Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Jawar Mohammed : "Medemer is Meles Zewnawi's Abiotawi Democracy in another name".

Post by Abdelaziz » 24 Oct 2019, 16:14

kkkkkk This is true, but weyane says no to Meshrefet, coz Meshrefet is not allowed to plagiarize Meles's works

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Jawar Mohammed : "Medemer is Meles Zewnawi's Abiotawi Democracy in another name".

Post by Meleket » 25 Oct 2019, 10:56

ታድያ 'የማጠማጢክሱ ሎጂክ' እንዲህ አይሆንምን? :mrgreen:

‘መደመር’ ያቶ መለስ ዜናዊ ኣብዮታዊ ዲሞክራሲ ሌላኛው ስም ነው” ከተባለ፡

ይህን ያለውም “የቄሮ” መሪ ነኝ የሚል፣ እዚህም እዚያም ተምሪያለሁ ከኔ ወድያ ምሁርና ረቂቅ የፖለቲካ ጠቢብ የለም ባይ፣ በወያኔ ሥር በእስር ለማቀቁ ጋዜጠኞች ክብር የሌለው ትዕቢተኛ ሰው ከሆነ፡

እኛ ደግሞ “ ‘ቄሮ’ የኦሮምኛ ተናጋሪ አግኣዚ ሌላ ስም ነው ማለት ይቻላል ማለት ነዋ” እንለዋለን! :lol:

ሓቁ ይህ ነው፡ ቅር ያለው ቅራሪ ወይ አምቡላ መጠጣት ይችላል፣ ጫትም ሊቅም ይችላል፣ እኛ ግን ለጤናው መልካም አይደለም ብለን እንመክረዋለን፤ ምክንያቱም ጫቱ ላቶ መለስም አልጠቀማቸውና።

‘ኳሲቱን’ ስትጫወቱ ማሀል ዳኞችም መስመር ዳኞችም እንዳለን አትዘንጉ! አመሰግናሎሁ! :mrgreen:

Post Reply