Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የኦዲፓ ወንጀለኞች ድራማ መቆም አለበት !!

Post by TGAA » 30 Oct 2019, 18:54

በአሁኑ ሰዓት በኦዲፒ የሚሰራው የማላገጫ ድራማ የሚያሳየው ምን ያህል ከኤርትራ ተማርከው ተጠፍጥፈው በወያኔ የተፈጠሩት ኦዲፒዎችና ጀዋር በኦዲፒ የሰገሰጋቸው የኦሮሞ ሴረኞች በኢትዮያዊያን ላይ እንዴት እያላገጡ መሆኑን ነው:: በጀዋር በተቀሰቀሰው የአማራን ህዝብ የማጥፋት ዘመቻ ዋና ተባባሪ ሆነው በዳር የተመለከቱት የዞኖ የኦዲፓ ፖሊስ አባሎች ናቸው:: ሌላው ህዝብ እራሱን ሊከላከል ሲነሳ ህዝቡን በማሰር ፡ በማሳደድ ፡ የጀዋር ቄሮዎች ግን መንገድ እያስተካከሉ ግድያ እየተሳተፉም ህዝብ እንዲያልቅ ያደረጉት እነዚህ የኦዲፒ የታጠቅ ሀይሎች ናቸው: በጀዋር ቅስቀሳ 80 በላይ እጃቸው ተቆርጦ ፡ እራሳቸው በዱላ ተጨፍጭፎ በድንጋይ ተወግረው በብዛት የሞቱት ጀዋር ነፍጠኛ እያለ የሰየማቸው የአማራው ህዝብ ነው፡ነገር ግን የኦሮሞ የ ፖሊስ ኮሚሺን ጀዋር የአይነችን ብሌን ነው ብሎ በይፋ እየተናገር የሚታይበት ግዜ ላይ ደርሰናል:: እራሳቸውን ቤተሰቦቻቸውን ተደራጅተው የተከላከሉትን የአዳማ ፖሊስ ለምን ተጨፍጭፋችሁ አልሞታችሁም እያለ እየሰበሰበ እያሰረ ነው:በአሁኑ ሰዓት እነ አብይ በየአካባቢው የሰላም ስብሰባ እያሉ የሚለፈልፉትን ትተው ህግ ማሰከበሩ አፍጥነው በመሄድ ይህንን የሩዋንዳ ጸባይ ያለውን ጭፍጨፍ ያካሄዱት ላይ እርምጃ እንደ መውሰድ ፡በየቤተክርስቲያኑ ህይወታቸውን ለማዳን የተሰበሰቡትን ወደ ቤታቸው መልሶ በማቋቋም ፡ጥበቃ በማካሄድ፡ እነርሱን ትቶ የሰላም ስብሰባ ማድረግ ማለት በሞቱት ላይ እንደማላገጥ ነው:: ከአሁን በኋላ ባጠቃላይ ኢትዮያውያን በተለይ ደግሞ የዚህ ጥቃት ዋና ኢላማ የሆነው አማራ በግልጽም ይሁን በህቡ እራሱን ለመከለከል መደራጀት መታጠቅ አለበት::አደፓ ደግሞ ትልቁን ሀላፊነው ወስዶ ህዝቡን አዘጋጅቶ የአማራ ህዝብ ላይ ጥቃት ሊደርስ መሆኑንና አማራዎች የሚኖሩበት አካባቢ ያሉት አስተዳዳሪዎች የዚህ ሴራ ተሳታፊዎች ከሆኑ ከህዝቡ ጋር በመተባበር እርምጃ መውሰድ አለበት:: እንደዚህ አሳዛኛና ሰቅጣጭ ኢሰብአዊ ድርጊት በተፈጸመበት ግዜ የዚህ አረመናዊ ተገባር የተፈጸመባቸውን ሰዎች እንደማረጋጋት፡ ህዝቡን ሰብስቦ ሁለተኛ እንደዚይ አይነት ወንጀል እንዳይፈጸምባቸሁ ቃል እንገባለን በሎ በተግባር የተደገፈ እርምጃ እንደመውሰድ ፡ እዚህ ወንጀል ላይ ያልተሳተፉ ሽማግሌዎችን ሰብስቦ ስለሰላም መስበክ በጣም የሚያናድድ ተግባር ነው:: እነኝህን የጀዋር አረመኔዎችን ፈርተ እንደሆነ ኢትዮዊያን እራሳቸው እንዲከላከሉ መንግስት በሚያውቀው መንገድ እንዲደራጁ ያድርጉ፡ ካለዚያ ደግሞ በኦዲፕ ተሰግስገው ያሉ የጀዋር ተባባሪዎችን ከጉያቸው ያውጡ:: ኦዲፒዎች ቀልዱ ሲያልቅ ጀዋርም ይሁን የኢትዮጵያ ህዝብ መሳቂያ የምትሆኑት እናተ ናቸሁ:: ይህንን ወንጀል የምታለባብሱት እኛም ኦሮሞ ስለሆን ነው ሌላው ቢሞትም አማራ ነው ብላቸሁ ከሆነ ሌላው ኢትዮያዊ አጸፋውን በደንብ እንደሚመልስ ለቅንጣት አትጠራጠሩ::

ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ደምና አጥንት ተከብራ ትኖራለች

የኦዲፓ ወንጀለኞች ድራማ መቆም አለበት !!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኦዲፓ ወንጀለኞች ድራማ መቆም አለበት !!

Post by kibramlak » 30 Oct 2019, 19:46

TGAA
Just follow tamagn's initiative

mollamo
Member
Posts: 608
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: የኦዲፓ ወንጀለኞች ድራማ መቆም አለበት !!

Post by mollamo » 30 Oct 2019, 19:53

All galla parties including ODP are anti AMHARA.This has been clear longtime ago.If you are Amhara and any other southern tribe, better wake up now and start organize before you be slather like a cow. For some people i think this is a wake up call,for me the wake up call was already passed.

Post Reply