Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሀይሌ ገ/ሥላሴ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ የሰጠዉ አስገራሚ አስተያየት

Post by Ethoash » 29 Oct 2019, 18:53

as everyone know me as expert economist here is my take about this interview

ሀይሌ ገ/ሥላሴ and his buddy doesn't understood how corruption work

ለምሳሌ ለምን ባንክ ለእኛ ለአበሾች አያበደርም ለነጮች ግን በግፍ ይስጣቸዋል

ለዚህ ቀላሉ መልስ ነጮቹ ጉባ ይስጣሉ ቻይናውም በለው ትሩኩ ሕንዱ በደንብ ጉቦ ይስጣል ። አበሻ አንደኛ አገሬ ስለሆን በነፃ ማግኘት አለብኝ ብሎ ያስባል ሁለተኛ ጉቦ ተቀባዩ ይፈራል አበሻው ቢያጋልጠኝስ ብሎ። በዚህ ላይ ነጮቹ ገንዘቡን ለጉቦ ተቀባዩ ውጭ ባንክ ላይ ሊያስቀምጡለት ይችላል ማለት ነው።

እና አስቡት የባንክ ማናጀር ምን ያህል ነው ዶሞዙ አስር ሺህ ብር ግን የንግዱ ማሕበረተስቦች መጥተው የመቶ ሚሊዬን ብር ብድር ይጠይቃሉ ። ታድያ ይህ የባንክ ማናጀር ሕዝቡን በሙሉ ሀብታም እያረገ እሱ በባዶ መቅረትን ስለማይፈልግ ለነጮች እየስጠ ኪሱን ያደልባል። ይህ እንዳይሆን ባንኩ በተረፈው መጠን የባንኩ ማናጀር ማግኘት አለበት። ይህ ከሆነ ጉቦ የባንኩ ማናጀር አይፈልግም ። ባንኩ የስራውን ስለሚስጠው

ሌላው ነገር ሐይሌና የሱ ጎደኛ ያሉት ድሆችን ከድህነት ለማውጣት ስልሳ ሽህ ብር ለወጣቶቹ ተስጥቆ ወጣቶቹ ገንዘቡን አባከኑ በለው ተናገረዋል ። በዚህ ላይ ለባለስልጣኖች ልጅና ገንዘብ ፤ እሳትና ጭድ ማለት አደጋ አለው ብለው ቢሉ እንደምቀኛ ታዩና ልጆች ገንዘባቸውን አግኝተው ድምጥማጡን አጠፉ አሉ።

አሁንም እነሐይሌ ያልገባቸው ነገር ቢኖር እኔ ለምሳሌ ይህንን የድህነት ማጥፊያ ገንዘብ አከፋፈይ ነኝ ልበል ቢልዬን ብር ተስጥቶኛል ። ቢልዬንን ብር በስነስርሀት ባክፋፍል ባላከፋፍል ደሞዜ ያው ነው ታድያ እንዴት ነው ይህንን ቢልዬን ብር ተካፋይ የምሆነው ብዬ አስባለሁ። አንድ ደላላ ቀጥሬ ስማ እለዋለው ስልሳ ሺህ ብር ለማግኘት አስር ሺህ ብር ተቀበላቸው እነሱ ስልሳ እንዳገኙ ይፈርሙና ብድሩን ይወስዳሉ እልና ከመቶ ሚልዬን በላይ ገንዘብ በዚህ መንግደ መስረቅ ይቻለኛል ማለት ነው ፤ ታድያ ይህ እያለ ለምን ውጣንቅጥ ውስጥ እገባለሁ። ቶሎ ስጥቼ ቶሎ ገንዘቤን እቀበላለሁ።

ታድያ ይህ ነው ሚስጥሩ። እኛ ይህንን ካወቅን ታድያ ለገንዘብ አከፋፋዩ ይህንን ብድር መስጠቱን ስጥ ግን ልጆቹ ሲመልሱ ገንዘቡን ፩% ያንተ ነው ቢባል ሚሊዬንን ብር መልስው እሱ ፻ ሚሊዬን ማግኝት ስለሚፈልግ ለማንም ዱርዬ ገንዘቡን ስጥቶ አያባክነውም ነበር።

i hope i explain how corruption work ... we can kill those who take corruption or we can use corruption to work for us.. and make the economy grow faster ... trust me the government work faster if they know they going to be paid by performance base salary and incentive






sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ሀይሌ ገ/ሥላሴ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ የሰጠዉ አስገራሚ አስተያየት

Post by sholagebya » 03 Nov 2019, 14:59

Given his past track records and opportunistic attitudes towards both weyane's government
and Oromo's led government, Haile would be the last person in Ethiopia and the planet for that matter,
to be a political activist. He has been a selfish person through out almost three agonizing decades, and a
self-driven tycoon to become a wealthy man in Ethiopia. As such, his efforts to try to reinvent himself & be a patriotic politician
would be futile to say the least. Instead, he should be trying to renew his images by doing some charitable works and continue to be a philanthropic.
But, becoming an activist and a politician person in Ethiopia, it is the a wasted chance, and a squandered opportunity by his reckless &
an opportunistic actions in the last twenty-seven years. Therefore, please focus on helping & building schools, and helping children
like you have been doing in a recent past.That will be good suggestions just to restore your tarnished images. But, not an activist and
politician please, b/c you will be a pathetic politician, and look more like hypocrite ( a person who indulges in hypocrisy ). That is my brotherly advice Haile G !!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሀይሌ ገ/ሥላሴ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ የሰጠዉ አስገራሚ አስተያየት

Post by Ethoash » 04 Nov 2019, 12:16

sholagebya wrote:
03 Nov 2019, 14:59
it is the a wasted chance, and a squandered opportunity by his reckless &
an opportunistic actions in the last twenty-seven years. Therefore, please focus on helping & building schools, and helping children
like you have been doing in a recent past.That will be good suggestions just to restore your tarnished images. But, not an activist and
politician please, b/c you will be a pathetic politician, and look more like hypocrite ( a person who indulges in hypocrisy ). That is my brotherly advice Haile G !!
Mrs. sholagebya
አንተን [deleted] ምን የሚሉህ ነህ።

ማነህና ነው ለሐይሌ ምን አይነት ፖለቲካ እንደሚደግፍ የምትነገረው። ወርቃማዎቹን መደገፍ መብቱ ነው። እነሱ ናቸው ቢሊዬነር ያረጉት ። በአማሮች ግዜ እኮ አበባ ነበር የሚሽለመው ዶላሩን አጭበርብረው ወስደውበት በድህነት ነበር የሚኖረው ልክ እንደአበበ በቂላ እና ምሩፅ ይፍጠር ። የነሱ ለቅሶ ይፋረዳቹሁ እናንተ ቡዶዎች ።

ገገማ ሁሉ ተስብስቦ ዜግነት እና ጅግንነት ሊያደል ይፈልጋል ። የሐይሌን የጥፍር ቆሻሻውን ያህል አልስራህም ። እንተማ ምን እዳህ ፍርጥጠህ አሜሪካ ሄደን የመኪና እረኛ ሆነን በስው ተዘባበታለህ ።

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ሀይሌ ገ/ሥላሴ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ የሰጠዉ አስገራሚ አስተያየት

Post by sholagebya » 04 Nov 2019, 20:33

Ethiotrash ,

Do you think we all have short memories , who forget what you ( ወያኔዎች ) have done to us & Ethiopia ?? “ የወጋ ቢረሳ , የተወጋ አይረሳም “ ይባላል :: ኃይሌ ገብረሥላሴም በወያኔ ቴሌቪዥን እየቀረበ ያቀረሻውን አንረሳውም :: ETV ሪከርዱን ቢያጠፋው ከኢትዮጵያውን ህሊና የሚጠፋ አይሆንም :: In politics , there is something called reputation, a sort of track records. That is what I am talking about here, which defines who you are and where you stand vis-a-vis Ethiopian national interests. ኃይሌ ገብረሥላሴ ይህ ፓለቲካዊ ሰብእናውን አበላሽቷል ነው እያልኩ ያለው :: ስለዚህ ለእሱ የተሻለ የሚሆነው በበጎ አድራጎት ሥራ መሰማራት ነው :: እንጂ ፓለቲካና አክቲቪስት ለመሆን ከሞከረ ብዙ የተበላሸ ታሪኩና ጀርባው backgrounds ይመረመርና የወያኔ አወዳደቅ ይወድቃል ነው :: እናንተ ወያኔዎች ያደረጋችሁትን እንደምትረሱት ሌላው አይረሳም ነው :: ተረድሒካ ዶ ??


Post Reply