Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ለማ መገርሣን ሲያታልሉት እነ አብይ የቆሮቆሮን ኢትዮዽያ ሸለሙት። ለማ ግን ከወርቃማዋ ኦሮሚያ የተገኘ ዕንቁ እንጂ የጎበና ዳጬን ፈለግ ተከትሎ አሻግሮአችሁ ቆለጡን የሚቆረጥ ጅል አይደለም።

Post by AbebeB » 21 Oct 2019, 16:34

ለማ መገርሣን ሲያታልሉት እነ አብይ የቆሮቆሮን ኢትዮዽያ ሸለሙት። ለማ ግን ከወርቃማዋ ኦሮሚያ የተገኘ ዕንቁ እንጂ የጎበና ዳጬን ፈለግ ተከትሎ አሻግሮአችሁ ቆለጡን የሚቆረጥ ጅል አይደለም።

ጎበና ዳጬን የአብይ አመድ አያቶች ያታለሉት በነጮች ምክር ታግዘው ነበር። የዛሬዎቹ የሚንሊክ ርዝራዦች ኦሮሞን ለማታለል ድፍረታቸው ከምን የመጣ ይሆን? ያሳዝናል። ራሳቸውን የማይገምቱ ነውር አልባ አውሬዎች።

ኦባማ በሰፊ ድምጽ ብልጫ እየመራት እያለ ሂላሪ ክልንተን ግን ረ/ፕሬዚዳንቴ ላደርገው ስለምችል ወድድሩን
አቋርጦ ይውጣ ስትል የነበረውን ድፍረት አስታወስኩኝ ሀበሻ ኦሮሞን ሲዳፈር።

Link:

Post Reply