Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ሲኖዶስ በኦሮሚያ (ፊንፊኔ) እየኖረ ፓትራርካቸው ኢሬቻን ሆራ ፊንፊኔ ላይ ሲያከብር አላየሁትም። ለምን ይሆን?

Post by AbebeB » 24 Oct 2019, 16:22

ያልተጣሩ የውስጥ ምንጮች እንደሚሉት ከሆነ ቃልቻ ይዞት ያጓራ እንደነበረና ክርሲቲያኖች እንደ ፀለዩለት ነው። ዛሬ ደግሞ ተሽሎት ማሻላና ድንች ካልሆነ ለሶስት ቀን የዓሣማ ሥጋ አልበላም ያለ ይመስላል።

ዓሣ የማይበላው የአማራ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ወይስ የተጋሩ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ?

የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ እንዲህ ያለ ጣጣ ያለበት አይመስልም።