Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member
Posts: 3506
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

OPINION+VIDEO:1-አብይ የኢትዮጵያ ሙሴ እንትን/sh*it ውስጥ ተዘፍቋል.2-Ethiopia:Abiy inflames tensions with Egypt and Oromos. 3- re ታዬ ቦጋለ

Post by yaballo » 28 Oct 2019, 00:55

OPINION+VIDEO: [1] አብይ - የኢትዮጵያ ሙሴ - እንትን/sh*it ውስጥ ተዘፍቋል. [2] Ethiopia: Abiy inflames tensions with Egypt and Oromos. [3] Meanwhile in Ato Taye Bogale's corner, $30 USD was raised at 'gofundme' campaign started to cover his medical expenses .. :shock:

FIRST - video clip is loading .. please wait: "አብይ - የኢትዮጵያ ሙሴ - የዛሬው ውሎ።" .. Abiy Ahmed, Moses Wanna be of 2019 right now! :shock: " ...

Please wait, video is loading...


1) - አብይ - የኢትዮጵያ ሙሴ - እንትን/sh*it ውስጥ ተዘፍቋል.
የአብይ ትልቁ ጠላቱ ሰው ሳይሆን ያልታረመ አፉ እንደሆነ በብዙ አጋጣሚዎች እያየን ነው። በሀገር ውስጥ ላሉ መካረሮችና ቀውሶች አብይ አንዱና አንዱና ትልቁ ምክንያት ነው። መናገር ባለበት ጊዜ አይናገርም። የቤንሻንጉልንና የቅማንትን፣ የወሎ ኦሮሞን ጭፍጨፋ አያወግዝም። ገዳዮች (በራሱ ላይ የተደረገውን የግድያ ሙከራ ጨምሮ) ለፍርድ አያቀርብም። በኦሮሚያ ሰው ያስራል በአማራ ወንጀለኞችን ይፈታል። የኦሮሞን ጥያቄ "ትንንሽ" ብሎ ያጣጥላል የምኒልክን ሀውልት ትልቅ ፕሮጀክት አድርጎ ከጎረቤት ሀገር ጭምር ደግሶ ያስመርቃል፣ ግብር ያበላል። ሱዳንን ለማስታረቅ ደፋ ቀና ይላል ኦሮሞን በምዕራብና በደቡብ ሰራዊት አሰማርቶ ይመታል።
<<"Abiy is in a deep sh*it" አለ አንድ የFB ጓደኛዬ የሆነ አስተያየት ሲሰጥ። የሀገሪቱን ተጨበጭ ሁኔታ የተገነዘበ አይመስልም። (He is misreading the reality)
አጼ ቴዎድሮስ ወደ ውድቀቱ አካባቢ እንደ ቀውስ አድርጎት ነበር ይባላል። ይሁንና አስራ ምናምን ዓመት አካባቢውን ሲያምስ፣ ሲዋጋ ቆይቶ ያሰበው ሳይሳካለት ሲቀር እልህ ውስጥ ገብቶ ነው ክፉና ጨካኝ እየሆነ የመጣው። ያ ጭካኔና እልህ ውድቀቱን አፈጠነው። አብይ ገና ሁለት አመት አልሞላውም። ነገር ግን ድርጊቶቹና ንግግሩ ቅራኔ ውስጥ እይዘፈቁት ነው። የመሪ ንግግር ህግ ነው ብሎ የነገረን ራሱ ነበር። የመሪ ንግግር እያንዳንዱ ቅንጣት ይተረጎማል። ከሁሉ የሚገርመው ደግሞ "የሚያቆመን ኃይል የለም" የሚለው መፈክሩ ነው። መንግሥቱ ኃይለማርያም ወያኔ ትግራይን፣ ጎንደርን፣ ጎጃምን፣ ወሎን፣ ከፊል ሸዋን ይዞ ሳለ መፈክሩ ሁሉ እናሸንፋለን ነበር።

ቴዎድሮስና መንግሥቱ ጥፋት ይፈፅሙ እንጂ ተፈርተው፣ ሀገሩን ቀጥቅጠውና አንቀጥቅጠው ምኞታቸውን ለመፈፀም ሞክረዋል። አብይ መደመርን እንደነርሱ ለመተግበር፣ "ኢትዮጵያን ወደ ገናና ክብሯ መመለስ" (የትኛውን ገናና ታሪክ እንደሆነ ለይቶ አልነገረንም) በሠራዊት ጋጋታ ለማሳካት እየሞከረ ይሆን? የሪፓብሊካን ጋርድ የሚባለው የአጋዚ አቻ ሠራዊት ለዚህ ይሆን እየሰለጠነ ያለው? ከደርግ በላይ መቼም የኢትዮጵያ ኤምፓየር ከተመሠረተ አቻ የሌለው ሠራዊት የገነባ መንግሥት የለም። ኤርትራን ከመገንጠል አላተረፈም እንጂ።
ይህ ሰው ቅዠት ውስጥ ለምን እንደገባ አንድዬ ብቻ ነው የሚያውቀው? የናቱ ትንቢት እስከምን ድረስ እንደሚያስኬደው ወይም የወንጌላዊት ብርቱካን መገለጥ እስከ ምን ድረስ እንደሚወስደው አልነገረንም።

የአብይ ትልቁ ጠላቱ ሰው ሳይሆን ያልታረመ አፉ እንደሆነ በብዙ አጋጣሚዎች እያየን ነው። በሀገር ውስጥ ላሉ መካረሮችና ቀውሶች አብይ አንዱና አንዱና ትልቁ ምክንያት ነው። መናገር ባለበት ጊዜ አይናገርም። የቤንሻንጉልንና የቅማንትን፣ የወሎ ኦሮሞን ጭፍጨፋ አያወግዝም። ገዳዮች (በራሱ ላይ የተደረገውን የግድያ ሙከራ ጨምሮ) ለፍርድ አያቀርብም። በኦሮሚያ ሰው ያስራል በአማራ ወንጀለኞችን ይፈታል። የኦሮሞን ጥያቄ "ትንንሽ" ብሎ ያጣጥላል የምኒልክን ሀውልት ትልቅ ፕሮጀክት አድርጎ ከጎረቤት ሀገር ጭምር ደግሶ ያስመርቃል፣ ግብር ያበላል። ሱዳንን ለማስታረቅ ደፋ ቀና ይላል ኦሮሞን በምዕራብና በደቡብ ሰራዊት አሰማርቶ ይመታል።

ኦሮሞን በተመለከተ ያልታረመ ንግግሩ እንደተጠበቀ ሆኖ ባለፈው ሳምንት አለምአቀፍ ሚዲያና ዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ባለበት በፓርላማ ላይ ከግብፅ ጋር ለመዋጋት ዝግጁ ነን ሲል አንባረቀ። ያ ፉከራ ወዲያው ነው እንደ ሰደድ እሳት በየሚዲያው ላይ የተሠራጨው። ዛሬ ደግሞ ሀገር በሁለት ቀን አይፈርስም እያለ ይፎክራል። ኧረ ጉድ በል ይላል ጎንደሬ። የተከበበርክ "ንጉሥ" ሆይ፣ ሀገር በሁለት ቀን ይፈርሳል፤ በተለይ አሁን ከገባህበት ጥልቅ እንትን አንፃር ።

ኦፒዲኦን በአዳራሽ ውስጥ ሰብስቦ እንደማስፈራራት፣ የቆሎ ባልደረቦችህን ቤተመንግሥት ጋብዞ እንደማስጨብጨብ ቀላል አይደለም ሀገሪቱ ያለችበት ሁኔታ።
ቀላል በጣም ቀላል እርምጃ ብትወስድ ራስህን ከውርደት ሀገርህንም ከውድቀት ታድናለህ።

ሀገርን ከአደጋ ከማዳን ሥራ አንዱ በኢህአዲግ መካከል ያለውን ተቃርኖ መፍታት ነው። በመጀመሪያ ወዴት እየሄድን ነው ብሎ መመካከርና ቅራኔን ማርገብ ትልቅ ሥራ መሆን አለበት። በተለይ በአዴፓ፣ በኦዴፓና በህወሃት መካካል ያለውን ክፍተት ማጥበብ ካልተቻለ ሀገሪቱ አዘቅት ውስጥ ትገባለች። ኢህአዲጋውያን የርስበርሳቸውን ሽኩቻ ካልፈቱ መንግሥት አይረጋጋምና። ከዚያ ደግሞ ከሌሎች የፖለቲካ ኃይሎችና ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰከን ብሎ በሀገሪቱ ዕጣ ፈንታ ላይ መነጋገር ያስፈልጋል። ይህ ካልሆነ አብይ ከእንትን ውስጥ ሊወጣ፤ መደመር የተባለውን ቅዠት እውን ሊያደርግም "አረሙን እየነቀለ ስንዴውን መኮትኮት"ም አይቻለውም።
በቃን ለዛሬ። ~by Tullu Liban. >>


photo: Oromo protest against woyane at Mesqel Aqaure, Addis Ababa 2016.
2) - Ethiopia: Abiy inflames tensions with Egypt and Oromos.

The Africa Report, By Morris Kiruga, in Nairobi. Posted on Thursday, 24 October 2019.

photo: Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed speaking in parliament on 22 October. REUTERS/Tiksa Negeri.Days before Nobel Peace Prize laureate Abiy Ahmed left Addis Ababa for the two-day Russia-Africa summit he launched a book on his political philosophy and made statements to Ethiopia’s parliament that have triggered both a complaint by Egypt and protests among the Oromo.

>>In Parliament, Abiy reportedly said in response to questions on the Grand Ethiopian Renaissance Dam: “Some say things about use of force [by Egypt]. It should be underlined that no force could stop Ethiopia from building a dam […]. If there is a need to go to war, we could get millions readied. If some could fire a missile, others could use bombs. But that’s not in the best interest of all of us.” The stalled talks between Ethiopia, Egypt, and Sudan have escalated to calls for military action by Egyptian media and politicians.

>>In a press statement, Egypt’s Ministry of Foreign Affairs expressed its “shock, great concern and deep regret over the statements”, saying that it had expected the Nobel Peace Prize awarded to Abiy to prompt his side to “demonstrate political will, flexibility and good faith towards reaching a binding and comprehensive legal agreement that takes into account the interests of the three sisterly countries of Egypt, Ethiopia, and Sudan.”

>>Abiy and Egyptian president Abdel Fattah el-Sisi are due to hold a meeting about the dam on the sidelines of the Sochi summit. .. click here to read the whole article ...

SOURCE: https://www.theafricareport.com/19253/e ... 5U4qLYLmao

3) - MEANWHILE IN ATO TAYE BOGALE'S CORNER ... $30 USD raised so far out of $1000 USD asked to cover his medical expenses .. :shock: :oops:
"$30 raised. This fundraiser is no longer accepting donations. If you are the organizer, beneficiary, team member, or donor, sign in to see additional information."

TGAA
Member
Posts: 1650
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION+VIDEO:1-አብይ የኢትዮጵያ ሙሴ እንትን/sh*it ውስጥ ተዘፍቋል.2-Ethiopia:Abiy inflames tensions with Egypt and Oromos. 3- re ታዬ

Post by TGAA » 28 Oct 2019, 10:26

Y abllo Tsegay arrarsa -- you wuss. As the Great Ethiopian Taye Bogale has been saying jawar is a paid agent by Egypt.. This Ayatola wearing oromo clad want to destroy Ethiopia. Now the day of sweet revang is up on us. Jawar days has come and gone. let us is if al sisi is going to save your buddy's A..s. Start Abey is a dictator sob.
Per Egypt order, you attacked all thing Ethiopian. Now we going to see what Abey is made of. What goes up comes down. I like the show of your down spiral -- sweet.

የመንግስትን ትዕግስት እንደ ፍረሃት በመውሰድ አንዳንድ ግለሰቦች እራሳቸውን እንደገዥ በመቁጠረ በበረካታ ንፁሃን ዜጎች ሞት ምክንያት ሆነዋል- የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊትከዚህ ሰዓት ጀምሮ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት የሃይል እረምጃ እንዲዎስድ ትዕዛዝ ተሰጥቷል!

የመንግስትን ትዕግስት እንደ ፍረሃት በመውሰድ አንዳንድ ግለሰቦች እራሳቸውን እንደገዥ በመቁጠረ በበረካታ ንፁሃን ዜጎች ሞት ምክንያት ሆነዋል።ይህን የመካከለኛው ምስራቅ የሽብረ ተለዕኮ እና የጠላት ሃገረ ተልዕኮ ለማስፈፅም በሚሊዮን ዶላሮች እየተቀበሉ ሃገራችንን ሰላም ማሳጣት ተልዕኮ አድረገው ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል።

መንግስትም ጉዳዩን በህቡዕ ሲከታተለው ቆይቷል።መከላከያ ሃይል ከመላው የፅጥታ አካል ጋረ በመሆን እነዚህን አፍራሽ ተልዕኮ ያነገቡ ቡድኖችን ፍቃደኛ የሆኑትን በሰላም ለህግ ያቀረባል።ፍቃደኛ ያልሆኑትን የሃይል እረምጃ በመውሰድ ችግሮቹን ከምንጩ ለማድረቅ ይሰራል።

እስካሁን በጀሞ ፖሊስና ትቂት የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ወደላይ በመተኮስ ሰልፉ የተበተነ ቢሆንም በተለያዮ አካባቢዎችም የማያዳግም እረምጃ መውሰዱን ይቀጥላል።

መላው ሰላም ፈላጊ ህዝባችን ጥቆማዎችንና መረጃዎችን በስልክ ቁጥሮቻችንና በውስጥ መስመረ ማድረሳችሁን እንድትቀጥሉ እያሳሰብን ህብረተሰቡንና የፅጥታ ሃይሉ በመቀናጀት የምትሰሩት አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እናሳስባለን።
በማወቅም ሆነ ባለማዎቅ በዚህ አስነዋሪ ድረጊት የተሳተፍችሁ ወጣቶች ከድሪጊቱ እንድትቆጠቡ እናሳስባለን።

የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት!

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV ON YOUTUBE

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24090
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: OPINION+VIDEO:1-አብይ የኢትዮጵያ ሙሴ እንትን/sh*it ውስጥ ተዘፍቋል.2-Ethiopia:Abiy inflames tensions with Egypt and Oromos. 3- re ታዬ

Post by Ethoash » 28 Oct 2019, 10:47

MR. EBOLA

Do u see what TAGMAN saying ... Jawar, is Egypt paid agent ... mind u what TAGMAN is not saying Jawar is accepting money .. no he is saying since Jawar is a Muslim he is doubting is loyalty for Ethiopia ... this buda people used to say Eritrea going to sale Assab to Arab but did the Eritrean sold Assab to Arab the answer is no ...would the Orthodox Christian would sale Ethiopia to Greece ? the answer is no ,,, so why r they doubting Jawar being paid by Egypt .. is that means the oromo have no issue .. had Jehwar did not accept money we will not had OLF BUT sold out Jahwar created all this mess

about አብይ - የኢትዮጵያ ሙሴ
... ነብዩ ሙሴ 1500 years ago give hell to Egypt ..so when they hear the name የኢትዮጵያ ሙሴ who try to divide the NIle just like what the ነብዩ ሙሴ did the Egypt get flash back they dont like it...
Last edited by Ethoash on 28 Oct 2019, 12:23, edited 1 time in total.

TGAA
Member
Posts: 1650
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION+VIDEO:1-አብይ የኢትዮጵያ ሙሴ እንትን/sh*it ውስጥ ተዘፍቋል.2-Ethiopia:Abiy inflames tensions with Egypt and Oromos. 3- re ታዬ

Post by TGAA » 28 Oct 2019, 11:46

Your moronic statement doesn't have head or tail as usual. What Ethiopian defense forces statement put it in black and white is that they have evidence that this individual,Jewar, has gotten millions from middle easter country, wink wink Egypt to mess up Ethiopian. He is an internal enamy working for interest of other country Egypt.His target Orthodox Church not a single mosq was targeted and Amhars an stounch supporter of Ethiopian unity. Have read the news Abey infuriated Oroms And Egypt, not Amhars,tigra, gurage Somali only promo in par with Egypt.Go figure dummy.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24090
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: OPINION+VIDEO:1-አብይ የኢትዮጵያ ሙሴ እንትን/sh*it ውስጥ ተዘፍቋል.2-Ethiopia:Abiy inflames tensions with Egypt and Oromos. 3- re ታዬ

Post by Ethoash » 28 Oct 2019, 12:33

TGAA wrote:
28 Oct 2019, 11:46
Your moronic statement doesn't have head or tail as usual. What Ethiopian defense forces statement put it in black and white is that they have evidence that this individual,Jewar, has gotten millions from middle easter country, wink wink Egypt to mess up Ethiopian. He is an internal enamy working for interest of other country Egypt.His target Orthodox Church not a single mosq was targeted and Amhars an stounch supporter of Ethiopian unity. Have read the news Abey infuriated Oroms And Egypt, not Amhars,tigra, gurage Somali only promo in par with Egypt.Go figure dummy.
TAGMAN,

I WILL write in Amhric because u might not understand my English

there is war doctrine .... u dont kill civilian ... you stop being civilian when u rise arm.. even among u if one of you rise arm it doesnt matter your civilian protection is gone.. now u become legit target

the ቄሶች ወታደራዊ አካል አይደሉም ስለዚህ መጠቃት የለባቸውም። ማንም እነሱን ያጠቃ በጦር ወንጅለኝነት ይጠየቃል።

ታድያ ይህ መብት የሚያበቃው ። ቄሶች የፖሊቲካ መሳሪያ ሆነው በጅሀር ላይ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ ። ጁሀር መያዝ አለበት መገደለ አለብት ሲሉ ። ምን ትጠብቃለህ የጦር ስራዊቱን ሲሉት ። የዛን ግዜ የንፃሀን ሕዝብ ከለላ ያጣሉ።

የኛ ቄሶች ቤተክርስታኒቷ የመስራያ ማከማቻ አረገውት ተይዘዋል ።።።። ስለዚህ ይህና ይህን በመሳስሉት ጉዳይ ቄሶች የተባበሩት መንጝስታትን መብት አጥተዋል።።

አሁን እንኳን አንተ የምትለውን እን ይ ። አንተ እወር ካልሆንክ በስተቀር ጅሀርን መግደል ማለት ጠቅላላ ወደ ጦርነት እንደምንገባ አታውቅም ትናንት ፮፯ ነበር የሞቱት ፤ ጅሀርን ስትገድለው ደግሞ ይህ ቁጥር ወድ ፹መቶ ሺህ ያደጋል። ሩዋንዳንም ያስንቃል በዘር ጭፍጨፍዋ። ማንም ደግሞ የሚደርስልን የለም። ዋ ብያለሁ ከስሪያ ከየመን ተማሩ ማንም አልደረሰላቸውም።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 24090
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: OPINION+VIDEO:1-አብይ የኢትዮጵያ ሙሴ እንትን/sh*it ውስጥ ተዘፍቋል.2-Ethiopia:Abiy inflames tensions with Egypt and Oromos. 3- re ታዬ

Post by Ethoash » 28 Oct 2019, 14:08

ebolla

DEACTIVATED
Taye Bogale Arega's Medical Expense


This fundraiser is no longer accepting donations. If you are the organizer, beneficiary, team member, or donor, sign in to see additional information.

ኢቦላ አንተ ካሾፍክበት በኋላ የእርዳታውን ጥሩ አቋርጠወታል ። አሁን ምን ተጠቀምክ በስላም ቢለምኑብት ኖሮ በስላ ብር የውጣ ተዘርሮ እኔ እንደዚህ ቂሌታም አላየሁም

በድሮ ግዜ የጣሊያንን ባንዶች የታለ ጥብቆው የባሉ ነበር ምንም ላታገኝ ነው ውይ ባንዳ የሆንከው ለማለት ነው። አገርም መሽጥ በድሮም ነብር የተካኑበት

TGAA
Member
Posts: 1650
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: OPINION+VIDEO:1-አብይ የኢትዮጵያ ሙሴ እንትን/sh*it ውስጥ ተዘፍቋል.2-Ethiopia:Abiy inflames tensions with Egypt and Oromos. 3- re ታዬ

Post by TGAA » 28 Oct 2019, 18:19

በእውነቱ ከሆነ እንግሊዘኛው ላይ ሳይሆን አስተሳሰብህ ላይ ነው ችግሬ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ነው የሆነብኝ _ ያንተ ትንተና:: በመጀመሪያ በአሁኑ ጀዋር ጥሪ ሁለት የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች 52 የሀይማኖቱ ተከታዮች ጀዋር በጠራቸው “ ቄሮዎች” ስርዓት አልበኞች ተገለዋል: እስካሁን በኦሮሚያ በጥላቻ ብቻ 38 በላይ በተለያየ ደረጃ ተቃጥለዋል: ቤተክርስቲያኑን ሚዳያውን እየተጠቀመ ለመከፋፈል ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ያለው ጀዋር፡ ስለዚህ ጀዋር የሚያደርገውን ዘመቻ ቤተክርስቲያኗ እጆን ዘርግታ እሰዬው እንድትል ነው የምተጠብቀው_ _-- አንተና ጀዋርን የሚያፋቅራችሁ የሚደረገው ስራ ሳይሆን የአማራ ጥላቻችሁ ደግሞም ኦርቶዶክስን የሀይማኖት ሳይሆን የማራ ፕለቲካ ተቀጽላ ማድረጋችሁነው እንጂ ወንጀሉ ግልጽ ስላልሆነ አይደለም:: ሌላው ሀሰት ደግሞ ያለ ምንም ማስረጃ ቄሶች ቤተክርሲቲያ ን ውስጥ መሳሪያ እየቀበሩ እያልክ ውሸት ትነዛለህ:: እውነትህን ከሆነ ማስረጃ አቅርብ የለህም:: ህዝቡ ግን በመሳሪያም ሆነ በህይወት የእምነት ቦታውን መከላከል መብቱ ነው:: ሌላው የማይመስል ነገር የምትለው ጀዋርን እምነቱ ሙስሊም ስለሆነ ዜግነቱን እንደማልቀበል ዓስመስለህ ጽፈሀል_ ይሄም ሀሰት ነው:: እራሱ የኢትዮጵያ ሰራዊት መግለጫ በግልጽ እንዳስቀመጠው በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር እንደሚያገኝ ተከታትለን ደረስንበታል ነው የሚለው_ ሂድና አንብበው፡ ኦሮ ቶዶክስም ይሁን ሙስሊም ጸረ _ ኢትዮጵያ ማለት የሀገሪቷን ጥቅም ለበአድ የሸጠ ማለት ነው : ስለዚህ ጀዋር ጸረ ኢትዮጵያ መሆኑን እራሱም አይክደውም _ ለምን እውነቱን ለመሸፈን ጭስ እንደምታጨስ አልገባኝም__ ይቅርታ ዲጂታል ወያኔ መሆንህን ዘንግቼ ነው::

Post Reply