Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ለትግሬዎች ከሰማይ የሚወርደው የአምበጣ መና እንደቀጠለ ነው!!

Post by Maxi » 25 Oct 2019, 09:34

ለትግሬዎች ከሰማይ የሚወርደው የአምበጣ መና እንደቀጠለ ነው!!

በትግራይ ክልል የአምበጣ ወረርሽኝ እያንዣበበ ነው።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በትግራይ ክልል መሃክለኛ ምብራቅ ዞን ሕንጣሎ ወጀራት ሓዳለና ፀሓፍቲ በተባሉ ቆላማ ቦታዎች እና በደቡባዊ ዞን ወረዳ ራያ ዓዘቦ ጨርጨር በተባለ ኣካባቢ የኣምበጣ መንጋ የደረሰው የመሀር ሰብል ለማጥቃት በሰፊው በማንዛብ ላይ ስለሚገኝና እና ከስማ እየወረደ ያለው መና እንደቀጠለ በመሆኑ ሁሉም ትግሬ እየወጣ የሚችለውም ያክል የአምበጣ መና በመሰብሰብ እንዲያከማች የትግራይ ክልል መንግስት ለህዝቡ ማሰብ ይወዳል።

የትግራይ መንግ ለህዝቡ ማሳሰብ የሚወደው ነገር ይህ ከሰማይ እየወረድልን ያለው የአምበጣ መና ሁል ግዜ ሊገኝ ስለማይችል ሁሉም ትግራዋዊ የሚችለውም ያክል ምርት እየሰበሰ ወደ ቤቱ እንዲያስገባ እንመክራለን

ይህ ነገር ትልቅ ጠቃሚ ዜና ስለሆነ ሁላችን ሼር እናደርገው።ብDegafi Godifey