Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የአማራወ ሳተላይት ቲቪ ኢሳትና 360 የቄሮው አርበኛ ጃዋረ መሃመድ ባደረስባቸው ክፍተኛ የመንፈስና የድል አድራጊነት የተነሳ ፕሮፖጋንዳችወን ይዘው መውጣት አልቻሉም!!*ነፍስ ይማር ብለ

Post by Degnet » 25 Oct 2019, 19:18

MatiT wrote:
25 Oct 2019, 19:15
We will support all freedom fighters,it is a matter of love.Loving civilization and civilized people,you savages.In the country of the blind,one eyed man is the king.

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የአማራወ ሳተላይት ቲቪ ኢሳትና 360 የቄሮው አርበኛ ጃዋረ መሃመድ ባደረስባቸው ክፍተኛ የመንፈስና የድል አድራጊነት የተነሳ ፕሮፖጋንዳችወን ይዘው መውጣት አልቻሉም!!*ነፍስ ይማር ብለ

Post by MatiT » 25 Oct 2019, 19:28

በኦሮሞ ፎብያ የሚታወኩት ኤርምያስና ሃብታሙ ከንግዲህ አገግመው የሚመለሱ አይመስልም የሚባል ሹክሽክታ አለ... የኢሳት የዛሬ ዘገባ አለማቅረቡ አማራው ቤት ትልቅ መደናገርን መርበትበትን ፈጥሯል የሚባል ወሬም አለ.. አንድ ጅዋር ይሄን ሁሉ ያድርስ..እናቱ ወልደዋለች

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የአማራወ ሳተላይት ቲቪ ኢሳትና 360 የቄሮው አርበኛ ጃዋረ መሃመድ ባደረስባቸው ክፍተኛ የመንፈስና የድል አድራጊነት የተነሳ ፕሮፖጋንዳችወን ይዘው መውጣት አልቻሉም!!*ነፍስ ይማር ብለ

Post by MatiT » 25 Oct 2019, 19:37

Gemechu Itana

ጃዋር VS ESAT

የበታችነት ክፉ ደዌ ነው ።
ከሀገር ከወጡ በኋላ በትምህርቱ ረገድ ብዙም ስኬታማ ያልሆኑት የESAT ሰዎች በየቀኑ ልክ እንደ ክፉ ጎሮቤት ጃዋር መሐመድን የቡና መጠጫ አድርገውታል ።
እነሱ የፖለታካ እውቀታቸውና ግንዛቤያቸው ከስቱዲዮአቸው ውጪ ብዙም ያልራቀ በመሆኑ አንድ ላይ አጀንዳ በተከታታይ ይወያዩበታል የሞሮን እና የደደቦች ውይይት ነው የሚመስለው ።
አርፈው ልመናቸውን ቢያጧጡፉ ይሻላቸዋል አሁን አዲስ የልመና ዘዴ ይዘው መጥተዋል ተመልካቾቻቸው አሮጌ መኪና ካላቸውለኢሳት እንዲለግሱ የሚል ። ይሄ በልመና ላይ ያላቸውን የዳበረ ልምድ ያሳያል እሱ ይሻላቸዋል ፖለቲካውን ለቄሮና የጃዋር ቢተውት ይሻላል ።

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የአማራወ ሳተላይት ቲቪ ኢሳትና 360 የቄሮው አርበኛ ጃዋረ መሃመድ ባደረስባቸው ክፍተኛ የመንፈስና የድል አድራጊነት የተነሳ ፕሮፖጋንዳችወን ይዘው መውጣት አልቻሉም!!*ነፍስ ይማር ብለ

Post by MatiT » 25 Oct 2019, 20:53

present wrote:
25 Oct 2019, 19:50
Ascari,

You have been dreaming about bringing Ethiopians to your Ascari low level, but it will never happen. It's only in your dream.

Cockroach qorchame

I know you don't care if 100s of thousands of ascaris in Ethiopia die. Since you are already dead, you don't care kkkk
Look how the confused Present's famillies are talk..አብይ እርምጃ መውስደ አለበት፣ መልሶ ዶር አብይ ተባባሪ ነው የላል ከዛ ደግሞ ኦሮሞዎቹ ድራማ ነው የስሩት ይላል፣ ድንብርብሩ የወጣ የአማራው ማንነት ያሳዝናል የላለ የጨነቀው እኢትዮጵያዊው,... እረ እቺ አገር ወዴት እየሄደች ነው???

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የአማራወ ሳተላይት ቲቪ ኢሳትና 360 የቄሮው አርበኛ ጃዋረ መሃመድ ባደረስባቸው ክፍተኛ የመንፈስና የድል አድራጊነት የተነሳ ፕሮፖጋንዳችወን ይዘው መውጣት አልቻሉም!!*ነፍስ ይማር ብለ

Post by MatiT » 25 Oct 2019, 20:56

Post by MatiT » 25 Oct 2019, 21:57

ጀዋር መሀመድ ለምንድነው የሚጠላው ?
*********************************

ባለፉት 8 እና 9 ዓመታት በጠንካራ አቋም ለኦሮሞ ህዝብ የሰራና የተሟገተ እንደ ጀዋር መሀመድ የለም። በ12 ዞኖች ተከፋፍሎ እርስበርስ የማይተዋወቅ እና የጋራ ፍላጎቱን በአንድ ድምፅ ማስተጋባት ያልቻለውን ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ መስመር እንዲይዝ ያደረገ የኦሮሞ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀዋር መሀመድ ነው። ዛሬ የኦሮሞ ህዝብ ከዓለም ጫፍ እስከ ጫፍ ጠላቱን፣ ወዳጁን ፣ መብቱን ፣ ብቃቱን ፣ አጠቃላይ የተፅዕኖ ፈጣሪነት ቁመናውን በተረዳበት ዕለት ልጆቹን ለአደጋ የሚሰጥበት ምንም ምክንያት አይኖርም። ጀዋር ለኦሮሞ ህዝብ ያበረከተውን አስተዋጽኦ ለመዘርዘር ባይቻልም በጥቂቱ

▶ኦሮሞን ወደ አንድነት አረጋገጠ

▶የኦሮሞ ህዝብ ልሳን የሆኑ ሚዲያዎችን አቋቋመ

▶በአይነቱ ለየት ያለ ለነፃነት የሚደረግ ትግልን ነደፈ

▶የኦሮሚያን ፖለቲካ ጠንካራ አለት ላይ አቆመ

▶የኦሮሙማ መሀንዲስ ሆነ

▶የኦሮሞን ወጣቶች (ቄሮ) በስልታዊ መንገድ በማደራጀት የነፃነት ታጋይን ፈጠረ

▶የኦሮሞ ህዝብ በማኀበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች እንዲተሳሰቡ አደረገ

▶ብትንትኑ የወጣውን የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሀሳብ ወደ አንድ ማዕከል እንዲሰበሰብ አደረገ

▶የኦሮሞ ብሔርተኝነት አንድ ኢንች ወደ ዋላ ፈቅ እንዳይል አደረገ

▶የኦሮሞ ብሔርተኝነት መሪ ስለሆነ

#በቃ_ለዚሁ_ነው_የሚጠላው 😎

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: የአማራወ ሳተላይት ቲቪ ኢሳትና 360 የቄሮው አርበኛ ጃዋረ መሃመድ ባደረስባቸው ክፍተኛ የመንፈስና የድል አድራጊነት የተነሳ ፕሮፖጋንዳችወን ይዘው መውጣት አልቻሉም!!*ነፍስ ይማር ብለ

Post by MatiT » 25 Oct 2019, 23:17

ወያኔ በ1997 ምርጫ ወቅት ወጣቱን "አደገኛ ቦዘኔ" የሚል ቅፅል ስም በመስጠቱ ተንኮታኮተ ።
በዚህ ወቅት ደግሞ የኢዜማ እና የኢሳት የ 360 የነፍጠኛው አክራሪ ኦሮሞ ጠል ሀይሎች ወጣቱን የኦሮሞ ህዝብ ክፍል "ቄሮን " መንጋ በማለት እየሰደቡት ይገኛሉ ።
ይህ ድርጊታቸው መጨረሻቸውን የሚያፋጣን እና የተመኙትን ስልጣን ጉም እንደሚያደርግባቸውና አወዳደቃቸውም የወያኔ አይነት እንደሚያደርገው አልጠራጠርም ።

Post Reply