Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: የተማሪው ፊቱ ይናገራል ፣ ጎዳናው ይመሰክራል! [PHOTO]

Post by Assegid S. » 24 Oct 2019, 09:14

ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህን ህፃን በዚህ ቅፅበት ቢያገኙት የሚያበረቱበትን የተስፋ ቃል አሰብኩና ፈገግ አልኩ ¡ "ኮሽ ባለ ቁጥር አትደንግጥ"



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የተማሪው ፊቱ ይናገራል ፣ ጎዳናው ይመሰክራል! [PHOTO]

Post by Ethoash » 24 Oct 2019, 12:27

Revelations wrote:
24 Oct 2019, 11:59
አዛኝ መሳይ ቅቤ አንጎች

ትናንት አንተ አነበርክም ይህንን መቀመቅ ስትደግስ የነበረው ። አሁን ምን ይደንቕህ የዘራህውን ነው የምታጭደው።

የባስ ብለህ በህፃናት የፖለቲካ ንግድ ጀመርክ ። ይህ እኮ ቀላል ነው እስቲ ድንጋይ አንሳ ተብሎ ህፃኑ ይላካል ፎቶ ላንተ ያላካል። አንተ ገንዘብ ትብጭቃለህ። ግን ነገሩን በጥልቅ ካየህው ይህ የህፃን ብዝበዛ ነው። አንድ ሕፃን ከሁለት አመት በታች የሆን ደንጋይ አንሳ ብሎ መላክ ምን ይሉታል ። ለምን ለብቻው መንገድ ላይ ይጫወታል ። ምን አግብቶት ነው በአዋቂውች ነገር የሚገባው። አንዱ እኛ ያስቀመጥነውን ድንጋይ አንተ ለምን ታነሳለውህ ብሎ ቢያጠቃውስ የምን መዳፈር ነው። ለጁን ባይመቱት አባቱን ቢመቱት ስ አንተ የጁሀር ተቃዋሚ ነህ ብለውት። እኔ መማታት አልደግፍም ግን ማን ያስቀመጠውን ድንጋይ ማን ያነሳል ። መንግስት ተወካይ ብቻ ነው ማንሳት ያለበት ማንም ነገር ሰውን መፈለግ የለበትም።

ለምሳሌ አንድ ሰው ቆሻሻ መንገድ ላይ ቢጥል አንት ፓሊስ አይደለህም በግድ እንዲለቅም ማስደረግ ። ከፈለግህ ፓሊስ ጥራ እንጂ እገላግላለሁ በለህ እንዳይገላግሉህ

Post Reply