Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ህዝብ እራሱን ለመከላከል እያደረገ ያለው መደራጃት - አዲስ ድምጽ

Post by Ethoash » 28 Oct 2019, 11:50

Mereja.TV wrote:
28 Oct 2019, 04:09
Re: ህዝብ እራሱን ለመከላከል እያደረገ ያለው መደራጃት - አዲስ ድምጽ


ይሄውላቹህ የቡዶዎች ስቀለው ስቀለው ጮህት። ከዚያ ካለፈ በኋላ ፀፀት ነው ትርፉ።

የኢትዬዽያ ሕዝብ አዝሮ ማየት አለበት የነዚህን ዩሁዳዎችን የይስቀለውን ጩህት።

አሜሪካኖቹ ሳዳምን ስቀሉት ታድያ የሳዳም ሞት ለኢራቅ ስላምን አስገኘ ውይ።
የሊቢያን ገዳፊ ማስወገድ ለሊቢያ ስላምን አመጣ ውይ።
አሜሪካኖች አሳድ የስሪያኑ መሪ ይወረድ ከሚሉ ጎራ ተስልፈው በለው ቁረጠው ፍለጠው ሲሉ ነበር። ታድያ ሶሪያ ውስጥ ስላም አለ ውይ።


አብይ ጁሀርን የእሮሞችን እንቁ እንደ አይናቸው ብሌን የሚያዩትን ሰው ገደለው ፈለጠው ስቀለው ስትል ። ትንሽ እንኳን ይህ የኔ ጮኸት ከጁሀር የበለጠ ብጥብጥ አንደሚነሳ አታውቁምና ነው። ጁህር የፈለገው ይሆን በመኖሩ ብቻ ፮፯ ሰው ሞቶዋል ግን ጅሁር ተገዶ ቢሆን ኖሮ ፻ሺህ ወይም እንደሩዋንዳው ፹መቶ ሺህ ሕዝባቸን አልቆ ነበር ። ቄሮች ማንን አይስሙ ነበር ። አሁን ግፋም ይነስም ይብዛ አሁን ትንሽ አላፊነት የሚቀበል ሰው አለን። ለምን ይህን ስውዬ እናትሀፋዋልህ ። ይህንን ጉድ ፈልቅቀን ማየት አለብን

Post Reply