Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

እውነት የኦሮሞ ልጆች ደም በከንቱ መፍሰሱን የምትቃወሙ ከሆነ በአስቸኳይ ..ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው

Post by MatiT » 26 Oct 2019, 11:38

እውነት የኦሮሞ ልጆች ደም በከንቱ መፍሰሱን የምትቃወሙ ከሆነ በአስቸኳይ ሼር አድርጉ
=================+++=====++
ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው

1)ደረጀ ሀብተወልድ
2)መሳይ መኮንን
3)ናትናኤል መኮንን
4)ፋሲል የኔአለም
5)ሲሳይ አጌና
6)ወንድማገኝ ጋሹ
7)ሄኖክ የሺጥላ
8)ኢሳት ቲቪና ኢትዮ 360
9)አቻሜለህ ታምሩ
10)ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ
11)ታዬ ደንደአ
12) ስዩም ተሾመ አሳማው
13)እስክንድር ነጋ
14)ብርሀኑ ነጋ
15)ታዬ ቦጋለ(ከወዲሁ ተቅማጥ በተቅማጥ እየሆነ ያለ)
በአስቸኳይ ለፍርድ ካልቀረቡ ሀገርም ይፈርሳል መንግስትም አይኖርም !!!
Gemechu Etana

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እውነት የኦሮሞ ልጆች ደም በከንቱ መፍሰሱን የምትቃወሙ ከሆነ በአስቸኳይ ..ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው

Post by Ethoash » 26 Oct 2019, 11:58

MatiT

እወነት ብለሀል

መለስንም እነዚህ ቡዳዋች አሳስትውታል። ቀንና ማታ ለምን ኤርትሪያኖችን አያባረራቸውም በለው ሲወተውቱ ከርመው ። መለስ ኤሪትራኖችን ሲያባርራቸው ። እነሱ ሆነው መጡ ከሳሽ ኤርትራኖችን የዓይናቸው ቀለም አላማረኝም ብሎ አባረራቸው በልው። ታድያ እነሱ ምን ያህል በኤርትራኖች ላይ እንደሚዘምቱ እንደነበረ አይነግሩህም ታስታውሳለህ ኤርትራኖች አንድ የቡና ተክል ሳይኖራርት አንደኛ የቡና ላኪ አገር ሆነች ብለው የከስሱት ግዜ። ተንካራ የመለስ መልስ ምት ስላልነበር ቡዳዎች ደግሞ አስብ ወደብን በነፃ ነው የሚጠቀሙት ብሎ ። አማሮቹ አሽነፉ በፕሮፖጋንዳ እናም መለስን አሳሳቱት። ጦርም ወስጥ አጋዩትና መቶ ሺህ ሕዝብ አለቀ ። ይህን ታድያ በውያኔዎች ላይ ድፍደፍ ያረጉታል። በጣም ደስ የሚለው ነገር መለስ ከስተቱ ታርሞ ምንም ከዚያ በኋላ አልስማቸውም አፍ ሲያበዙ መቀመቅ ይከታቸው ነበር። እግዛብሔር እሲቲ ይመስክር አሁን እስክንደር መታስሩ ምኑ ላይ ነው ስተቱ። ይሄው ግዜ ፈራጅ ነው መለስ አቀኛ መሆኑን አሳየን። ግና ምን አይተህ እስክንድር ያፈጀናል።።

አቶ ጁሀር ጉዳይ ደግሞ አትንኩኝ ነው ያለው። እንደልከው የአማራ ሚድያ ሲዘምቱበት ከርመው አባይን አሳሳቱት ከወንዱሙ ጋራ አጣሉት። አሁንም ጌዜው አረፈደም አብይ ጁሀርን ጠርቶ ስለ አማራ አታውራ ቢለው በደስታ ነው ጁሀር የሚቀበለው ። እሳትና እነዚህ ነፍጠኞች ግን ይጋለጡ ነበር ስለ ጁሀር አታውሩ ቢባሉ እንቢ ነው የሚሉት ለምን ብትል ደም ማፋስ ስ ስራቸው ነው ከግብፅ ስለሚከፈላቸው።

ይህንን ነው የምልህ ። የዘረዘርካቸው በሙሉ መታስር ነበርባቸው ግን ከታስሩ ታጎዝፋቸዋለህ ። ያለን ምርጫ ኦሮሞ በሩን ልክ እንደመቀሌ ዘግቶ መስራት ብቻ ነው ያለባቸው ለአማሮች መልስ መስጠትም አያስፈልግም። አባይም አራዳ ሆኖ የፈደራል ጦሩን በፍፁም በክልሎች ጣልቃ ለመግባት መጠቀም የለበት። ከፈለጉ ክልሎች የቦቀሱ ሲያበቃቸው ያብቁ ። ዝም ነው የሚይያዋጣው።

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እውነት የኦሮሞ ልጆች ደም በከንቱ መፍሰሱን የምትቃወሙ ከሆነ በአስቸኳይ ..ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው

Post by Meleket » 26 Oct 2019, 13:07

Ethoash wrote:
26 Oct 2019, 11:58

አሄሄ “የጣድቁ መለስ ምስክር” መሆንዎ ነው እንዴ፣ ኣዬ የወያኔ ነገር! :mrgreen: ወያኔ ትግራይ ታድያ መከላከል አትችልም ነበር ማለት ነው። የኤርትራዉያንን ንብረት ታድያ ማን ወሰደው ማንስ ወረሰው! ትግራዮች ወይስ እኒህ እላይ የተጠቀሱት ግለሰቦችና እርስዎ እየወነጀሉት ያለው አካል። እርስዎ ያሉት ሁሉ እውነት ነው ብንል እንኳ፣ እስከ አሁን ታድያ ትግራዮች ለምንድን ነው ከኤርትራ ልኡላዊ መሬት ውስጥ ያልወጡት’ሳ ወዳጄ! :mrgreen:

ኤርትራ ቡና በምራራና በተለያዩ ስፍራዎች እንደምታፈራ የታወቀ ቢሆንም፣ ከዓለም አንደኛ ሆነች ከተባለና እነዚህ እርስዎ እየወነጀሏቸው ያሉት አካላት ወይ ሰዎች እንዴት ይህ ሊሆን ቻለ ብለው ጥያቄ ቢጠይቁ ምኑ ላይ ስህተታቸው? ለማተብህ ነው የሚመሰከረው እኮ ወዳጄ! :lol:

ይልቅስ የስልጣን ጥመኞች ጠባቦችና የወያኔ ዓይነት ዘረኞችና ከወያኔ ጋር ለመላላስ የሚሹ አንድ ብሄርን ብቻ ወክለው ለምን የሱ ደም ይፈሳል ብለው የሌላዉን ደም ለማፍሰስ ቡራከረዩ የሚሉ አካላትን ‘ነውር ነው ይበሏቸው!’። ጠቅላዩ እንደሆኑ የአንድም ሰው ደም እንዳይፈስ እንደሚተጉ እናውቃለን። ምድረ ቦለቲከኛና አክቲቪስት ነኝ ባይ ደግሞ ጥበቃ ጎደለብኝ ብሎ ቡራ ከረዩ ይላል፣ ለመሆኑ ይህ ጥበቃ ጎደለብኝ የሚል አካልስ ጥበቃ ወጥቶ ያውቃልን? ብለን ብንጠይቅ “እኔ እኮ ቀላልና ተራ አክቲቪስት ነኝ እንዴ? እዚህና እዚያ ተምሬ፣ ይህንን ነድፌ ይህንን ትግል እዚህ ያደርስኩት አስሬ ሞቼ ነው ይላሉሃል አስር ሽህ ሰው እያስገደሉ! ጥላቻን እየዘሩም ለምን የሰላም ሽልማት ለኔ አልተሰጠም ብለውም በቅናት ድብን ይላሉ፣ እንኳን እነዚህ ቱልቱላዎች መሰላቸው “ጣዲቁ መለስም” አልተሸለሙም። ብንል ቀልድ ይመስላል። አመሰግናሎሁ!
:mrgreen:

kerenite
Member
Posts: 4478
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: እውነት የኦሮሞ ልጆች ደም በከንቱ መፍሰሱን የምትቃወሙ ከሆነ በአስቸኳይ ..ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው

Post by kerenite » 26 Oct 2019, 13:55

MatiT wrote:
26 Oct 2019, 11:38
እውነት የኦሮሞ ልጆች ደም በከንቱ መፍሰሱን የምትቃወሙ ከሆነ በአስቸኳይ ሼር አድርጉ
=================+++=====++
ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው

1)ደረጀ ሀብተወልድ
2)መሳይ መኮንን
3)ናትናኤል መኮንን
4)ፋሲል የኔአለም
5)ሲሳይ አጌና
6)ወንድማገኝ ጋሹ
7)ሄኖክ የሺጥላ
8)ኢሳት ቲቪና ኢትዮ 360
9)አቻሜለህ ታምሩ
10)ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ
11)ታዬ ደንደአ
12) ስዩም ተሾመ አሳማው
13)እስክንድር ነጋ
14)ብርሀኑ ነጋ
15)ታዬ ቦጋለ(ከወዲሁ ተቅማጥ በተቅማጥ እየሆነ ያለ)
በአስቸኳይ ለፍርድ ካልቀረቡ ሀገርም ይፈርሳል መንግስትም አይኖርም !!!
Gemechu Etana

Ya jemaA or antum sebat,

Was I wrong or wrong? Matit and alikes such as Eden and others who pose here as eritreans, (who are they?) at first I humbly thought that they were a bunch of amiches and ethiophiles but regardless eritreans. My...my...

Alas!, but now I am totally convinced that they are ethios.

Finally,

No genuine eritrean would be so nervous and overreact about the prevailing situation in Ethiopia unless he/she is a fullblooded ethiopian.

An Eritrean should not only take side but should stay out of ethio internal affairs. Ha...ha..don't tell me that you want to have a stable neighbor country and thus you are meddling on ethio affairs.

I wonder, I don't see any national from ethio neighboring countries such as south sudan, kenya, sudan, djibouti etc..commenting on ethio internal politics.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: እውነት የኦሮሞ ልጆች ደም በከንቱ መፍሰሱን የምትቃወሙ ከሆነ በአስቸኳይ ..ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው

Post by Ethoash » 26 Oct 2019, 14:58

Meleket wrote:
26 Oct 2019, 13:07
Ethoash wrote:
26 Oct 2019, 11:58

አሄሄ “የጣድቁ መለስ ምስክር” መሆንዎ ነው እንዴ፣ ኣዬ የወያኔ ነገር! :mrgreen: ወያኔ ትግራይ ታድያ መከላከል አትችልም ነበር ማለት ነው። የኤርትራዉያንን ንብረት ታድያ ማን ወሰደው ማንስ ወረሰው! ትግራዮች ወይስ እኒህ እላይ የተጠቀሱት ግለሰቦችና እርስዎ እየወነጀሉት ያለው አካል። እርስዎ ያሉት ሁሉ እውነት ነው ብንል እንኳ፣ እስከ አሁን ታድያ ትግራዮች ለምንድን ነው ከኤርትራ ልኡላዊ መሬት ውስጥ ያልወጡት’ሳ ወዳጄ! :mrgreen:

አንት ደደብ። ኤርትራኖች እኮ ከሪፈረንደም በኋላ ያለ ቪዛ ነው አዲስበባ ተቀምጠው ኢትዬዽያን ሲበዘብዙ የከረሙት። በእርግጥ ወኪል አርገው ነው ከአገር የወጡት ታድያ ስጦ ማስረከብ ያለበት ወኪላቸውን ይጠይቁ። እንጂ መንግስት ምን አገባው በስው ንብረት።

ይህ እንዲህ እንዳለ ታወቃለህ ኤርትራ ሁለት ግዜ ኢትዬዽያን እንደዘረፈች። አንደጃ መንጌ ሲወድቅ ወደብ ላይ የነበሩትን ንብረቶች በሙሉ ወርስዋል። ሁለተኛ ኢትዬ ኤርታራ ጦርነት ሲነስ ለሁለትኛ ግዜ ወደብ ላይ የነበሩትን የኢትዬዽያ ህዝብ ንብረት ወርስዋል ይህንን ምን ትለዋለህ

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: እውነት የኦሮሞ ልጆች ደም በከንቱ መፍሰሱን የምትቃወሙ ከሆነ በአስቸኳይ ..ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው

Post by Meleket » 28 Oct 2019, 04:36

ለጣድቁ መለስ ምስክሮችና ለሚመለከታቸው ጠበቆቹ ሁሉ የተጣፈ ነው።

አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ’ ሲባል ወይም ‘ውረድ እንውረድ ተባባሉና - - -’ ሲባል ሰምታችኋልን? የንጹሃን ኤርትራውያንን ንብረት ደግሞ በዚህ መልኩ ህወሃት ወያኖችና ተላላኪዎቻቸው በጣድቁ መለስ
ቆራጣ አመራር እየተመራችሁ ዘርፋችኋል። በኢትዮጵያዉያን በኩል የኤርትራ መንግስት እንዲህ አድርጎናል እንዲህ ሰርቶናል እንዲህ በድሎናል ከተባለ ደግሞ በጭዋ ደንብ ቁጭ ብሎ በመነጋገር መፍታት ነው። ነገርየው እስኪፈታ ድረስ፡ በጣድቁ መለስ ለተመራችሁት ህወሃቶቹ “ያይናችን ቀለም ደስ ያላላችሁ እኛ ኤርትራዉያን”፡ ለተሸላሚዉ ኢትዮጵያዊ ለዶ/ር አብዪ መንግሥት በጭዋ ደንብ ጥያቄያችንን እናቀርባለን። (አራት ነጥብ) :mrgreen:

አንዳንድ የተደናገሩ ወይም ሆን ብለው ሊያደናግሩ የሚያስቡ ሰዎች እንደሚሉት ኤርትራውያን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የገባን የሚመስላችሁ ካላችሁ፣ ኢትዮጵያውያን በኤርትራ የውስጥ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን
የጣድቁ መለሷ ኢትዮጵያ በኤርትራ ልዑላዊ መሬት ከሕግ ውጭ እንዳለች እውነት ዘንግታችሁ ነውን? እርግጥ ነው ኤርትራውያን ተመስለው የጣድቁ መለስን ወልጋዳ አመለካከትና የወያኔን አጀንዳ የሚያራግቡ የሉም አይባልም።። (ስምንት ነጥብ) :lol:

በህዝቦች መስዋእትነትና በኤርትራውያንና በኢትዮጵያውያን ጣምራ ትግል የተገኘውን የአካባቢያችንን ሰላም ሊያደፈርሱ የሚሹ ወገኖችን
አደፍርሶችንብንቃወም፣ ለጋራ ጥቅም ብለን ነው። ይህ ብቻም አይደለም። የደቡብ ሱዳን ሆነ የኬንያ እንዲሁም የጅቡቲ ዜጎች ስለ ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በአሁኑ ስዓት አልጻፉም ከተባለ፣ የጣዲቁ መለሷ ኢትዮጵያ የነዚህን አገሮች ልዑላዊ መሬት ደፍራለችን? ብለን ብንጠይቅ መልሱ ቁልጭ ብሎ ይታየናል።።። (አስራ ሁለት ነጥብ) :lol:

ስለሆነም ኤርትራዉያን ከሥርዓት አልበኞቹ የጣድቁ መለስ ርዝራዦችና ከነዚህ ርዝራዦች ጋር የሚላላስን አካል ብንቃወም ሰላም ወዳድ ያፍሪካ ቀንድ ዜጎች በፍጹም አይገርማቸውም።።።። (አስራ ስድስት ነጥብ)
:mrgreen:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20629
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: እውነት የኦሮሞ ልጆች ደም በከንቱ መፍሰሱን የምትቃወሙ ከሆነ በአስቸኳይ ..ለፍርድ መቅረብ ያለባቸው

Post by Fed_Up » 28 Oct 2019, 09:41

Ethoash wrote:
26 Oct 2019, 14:58
Meleket wrote:
26 Oct 2019, 13:07
Ethoash wrote:
26 Oct 2019, 11:58

አሄሄ “የጣድቁ መለስ ምስክር” መሆንዎ ነው እንዴ፣ ኣዬ የወያኔ ነገር! :mrgreen: ወያኔ ትግራይ ታድያ መከላከል አትችልም ነበር ማለት ነው። የኤርትራዉያንን ንብረት ታድያ ማን ወሰደው ማንስ ወረሰው! ትግራዮች ወይስ እኒህ እላይ የተጠቀሱት ግለሰቦችና እርስዎ እየወነጀሉት ያለው አካል። እርስዎ ያሉት ሁሉ እውነት ነው ብንል እንኳ፣ እስከ አሁን ታድያ ትግራዮች ለምንድን ነው ከኤርትራ ልኡላዊ መሬት ውስጥ ያልወጡት’ሳ ወዳጄ! :mrgreen:

አንት ደደብ። ኤርትራኖች እኮ ከሪፈረንደም በኋላ ያለ ቪዛ ነው አዲስበባ ተቀምጠው ኢትዬዽያን ሲበዘብዙ የከረሙት። በእርግጥ ወኪል አርገው ነው ከአገር የወጡት ታድያ ስጦ ማስረከብ ያለበት ወኪላቸውን ይጠይቁ። እንጂ መንግስት ምን አገባው በስው ንብረት።

ይህ እንዲህ እንዳለ ታወቃለህ ኤርትራ ሁለት ግዜ ኢትዬዽያን እንደዘረፈች። አንደጃ መንጌ ሲወድቅ ወደብ ላይ የነበሩትን ንብረቶች በሙሉ ወርስዋል። ሁለተኛ ኢትዬ ኤርታራ ጦርነት ሲነስ ለሁለትኛ ግዜ ወደብ ላይ የነበሩትን የኢትዬዽያ ህዝብ ንብረት ወርስዋል ይህንን ምን ትለዋለህ

AgameW idiot,

You see how Meleket examined your true color to come out. This why we always refer the Ugumsh tribe “low IQ” yes we the Eritreans have no enemy other than Tigray idiots.

Leba hula... qebaTari

Post Reply