Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሰበር ዜና፡- የኣይተ ዘርዓይ አሰግዶም ኢሜይል አካውንት ሃክ ተደረገ!! ህወሓት ኢትዮጵያን የማተራመስ ዕቅዱን እንዲያዘገይ ተገደደ!

Post by Hameddibewoyane » 26 Oct 2019, 09:59

የቀድሞ የብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘርዓይ አሰግዶም የኢሜል አካውንት ሃክ ተደርጓል። ከላይ ከተጠቀሰው የባለሙያዎች ቡድን በደረሰ መረጃ መሰረት አቶ ዘርዓይ ለትግራይ ክልል ምክትል መስተዳደር ዶ/ር ደብረፂዮን እና አቶ ጌታቸው ረዳን ጭምሮ ለከፍተኛ የህወሓት ባለስልጣናት በላኩት የኢሜይል መልዕክት ደቡብ እና አዲስ አበባን ለማተራመስ የነበራቸው ዕቅድ ለተወሰነ ግዜ እንዲዘገይ ጠይቀዋል። ለዚህ ደግሞ የአቶ ጌታቸው ረዳ የኢሜይል አካውንት ሃክ መደረጉ በእንቅስቃሴያቸው ዙሪያ ጥርጣሬ ስለሚፈጥር እንደሆነ ጠቁመዋል። አቶ ዘርዓይ አሰግዶም ለከፍተኛ የህወሓት ባለስልጣናት የላኩት የኢሜይል መልዕክት ከታች መመልከት ይቻላል።


Post Reply