Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ጃዋርን ለመግደል ማሰቡ ስህተት ነበር!እሱ ከከሸፈ ቆይቷል::

Post by Abaymado » 27 Oct 2019, 03:31


ጃዋርን በዚህ ሰዓት መግደል ማለት ጃዋርን ያለ ማንነቱ ማግዘፍ ነው:: ጃዋር ወያኔ በነበረበት ሰዓት የነበረው ኃይል ውልቅ ብሎ ወጥቷል::
ጃዋር አገር ቤት መግባቱ ራሱ ፈሪ እንዲሆን አርጎታል:: በግድ ለአገሪቱ ሕግ እንዲገዛ ይሆናል: ይህ ማለት በፊት ያለቅጥ የተለጠጠው አስተሳሰቡ ይገደባል:: ጃዋርን ሙሉ በሙሉ በተጠና መልኩ ማዳከም ይቻላል:: ይህ ማለት ግን ጃዋር አስቸጋሪና ኃይለኛ ነው ማለት አይደለም:: ጃዋር የጠለቀ እውቀት የለውም: እሱ በኃይል የሚግዋዝ ሰው ነው:: እናም ማንንም ተከራክሮ ማሸነፍ አይችልም::
ጃዋርን ከጥቅም ውጭ ለማውጣት :

1. ጋሎችን በጃዋር ላይ ማስነሳት
2. በመድሃኒት ማለዘብ
3. ከአሜሪካ ሙሉ በሙሉ እንዲለቅ ማረግ
4. ፕሮፓጋንዳ እሱ ላይ መስራት
5. የተለየ እንክብካቤ ከሌሎቹ የተሰጠውን መንፈግ