Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። / ተስፋዬ ገብረአብ

Post by MatiT » 23 Oct 2019, 13:28

የተበላ ቁማር!

የጃዋርን ቃለመጠይቅ LTV ላይ ተከታተልኩ። ጃዋር ዛሬም እንደ ትናንቱ ከእውነት ጎን በጽናት በመቆሙ ባርኔጣየን በክብር አንስቼለታለሁ።

መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። ርግጥ ነው ESAT የተባለው ሜዲያ ጃዋር ወደ እስር ቤት እንዲገባ ሲወተውት ሰንብቶአል። ይህ ማለት ነጻ ኦሮሚያ እንድትመሰረት ማጣደፍ መሆኑ እንዴት እንደማይገባቸው ይገርመኛል።

ዞረም ቀረ የሸዋ ተንኮለኛ መኩዋንንት ልጅ እያሱ መሓመድ ላይ የሰሩትን ድራማ ጃዋር መሓመድ ላይ ለመድገም ጊዜው አይፈቅድም። የተበላ ቁማር ነው!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። / ተስፋዬ ገብረአብ

Post by Za-Ilmaknun » 23 Oct 2019, 13:39

Ayyy,

Whatever Tesfaye says is nothing but toxin covered with honey.Tesfaye invented Anole and Jawar turned the drama in to a reality.That man has lost any shred of credibility in the eyes of Ethiopians. The Qerro mob is leading itself to the abyss by indirectly supporting the agenda subscribed to it by TPLF. If it were not for the PMs assuring speeches, the game on the ground would already have agitated the winder populous to take matters on its hands. The country belongs to all and, even the likes of you and Tesfaye are allowed to live and work in it.

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። / ተስፋዬ ገብረአብ

Post by Zmeselo » 23 Oct 2019, 13:46

Welcome, wurn'chlla- ye internet tewagi.

The reception will be, awesome. :lol:
present wrote:
23 Oct 2019, 13:33
Minority ascaris

:lol:

You will see very soon

After we finish with them we are coming to you

MatiT wrote:
23 Oct 2019, 13:28
የተበላ ቁማር!

የጃዋርን ቃለመጠይቅ LTV ላይ ተከታተልኩ። ጃዋር ዛሬም እንደ ትናንቱ ከእውነት ጎን በጽናት በመቆሙ ባርኔጣየን በክብር አንስቼለታለሁ።

መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። ርግጥ ነው ESAT የተባለው ሜዲያ ጃዋር ወደ እስር ቤት እንዲገባ ሲወተውት ሰንብቶአል። ይህ ማለት ነጻ ኦሮሚያ እንድትመሰረት ማጣደፍ መሆኑ እንዴት እንደማይገባቸው ይገርመኛል።

ዞረም ቀረ የሸዋ ተንኮለኛ መኩዋንንት ልጅ እያሱ መሓመድ ላይ የሰሩትን ድራማ ጃዋር መሓመድ ላይ ለመድገም ጊዜው አይፈቅድም። የተበላ ቁማር ነው!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። / ተስፋዬ ገብረአብ

Post by Zmeselo » 23 Oct 2019, 14:37

I am not the one saying, "zeraf- zeraf".

Why don't you try it, though? You don't even need, to go to war. Just find some Eritrean somewhere, he'll be more than enough for you.

I would gladly make a poster out of your corpse, & sell it to everyone.
present wrote:
23 Oct 2019, 14:21
We know what you are going to do. You gonna run again :x :lol: :lol:

Zmeselo wrote:
23 Oct 2019, 13:46
Welcome, wurn'chlla- ye internet tewagi.

The reception will be, awesome. :lol:
present wrote:
23 Oct 2019, 13:33
Minority ascaris

:lol:

You will see very soon

After we finish with them we are coming to you

MatiT wrote:
23 Oct 2019, 13:28
የተበላ ቁማር!

የጃዋርን ቃለመጠይቅ LTV ላይ ተከታተልኩ። ጃዋር ዛሬም እንደ ትናንቱ ከእውነት ጎን በጽናት በመቆሙ ባርኔጣየን በክብር አንስቼለታለሁ።

መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። ርግጥ ነው ESAT የተባለው ሜዲያ ጃዋር ወደ እስር ቤት እንዲገባ ሲወተውት ሰንብቶአል። ይህ ማለት ነጻ ኦሮሚያ እንድትመሰረት ማጣደፍ መሆኑ እንዴት እንደማይገባቸው ይገርመኛል።

ዞረም ቀረ የሸዋ ተንኮለኛ መኩዋንንት ልጅ እያሱ መሓመድ ላይ የሰሩትን ድራማ ጃዋር መሓመድ ላይ ለመድገም ጊዜው አይፈቅድም። የተበላ ቁማር ነው!

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። / ተስፋዬ ገብረአብ

Post by MatiT » 23 Oct 2019, 15:03

የዛሬ ውሎዬን ላጋራችሁ
==========
ጠዋት በሌሊት ተነስቼ ወደ ቦሌ ስሄድ ቄሮ አካባቢውን(የጃዋርን ቤት)ተቆጣጥሮ አገኘሁት ተመስጌን አምላኬ እንኳንም ጃዌ ሰላም ሆነ ብዬ ወደ ፉሪ ሄድኩ ።
ፉሪ ስደርስ 2.30 ሆኗል ጀሞ አደባባዩ ላይ በቄሮ ሰልፍ ምክንያት ከአየር ጤና መናኸሪያ የወጡ ባሶችም ሳይቀሩ ተመልሰው የጀሞን መስመር አጣበውታል በዚህ ጊዜ የቄሮ ንቅናቄ ከፍ እያለ መሆኑን ተረድቼ ተመልሼ በአየር ጤና አድርጌ ወደ አስኮ ቡራዩ ስሄድ ከፉሪው ያነሰ ቢሆንም የተወሰነ ትንሽ እንቅስቃሴ እንዳለ ተረዳሁ ።
ከዛም ወደ ፒያሳ እና ካዛንቺስ አመራሁ ፊንፊኔ በድንጋጤ ደንዝዛ የወትሮ እንቅስቃሴዋ ቀንሶ ከተማው በቄሮ ሙቭመንት ተደናግጦ አየሁት ።
ሆሆሆ ብዬ ጉዞዬን አሁንም ተመልሼ ወደ ጃዋር መኖሪያ ሳደርግ ቄሮ አሁንም ቤቱን ከቦ በከፍተኛ ወኔ እየጠበቀ መሆኑን አረጋግጬ ወደ 11 ሰአት ደግሞ ወደ ጣፎ አመራሁ ።
እዛም ቄሮ የተወሰነ መንገድ የመዝጋት እንቅስቃሴ ያደረገ ቢሆንም ፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ ጥቃት ፈፅሟል ።
ይህ ታዝቤ አሁን ከመሸ ወደ 3.30 ወደ ሰፈር እየሄድኩ ነው።

የሚገርመው በዛሬው ውሎዬ አዳማ ላይ ቢሾፍቱ ላይ እና ፉሪ ላይ ኢዜማ ያደራጃቸው ፀረ ኦሮሞዎች የተለያየ ዘዴዎችን ተጠቅመው ቄሮውን ሲያጠቁ መዋላቸው ነው በዚህም የተነሳ ከፀጥታ ሀይሉ ከተወሰደው ጥቃት በተጨማሪ በነዚህ ፀረ ህዝቦች በተወሰደ ዕርምጃ ሰው ሞቷል ።
ያሳዝናል
አሁን ቤት ስገባ ኢሳት ኢትዮ 360 ላይ ጃዋር ከተደገሰለት የሞት እና የእስራት ሴራ በማምለጡ እጅግ ተቆጭተው እና ተናደው እየተንጨረጨሩ ሰማሁዋቸው ።

Gemechu Itana

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። / ተስፋዬ ገብረአብ

Post by MatiT » 23 Oct 2019, 18:55

ግልፅ መልዕክት ለኦሮሞ ጠል ነፍጠኞች
"እባካችሁ ኢትዮጵያችሁን ውሰዱ ኦሮሚያችንን ግን አትንኩብን "
Gemechu Itana

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። / ተስፋዬ ገብረአብ

Post by simbe11 » 23 Oct 2019, 20:00

You are always defending the in-defensible.
Tesfaye Wedi-Teben is the worst human being on earth.
next to ....
Zmeselo wrote:
23 Oct 2019, 13:46
Welcome, wurn'chlla- ye internet tewagi.

The reception will be, awesome. :lol:
present wrote:
23 Oct 2019, 13:33
Minority ascaris

:lol:

You will see very soon

After we finish with them we are coming to you

MatiT wrote:
23 Oct 2019, 13:28
የተበላ ቁማር!

የጃዋርን ቃለመጠይቅ LTV ላይ ተከታተልኩ። ጃዋር ዛሬም እንደ ትናንቱ ከእውነት ጎን በጽናት በመቆሙ ባርኔጣየን በክብር አንስቼለታለሁ።

መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። ርግጥ ነው ESAT የተባለው ሜዲያ ጃዋር ወደ እስር ቤት እንዲገባ ሲወተውት ሰንብቶአል። ይህ ማለት ነጻ ኦሮሚያ እንድትመሰረት ማጣደፍ መሆኑ እንዴት እንደማይገባቸው ይገርመኛል።

ዞረም ቀረ የሸዋ ተንኮለኛ መኩዋንንት ልጅ እያሱ መሓመድ ላይ የሰሩትን ድራማ ጃዋር መሓመድ ላይ ለመድገም ጊዜው አይፈቅድም። የተበላ ቁማር ነው!

Dahgol
Member
Posts: 116
Joined: 12 Oct 2019, 15:52

Re: መቸም ጃዋርን ለማሰር ታስቦ ከነበረና ተሞክሮም ከሆነ የዘመናችን ምርጥ እብደት ነው። ምክንያቱም ጃዋርን መንካት ፈንጂ መርገጥ ማለት ነው። / ተስፋዬ ገብረአብ

Post by Dahgol » 23 Oct 2019, 20:50

There’s a saying “don’t poke at the bear or hell will break lose”. The past is past on why they have security for civilians, but At this moment in time it’s suicidal for Abiy’s regime to see Jawar gets hurt on their clock and Abiy owns it. Knowing this Abiy’s enemies are on the hunt for Jawars head.
There’s always unintended consequences in politics and Abiy’s base will rise up against him and the good doc is done politically.
I wouldn’t wonder if TPlf agents just do drive by few shots towards Jawars home and scare him more... is recipe for more chaos
Abiy better protect him or kick him out safely for his own benefit
And remember Oromia goes inflames the country goes... the new Ethiopia is Oromia with Addis at the center of it.

Post Reply