Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ዶክተር አባይ ተስበረ ወይስ ተደመረ

Post by Ethoash » 28 Oct 2019, 17:02

ከአሁን በኋላ ማን ልብ ያለው ይከተለዋል።

አንድ የአፍ ወለምታ የአብይ ጉድ ያከትምለታል

ታድያ ምንደነው እሱ የሚያዋጣው አርፎ ስራ መስራት ።

የሱካሩን ፋብሪካ በየስምንቱ እየሄድ ማስጨረስ

በየቀኑ መታያት የለበትም አርፎ ስራውን መስራት አለበት

ለድሃዎችና ለመንገድ ላይ አዳሪዎች ቤት መስራት ። የቁጠባ ቤት አንድ ክፍል ያላት በቀን ውስጥ የምት ሰራ ቤት በዘመናዊ መንገድ የሚስሩ ቤቶችን በመቶ ሺ ዎች ስርቶ ለድሆች ማስረከብ ። ለነሱም ስራ ፍጥሮ የቤት ክራያቸውን እንዲከፍሉ ማረግ።

የወሊድ ቁጥጥርን በስፋት ማስፋፋት ድምፅ አጥፍቶ።
ሳያስጠጣ ዳፕሽን መጀመር

በሺህ የሚሆኑ የፈተራ ችሎት ያላቸውን ግለስቦች አስባስቦ የሚይዝ ኢንዲስትራል ፓርክ መስራት ። ለጥቃቅን የመነሻ ድርጅቶች የሚሆኑ መጋዘኖች ስርቶ ለነዚህ የፈጠራ ባለቤቶች መስጠት እነሱ ስራ ይፈጥራሉ።

ከዚያ እንዴት ተደርጎ ነው የዘይት ምርት ልከን ዝይት የምንስመጣው ይህ መቅረት አለብት አልሙዲንም ይሁን ሌላውን ባላሀብት አስተባብሮ ጥራ ያለውን የዘይት መጭመቅያ ማቋቋም

እንዴት ነው ስንዴ የምንስመጣው ይህንንም አንዱን የውጭ አገር ገበሬ መሬት በነፃ በመስጠት የአገሪቱን ፍላጎት መሽፈን። ይህ የገበሬ ቦታ ደግሞ ክልሎች በፍላጎታቸው የሚስጡት ቦታ መሆን አለበት

ከዚያ እስረው ግደለው የሚለውን አለምስማት ስለሚድያ አለማወራት ዝም ብሎ ስራ መስራት ። ስራው ተስርቶ ሲያልቅ ብቻ ነው ብቅ ማለት ።

በግብፅ ላይ የሚመካከር ኮሚቴ በማቋቋም መላ መፈለግ ለሚጠይቁን ጥያቄዎች በሙሉ።

ትንንሽ ግድቦችና የትንንሽ የሐይል ማመኝጫ ለሚስሩ ሰዎች የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ገጠሩ የኤትሪክ ፍላጎቱን ማርካት ።

ትናንሽ በንፋስ አይል ይሚስሩ ሐይል ማመንጫዎችን ማበረታታትና በገንዘብ መደገፍ

ከውጭ የሚመጣውን ቤንዚን ለመተካት በሙሉ በጃጆችን ወድ ኤሌትሪክ ሞተር መቀየር ለዚህም መጋዘን በመስጠት ታክስ ነፃ በማድረግ ማበረታታት።

በአጥቃላይ የኤሌትሪክ ምድጃ የሚስሩትን ማበረታታትና በገንዘብ መዶጎም

የወተት ሀብታችንን ማሳደግ ለዘርፉም ትልቅ ትኩረት መስጠት

ሌላም ሌላም ግን ወሬ ቲቪ ላይ ቀርቦ ማወራት ማቆም