Page 1 of 1

ከኢትዮያወያን የጋራ ታሪክ የለንም ለምትሉ አዎ - እኛም ከአራጆች ጋር የጋራ ታሪክ የለንም ! - አክቲቪስት ታማኝ በየነ Tamagn Beyene Speech Video

Posted: 29 Oct 2019, 14:07
by MINILIK SALSAWI
በማንም ተፅእኖ አልናገርም ፤ በማንም ተፅእኖ ዝም አልልም !
ከኢትዮያወያን የጋራ ታሪክ የለንም ለምትሉ አዎ - እኛም ከአራጆች ጋር የጋራ ታሪክ የለንም !
አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ
ዛሬ በዋሺንግተን ዲሲ በተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ታዋቂው አርቲስትና አክስቲቪስት ታማኝ በየነ ተገኝቶ ንግግር አድርጓል :: በሰልፉ ላይ ጃዋር መሃመድ ለፍርድ እንዲቀርብ ተጠይቋል።