Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Here we ago again!! Look at this Galla Abiy Ahmed!!!

Post by Maxi » 26 Oct 2019, 12:05

Here we ago again!! Look at this Galla Abiy Ahmed!!!


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Here we ago again!! Look at this Galla Abiy Ahmed!!!

Post by Ethoash » 26 Oct 2019, 12:38

ምናባህ ትፈልጋለህ። ምን እንዲያረግህ ነው አባይ ይምትፈልገው። የሚያስብ ጭንቅላት አለ። ማንም ሳይጠራህ ኦሮሞን እቃወማለሁ ብለህ ስትወጣ በሕይወት ህ ፈርደህ መሆኑን ማወቅ አለብህ ከ፩፰ ዓመት በላይ ከሆነ ማንም እሽሩሩ አይልህም። በዚህ ላይ ሁለት ክልሎች ጦር ቢማዘዙ አባይ ለማን አግዞ ነው መግባት ያለበት ። ተጨራርሳቹሁ መከራ መክሮዋቹሁ ሲያበቃ ያስታርቃችሁዋል እስከዚያው ግዜ ደረስ ግን የፈደራል ጦር ጠላትን ለመዋጋት ነው እንጂ ክልል ላይ ጦርነት ሊከፍት አይደለም የተመስረተው። ምድረ ደደብ በሙሉ።

የድሬ ፎቶ ይሆናል የስቀልከው። ግን ከራሽያ ተመልሶ ችግኝ ቢተክልም እንኮን ደስ ነው የሚለኝ ። ምን አጨቃጨቀ ። ጦርነት ካልፈለግን ጦር አትምዘዝ። እፍህን ዝጋ ጦር አትቀስቅስ። በማያገባህ አትግባ አለቀ ደቀቅ።

Post Reply