Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12608
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Breaking: In loving memory of Jawar Mohammed

Post by Thomas H » 22 Oct 2019, 22:47

Jawar Mohammed
36 mins ·
ጉዳዩ ለሚመለከተው ሁሉ፡-
በመኖሪያዬ አካባቢ በቁጥር በርካታ ታጣቂ እየተሰማራ እንደኾነ እያስተዋልን ነው፡፡ ይኸ የታጠቀ ኋይል ከሕግ አግባብ ውጪ ከሚያደርገው እንቅስቃሴ ተቆጥቦ ወደኋላ እንዲመለስ በአጽንኦት እንጠይቀለን። ማንኛውም ታጥቆ በዚህ ጭለማ ወደ መኖሪያ ግቢያችን ለጥቃት የሚንቀሳቀስ ግለሰብም ኾነ ቡድን ላይ የጥበቃ አካሉ ሕጋዊ መብቱን ተጠቅሞ የመከላከል እርምጃ እንደሚወስድ ሊታወቅ ይገባል። ይኸን ከሕግ አግባብ ውጪ የሚደረግን እንቅስቃሴ ለመከላከል በሚደርሰው ግጭት እና ጉዳት ሙሉ ኋላፊነቱን የሚወስደው ያለምንም ተጨባጭ ምክንያት እና ማሳሰቢያ ኋይል ያሰማራው አካል መሆኑን ሕዝቡ እንዲያውቅልን እንጠይቃለን