Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምንድነው የሆነው? የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እይታ - ወቅታዊ ጉዳዮች በመረጃ ቲቪ

Post by Ethoash » 29 Oct 2019, 06:44

what i understood from this interview

እስክንድር ነጋ jealous of Joywar

እስክንድር ነጋ love to talk about oromia but none about qmant ቅማንት እና አርግባ

እስክንድር ነጋ love to talk about ቄሮ but none about fano how also looted and closed the road that lead to Golden

እስክንድር ነጋ doesnt know the difference between revolution and peaceful demonstration ....

in revolution all law and order break down .....in revolution everyone is for himself .. it is very scary thing that is what is going on in oromia anything goes..

now the question is why start this revolution the answer is simple Dr. Abiy started the revolution .. once the revolution start no body can control it..
so dont start revolution if u dont want to see evil... the sad part is the Amhara media and personality prompt this revolution and they run away from responsibility and blame everything on ቄሮ and Joywar...

if u know that ቄሮ is evil then dont provoke them... if u do dont cry..

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምንድነው የሆነው? የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እይታ - ወቅታዊ ጉዳዮች በመረጃ ቲቪ

Post by Ethoash » 29 Oct 2019, 07:02

ስንት ግዜ ልንገርህ ። ይህ መልዕክት ለአበቤች እና የሷ ብጤዎች አብዬት አቀጣጥለው ፤ ሊሞቃቸው ፈልገው ሲያቃጥላቸው በቄሮ ለሚያሳብቡ

ጁሀርን መግደል እኳ ቀላሉ ነገር ነው ። ግን ከጁሀር በኋላ የሚመጣውን የደም መፋሰስ ልብ ብለኸዋል ። ውይስ ደመ መፋሰሱን ትፈልገዋለህ።
አብዬት እኳ በቀላሉ እንደዚህ በሳቅና በዳንስና በዘፈን ነው የሚነሳው ። ግን አንዴ አብዬቱ ከተቀጣጠለ ማንም ሊቆጣጠረው ወይም ሊያቆመው አይችልም

አብዬት ማለት ሁሉም ሕጎች የሚፈርሱበት፤ ሁሉም የራሱን ደህንነት ለመጠበቅ የሚገደደበት ግዜ ነው። አብዬት በጣም አስቀያሚ ነገር ነው። በአብዬት ግዜ ይህ ለምን ተቃጠለ። ይህ ለምን ተገደለ ብሎ መጠየቅ አይቻልም ለምን ቢባል አብዬት ግዜ ሕግም ስለሚፈርሱ ነው። ማንም ማንንም አይቆጣጠርም ። የመንግስት ወታደሮች ሕዝብን አይቆጣጠሩም ። ሕዝብም ወታደሮቹህን አይቆጣጠሩም የፈለገው የፈለገውን ያረጋል ።

እኔ የሚገርመኝ ደግሞ እራሱ አብዬትን አራግቦ እፍ ብሎ አቀጣጥሎ ። ለምን አብዬት ልጆን ተበላለች ብሎ መጠየቁ የዋህነት ይመስለኛል

በአብዬት ግዜ ቤቴክርስታን ይቃጠላሉ፤ መስጊድ ይጋያሉ፤ ሰዎች ይሞታሉ። ቀስ በቀስ አገሪቷን በሙሉ በአብዬት እሳት ያጋያል። ስለዚህ አብዬት አትጀምር ። በአብዬት አትቀልድ ። አብዬት ማለት ስደድ እሳት ነው ምን እንዳስነሳው የሚታውቅ አይመስልም ግን በትንሽ ነገር ይነሳል ።

ጁሀር ይስቀል፤ ይገደል ማለት በጣም ቀላል ነገር የመስላል። ግን ስልሳ አምስት ሚሊዬንን ኦሮሞችን ነው በንዴት ይምታጋየው።

የቄሮን መብት የኦሮሞን ሕዝብ ነገር መፈለግ ። በቋንቋቸው እንዳይናገሩ መከልከል ። የኦሮሞ ሕዝብ የማይስማ ይመስል መዳፈር ። ቄሱ ውጥቶ በኦሮሞ ላይ ጦርነት ማወጅ። የፈደራል ጦር ሄዶ ጅሀርን የያዝ ማለት። ከዚህ ሁሉ ለምን ነገር እንፈላለጋለን። በመጀመሪያውም ተከባብሮ መኖር እያለ ኦሮሞን በነገር እያሳበዱ ክዚያ በቃኝ ብሎ ሲነሳ ደግሞ ለምን ኦሮሞ እንዲህ ጨካኝ ነው ብሎ ማሜት ምን ይሉታል።

ተው ብያለሁ ያአገሬ ሕዝብ ። ተው ብያለሁ፤ ከኦሮሞ ጋራ ነገር አትፈላለግ። እስቲ ትግሬዎች ሱማሌዎች ከኦሮሞ ጋራ ነገር ይፈላለጋሉ ውይ። አማራም በቄው ኦሮሞም በቄው አርፎ መቀመጥን መልመድ አለበት።

Post Reply