Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33748
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Jawar says he lost his security guards

Post by Revelations » 23 Oct 2019, 09:36


Revelations
Senior Member+
Posts: 33748
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Jawar says he lost his security guards

Post by Revelations » 23 Oct 2019, 09:57


Revelations
Senior Member+
Posts: 33748
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Jawar says he lost his security guards

Post by Revelations » 23 Oct 2019, 10:30


Revelations
Senior Member+
Posts: 33748
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Jawar says he lost his security guards

Post by Revelations » 23 Oct 2019, 11:00


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Jawar says he lost his security guards

Post by Ethoash » 23 Oct 2019, 11:19

Revelations wrote:
23 Oct 2019, 11:00


እሺ ደስ አለህ ውይ ። ይህ እንደሚመጣ አላወቕህም ወይ፤ ወይስ ቢቢስ እስከሚነግርህ ጠብቕህ።

ለምን ተብሎ ነው አብይ አንድን ሰው የሚከሰው ፣ ምን አግብቶት ነው። እሱ መሪ ነው እንጂ ፍርድ ፈራጅ አይደለም። መንግስት ሶስት ቦታ ተከፍሎዋል።

Ethiopia federal government has three parts.
They are:-
the Executive, (PM Aiby Amhad and about 2,000,000 workers)
Legislative (Parliament )
and Judicial (Supreme Court and lower Courts)
ጁሀርን ለመወንጀል ካስፈለገ ፖሊስ ኮሚሽነር ምን ስርቶ ይብላ ። እሱን አምጥቶ ጥያቄውን ለሱ ማቅረብ ነበርበት።

ለምን አባይ ያለስራው ይገባል። እሱ ማለት የነበረበት ሁለቱንም ወገኖች አንተም (ጁሀርንም)ተው እንቺም ( እስክንድርንም )ተይበር ማለት የነበረበት ። አሁን ይህንን ጦር አስነሳ እንዴት ሊመልሰው ነው።

ፖለቲከኛ ስትሆን እኮ ሁሉን መመለስ የለብህም ። አንዳንድ ሰው አጣብቂኝ ውስጥ አብይን ሊከተው ምን ታስባለህ ስለ ጁሀር ይሉታል። እሱ ደግሞ መመለስ ያለበት መስሎት ማጥ ወስጥ ይገባል።
ታስታውሳለህ እንዴት እንዳመለጠ ከዛ እወር ጋዘጤኛ ምን ታስባለህ አስብን ለማስመለስ ሲለው እሱን በሌላ ግዜ ብሎ አለፈው ጣጣ ውስጥ ሳይገባ።

ጁሀርን ካስቆመ ። እስክንደርንም ማስቆም አለበት
ቄሮን መንገድ እት ዝጉ ካለ ፍኖዎችንም ንበረት አትዝረፉ ማለት አለበት።

እንዴ ከሆነ ምን እዥህ ጣጣ ውስጥ አስገባው ። ፖሊስ ወይም የሕግ ስወ መልስ እንዲስጥ አያረግም ብቻውን ቀርቦ ሁሉን ከመመለስ ይህ እከሌን ነው የሚመለከተው እያለ ጥያቄዎቹን ለሚመለከተው መስራያ ቤት ቢያስተላልፍ ኖሮ ይህ ሁሉ ጣጣ ባልመጣበት።

i am happy to see the end of the movie that we started yesterday... how do u like, the movie that u posted yestereday.. just wait the interesting part is not started yet, ቄሮ going to burn more property they going to displaced more people just wait what they are going to do ... for sure u will cry heaven .....if u ask me, it is wise to pray to end this evil here otherwise we going to lose the whole Nation .. dont even underestimate situation Arab spring was sparked by the first protests that occurred in Tunisia on 18 December 2010 in Sidi Bouzid, following Mohamed Bouazizi's self-immolation in protest of police corruption and ill treatment

it is waste of time and energy writing to u, because u dont listen one i am not BBC or white..

Revelations
Senior Member+
Posts: 33748
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Jawar says he lost his security guards

Post by Revelations » 23 Oct 2019, 11:38


Revelations
Senior Member+
Posts: 33748
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: Jawar says he lost his security guards

Post by Revelations » 23 Oct 2019, 12:03


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Jawar says he lost his security guards

Post by Ethoash » 23 Oct 2019, 12:11

አንዲት ሴት ፖሊስ ጣብያ ሄዳ ይህንን ክስ አቀረበች

ተከሳሽ ምግብ ጋበዘኝ

ምንም አልተጠራጠርኩም ግብዛውን ተቀበልኩ

ቤት እንሂድ አለኝ

ምንም አልተጠራጠርኩም ግብዛውን ተቀበልኩ

ልብስ ሽን አወልቂ አለኝ

ምንም አልተጠራጠርኩም ግብዛውን ተቀበልኩ

ነይ አልጋ ላይ ወጪ አለኝ

ምንም አልተጠራጠርኩም ግብዛውን ተቀበልኩ

ነይ ጠጋ በለሽ ተኚ አለኝ

ምንም አልተጠራጠርኩም ግብዛውን ተቀበልኩ

ጠዋት ስነቃ ወንጀል እንደፈፀመብኝ አውቕ ሁ።

አሁን ደግሞ ኦሮሞን ነጋካነው
ምንም አላለንም
የድሮ ጭቋኝ መሪዎቹን ቤተመንግስት አስገብተን ሀውልት አቆምንላቸው

ምንም አላለንም
መንጋ በለን ሰደብነው
ምንም አላለንም

ፈሪ አንድ ጥይት ሲቶኮስ ገደል ገባ በልን ሰደብነው
ምንም አላለንም

በገዛ አገሩ በቋንቋ አትናገር ብለን ስልፍ ወጣነበት
ምንም አላለንም

በገዛ አገሩ በቁቤ አትፃፍ አልነው ። በአጭሩ እኛ እናውቅለሀለን አልነው።
ምንም አላለንም

አሁን ደግሞ ይባስ በለን የነፃነት ታጋያቸውን ሙልጭ አርገን ሰደብነው የመናዊ ነው አልን ። ምን አግብቶን ነው እኛ ዜጋ ስጪ ወይ ከልካይ ያረገን ግን ትዳፈርናቸው።

ምንም አላለንም

ትድያ አልነሳ ቢለን ከገዛ አብራኩ የተወለደውን ልጅ ፤አብይን ላክንበት ። የዓይን ብሌናችንን ጁሀርን ሊገድለብን

ታድያ የዚህ ግዜ ፤ኦሮሞ በይነሳ መቼ ነው የምንነሳው። እኛም አውቀናል ጉድጋድ ምስናል ።

የአባይን ግደብ ኢንጂነር ሲገደል መረጃ የለም ተብሎ ዝም ተባለ
የናጄርያውን ስራ አስካሀጄ በጠራራ ፀሐይ ተገደለ መረጃ የለም ተብሎ ዝም ተባለ
የአማሮችን መሪዎችን ዓይናቸው እያየ ተገዳደሉ ። መረጃም ቢኖረንም ማረጋገጫ የለም ብለን ዝም አልን።
ታድያ ጁሀርን ሊገድለው ጠባቂዎቹን ገለል በሉ ሲላቸው የማን ሞኝ ነን ዝም የምንለው።

ሞኝ ምን ያህል ይገርመው እስቲ ጁሀርን ብንነካባችው ለምን ንቦቹ ተቆጡ በሎ ገግሞ መናገሩ ብቻ ይገርመኛል ። ገና ምን አይተሀል የእርስ በእርስ ጦርነት የመጣል ።።።።።። ሞኝ እባብ መቶ ግዜ ይነድፈዋል የሚባለውን ተረት የሚያስንቅ ሞኝነት ነው።

ቤተክርስታኖች እንዳይቃጠሉ ታድያ አርፎ መቀመጥ አነበርም አስቀደም። \
አማራ ሲተርት አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ በፊት ነበር መጥኖ መዶቀስ

አይ ጁሃርን እንነካለን ካልክ ደግሞ ። ለጦርነት መዘጋጀት አለብህ። ስውን በነገር እየጠዘጠዝክ በቡጢ ብትምታ ለምን ይገርምሀል ። መጀመሪያ ነበር አስቀድሞ ሉጋምህን መይዝ።

ለአንድ ጁሀር አልክ ። አንተ ገገማ። ታዳይ ምን ያረጋል ከአንተ ጋራ መነጋገር ድንጋይ ላይ ወሃ ማፈስ ስ ነው። እኔ ግን ያልኩት በሙሉ እውን ሆነዋል ። የአገሬ ሰው ት ስማኝ እንደሆን ስማኝ። ጣጣ ካልፈለግን ለአፍህ ለከት አበጀለት። በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ነው ነገሩ።

Post Reply