Re: PM Abiy update !
የዓብይ እና የአይጦቹ መልስ አንድ አይነት ነው ::
ድመት አንገት ላይ ቃጭል ለማስገባት ከዘመቱት አያሌ አይጦች መካከል አንዱ ተርፎ የተናገረው፦
“እግዚአብሔር ይመስገን እንደፈራነው አይደለም”
ድመት አንገት ላይ ቃጭል ለማስገባት ከዘመቱት አያሌ አይጦች መካከል አንዱ ተርፎ የተናገረው፦
“እግዚአብሔር ይመስገን እንደፈራነው አይደለም”