Page 1 of 1

የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው

Posted: 23 Oct 2019, 22:46
by Horus

ለምን ይህን አልኩ?

አንድ፣ በኦሮሞች መካከል ያለው ልዩነት የመጨረሻው ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል ። ስለሆነም አቢይ ጃዋርን ቆንጥጦት ዘሎ እንዲወጣ እና ራሱን ሙሉ በሙል እንዲያጋልጥ አደረገው ። ጃዋርም እዚያ ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብሎ ገባና ቄሮን ቀሰቀሰ።

ሁለት ፤ ጃዋር በተለይ በሸዋ ኦሮሞ ላይ ሃረርን እያስነሳ ነው ። በዚህ ደግሞ አሸናፊው አቢየ ነው ።

ሶስት ፣ በኦሮሞና በመላ ኢትዮጵያ ባቢይ ደጋፊና በዘር ፖለቲከኞች መሃል ያለው ግዙፍ ትግል አሁን በግልጽ ታውጇል። በዚህ ትግል ደሞ አሸናፊው አቢይ ነው።

አራት፣ ከዚህ በኋላ ጃዋር ያሉት የጨዋታ ካርዶቹን ሁሉ አልቀውበታል ።

አምስት ፣ ይህም ሆነ ያ ጃዋር በግልጽ ባቢይ ላይ ጦር ማወጁ በጣም ጥሩ ነው። አሁን የጃዋር ጉዳይ መፍቴ ያገኛል ማለት ነው ።

ስድት ፣ አሁን መላ ኢትዮጵያ አቢይን ደግፎ በቄሮ ላይ እየተነሳ ነው ። በዚህም አሸናፊው አቢይ ነው !

Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው

Posted: 23 Oct 2019, 22:55
by Horus

Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው

Posted: 23 Oct 2019, 22:57
by Halafi Mengedi
Horus wrote:
23 Oct 2019, 22:46

ለምን ይህን አልኩ?

አንድ፣ በኦሮሞች መካከል ያለው ልዩነት የመጨረሻው ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል ። ስለሆነም አቢይ ጃዋርን ቆንጥጦት ዘሎ እንዲወጣ እና ራሱን ሙሉ በሙል እንዲያጋልጥ አደረገው ። ጃዋርም እዚያ ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብሎ ገባና ቄሮን ቀሰቀሰ።

ሁለት ፤ ጃዋር በተለይ በሸዋ ኦሮሞ ላይ ሃረርን እያስነሳ ነው ። በዚህ ደግሞ አሸናፊው አቢየ ነው ።

ሶስት ፣ በኦሮሞና በመላ ኢትዮጵያ ባቢይ ደጋፊና በዘር ፖለቲከኞች መሃል ያለው ግዙፍ ትግል አሁን በግልጽ ታውጇል። በዚህ ትግል ደሞ አሸናፊው አቢይ ነው።

አራት፣ ከዚህ በኋላ ጃዋር ያሉት የጨዋታ ካርዶቹን ሁሉ አልቀውበታል ።

አምስት ፣ ይህም ሆነ ያ ጃዋር በግልጽ ባቢይ ላይ ጦር ማወጁ በጣም ጥሩ ነው። አሁን የጃዋር ጉዳይ መፍቴ ያገኛል ማለት ነው ።

ስድት ፣ አሁን መላ ኢትዮጵያ አቢይን ደግፎ በቄሮ ላይ እየተነሳ ነው ። በዚህም አሸናፊው አቢይ ነው !

Abay flood changed its course and crossed Shewa, Harar, Somalia to Indian Ocean.

Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው

Posted: 23 Oct 2019, 23:31
by Dawi
Horus,

Great points.

እኔ የጃዋር ነገር የበቃኝ ሚኒልክ ቤተ መንግሥት (Unity Park) የዐኖሌ ሐውልት አብሮ ለትዕይንት መቅረብ ነበረበት ሲል ነው ፤ የት አገር እንደዚያ ይደረጋል?

ሌላው ሕዝብ ግን ዐብይ ዐኖሌን በጊዜው ገንዘብ አሰባስቦ እንዳሰራው ጠንቅቆ ማወቁ እንደተጠበቀ ሆኖ ማለት ነው፤

ይህን ሐሳብ ብሎ ለኢትዮጵያዊ ደፍሮ መምከሩ ለቀባሪው እንደ ማርዳት አይሆንም?

ይሄን ያህል የአማራ ጥላቻ (የእናቱን ዘመዶች) በአሁኑ ጊዜ አስፈላጊ ነው?

ለመሆኑ ጃዋር ጤነኛ ነው?
Horus wrote:
23 Oct 2019, 22:46

ለምን ይህን አልኩ?

አንድ፣ በኦሮሞች መካከል ያለው ልዩነት የመጨረሻው ከፍተኛ ደረጃ ደርሷል ። ስለሆነም አቢይ ጃዋርን ቆንጥጦት ዘሎ እንዲወጣ እና ራሱን ሙሉ በሙል እንዲያጋልጥ አደረገው ። ጃዋርም እዚያ ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብሎ ገባና ቄሮን ቀሰቀሰ።

ሁለት ፤ ጃዋር በተለይ በሸዋ ኦሮሞ ላይ ሃረርን እያስነሳ ነው ። በዚህ ደግሞ አሸናፊው አቢየ ነው ።

ሶስት ፣ በኦሮሞና በመላ ኢትዮጵያ ባቢይ ደጋፊና በዘር ፖለቲከኞች መሃል ያለው ግዙፍ ትግል አሁን በግልጽ ታውጇል። በዚህ ትግል ደሞ አሸናፊው አቢይ ነው።

አራት፣ ከዚህ በኋላ ጃዋር ያሉት የጨዋታ ካርዶቹን ሁሉ አልቀውበታል ።

አምስት ፣ ይህም ሆነ ያ ጃዋር በግልጽ ባቢይ ላይ ጦር ማወጁ በጣም ጥሩ ነው። አሁን የጃዋር ጉዳይ መፍቴ ያገኛል ማለት ነው ።

ስድት ፣ አሁን መላ ኢትዮጵያ አቢይን ደግፎ በቄሮ ላይ እየተነሳ ነው ። በዚህም አሸናፊው አቢይ ነው !

Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው

Posted: 23 Oct 2019, 23:40
by Horus
ሰላም ፕረዘንትና ዳዊ።

ትክክል ! ዛሬ ናዝሬት የታየው ሕዝቡ ጃዋርና ቄሮን እንዴት እንደ ሚመለከቱዋቸው መስክሯል ። ከዚህ በኋላ ጃዋር የሚታግለው እዚያው ካለው ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ጋር ነው። ይህን ቀን ነበር ሁሉም የሚጠብቀው !

Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው

Posted: 24 Oct 2019, 00:46
by Horus
የደቡብ ሕዝብ ጃዋርን ከሲዳማ ያባርራል !

Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው

Posted: 24 Oct 2019, 01:33
by Horus
ጃዋር እየተሸነፈ ለመሆኑ ጥቂት ነገሮችን ልዘርዝር፣

አንድ፣ ጃዋር በፌስቡክ ጥሪ ስራ ፈት ወጣት በድንገት መንገድ አውጥቶ ትራፊክ ማውኩ እንደ ትግልና ድርጅት የሚያይ ጋን ባለቀበት እንስራ የሆነ ምንጀት ነው። በፊዚክስ ውስጥ ማሥ ሃይል ወይም እኤነርጂ የሚሆንበት ሂደት አለ ። ማንም የተሰለፈ ድንጋይ ወርዋሪ ድርጅት አይደለም ።

ሁለት ። ጃዋር እስትራተጂያዊ ግብ የለውም ። የጎሳ ፌዴሬሽን ራሱ አቢይ ሞክሮት ሞክሮት ሊሰራ ያልቻለ የመሃይሞች ጥንቆላ ነው። ያንን እንደ መሰረታዊ ግብ እና እስትራተጅክ አላማ ይዞ የሚያጓራ ጃራር ቀፎ ማለት ነው።

ሶስት ። ጃዋር በህልሙ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ፖለቲካ ውስጥ በዚ ክንድ ዱላ የሚነካው ሰው የለም ። ጃዋር ያንድ ኦሮሞ ቀበሌ ፖለቲካ ነው ። አሩሲ ወርዶ ለወረዳ መሮጥ ነው ያለው ምርጫ በቃ ድራማው ይብቃ !!

አራት፣ ይህን ማለት ደሞ ገና ስንት ግዙፍ ኦሮሞ ስልጣን ፍላጊዎችን አሸንፎ ማለት ነው።

አምስት ፣ በተደራጀ ሕዝብ ውስጥ ጃዋር ማንንም የማይመራ የስራ ፈት ወጣቶች ስሜት አስተናጋጅ ራሱን የሚሸውድ ናርሲሲት ነው ። በቃ !!!

Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው

Posted: 24 Oct 2019, 02:12
by Horus

Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው

Posted: 24 Oct 2019, 13:33
by Horus

Re: የዛሬው የቄሮ ሁከት የጃዋርና ቄሮ ፍጻሜ መጀመሪያ ነው

Posted: 24 Oct 2019, 21:36
by mollamo
G-war is dead from now on. True ethiopians will chase him out soon