Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8487
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ተጋሩን አትንኩት!

Post by Digital Weyane » 20 Oct 2019, 15:11

ተጋሩን አትንኩት!
(ሙሉዓለም ገ.መድህን)

በርግጥ የህወሓት አገዛዙ አራት ኪሎ ላይ እግሩን ከተከለበት ግዜ በተለይም ካለፈው አስር ዓመት ወዲህ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩዎች የኢኮኖሚ የበላይነት አሳይተዋል፡፡ አንጻራዊ የመንግስት ቁልፍ ቢሮክራሲ ቦታዎችንም ተቆጣጥረዋል፡፡ ግና፤ እነዚህ የገዥው መደብ አባሪ ተባባሪዎች ብዙሃኑን ተጋሩ ይወክላሉ (?) ብሎ ማሰብ የወቅቱ ጥያቄ ነው፡፡

በአሁኑ ሰዓት በትግራይ ክልላዊ መንግስት መረጃ መሰረት ስምንት መቶ ሰባ ሺህ የሚሆኑ ዜጎች የምግብ እህል እጥረት አጋጥሟቸዋል፡፡ በየጊዜው ስንዴ፣ ዘይትና አልሚ ምግቦችን በቤተሰብ ብዛት ልክ የሚረዱ ናቸው፡፡ በአንፃሩ የተሻለ አምራች ነው የሚባለው የምዕራብ ትግራይ አካባቢ እንኳ በ2007/8 የምርት ዘመን አጥጋቢ ምርት ወደ ገብያ ሊያወጣ አልቻለም፡፡

ምስራቁን የትግራይ ክፍል እንኳ ብንረሳው ይሻላል፡፡ በከተሞች የሥራ አጡ ቁጥር ከክልሉ ህዝብ ብዛት አኳያ ሲታይ አስፈሪ ያደርገዋል፡፡ ስደት ብቸኛው መፍትሔ እስኪመስል ድረስ ብዙ ትግራዋያን ወጣቶች በሱዳን በኩል እየወጡ የሳሃራ በርሃና የሜዲትራሊያን ባህር ሲሳይ በመሆን ላይ ይገኛሉ፡፡ የተሳካላቸው “ኤርትራዊ ነኝ” በሚል በምዕራቡ አለም ለጥገኝነት ጎዳናዎችን ያጨናንቃሉ፡፡

ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው፡፡
http://www.goolgule.com/donot-touch-tigray/

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ተጋሩን አትንኩት!

Post by Degnet » 20 Oct 2019, 15:16

Digital Weyane wrote:
20 Oct 2019, 15:11

You disgusting adgi,you are nothing else.Hatela

Digital Weyane
Member+
Posts: 8487
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩን አትንኩት!

Post by Digital Weyane » 20 Oct 2019, 15:21

አዋሽ ወንድሜን አትንኩት!
ኤደን አለቃየን አትንኩት!
ፓስትላስት ጓደኛየን አትንኩት!
ደግነት የክርስትና አባቴን አትንኩት!
ታሪክ የአድዋው ልጅ አትንኩት!
ባጠቃላይ፣ ተጋሩን አትንኩት!

ሩዋንዳንም ቢሆን አትንኩት!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ተጋሩን አትንኩት!

Post by Zmeselo » 20 Oct 2019, 15:48

ልነካቹ የምፈልግ ሰዉ የለም: የተላላፊ በሽታ ጉዳይ ስለሆነ:: ነገርግን: እነዚህ ትንሽ ቁጥር ተጋሩ አከባቢያቸዉ ያለዉን ሁሉ ሰዉ በእናንተ ስም ሲያሰቃዩ: ትደንሱ ነበር:: አሁን: እንዳልነዉ ሁሉ: መከራዉን እናንተ ላይ ደረሰ::

Digital Weyane
Member+
Posts: 8487
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩን አትንኩት!

Post by Digital Weyane » 20 Oct 2019, 16:37

ቱትሲም ቢሆን አትንኩት!

በሩዋንዳ የሚገኙ የቱትሲ ንኡሳን (minority) ብሄረሰብ ምንጫቸው ከትግራይ ምድር መሆኑ ይታመናል። እነኚህ ሩዋንዳን እያስተዳደርዋት ያሉት የቱትሲ ገዢ ቡድን ከትግራይ ህዝብ አብራክ የፈለቁ መሆናቸው ይናገራሉ። እንደነሱ ግምት ይህ ፍልሰት የተከሰተው በ18ኛው ክፍለ ዘመን ነው፡፡

አገራቸው፣ አካባቢያቸውና የሰብዓዊ መብቶች ለመጠበቅ ሲሉ የሚያፈሱት እንባና የአለቃቀስ ዘይቤአቸው ከትግራይ ባህል የሚመሳሰል ነገር አለው። በመልክና በቁመናም ቁርጥ ተጋሩን ይመስላሉ። መልካቸውን ስትመለከት እኔን በእጅጉ ይመሳሰላሉ፡፡ ደማችን አንድ ነው። ለዚህም ነው የወያኔ መንግስታችን ለእነሱ አብዝቶ የሚጨነቀው፡፡

በጥቅሉ በሩዋንዳ በጥገኝነት እየኖርን ያለን በሺዎች የምንቆጠር ተጋሩ ከቱትሲዎቹ ጋር እንዲህ ተከባብረን የምንኖረው የሁላችንም ደም አንድ በመሆኑ ነው፡፡ የዚህ ሁሉ ምንጩ ደግሞ ሃገራችን ትግራይ ናት።

በተጨማሪም፣ በሩዋንዳ የጅምላ ጭፍጨፋው ወቅት የቱትሲዎች አስከሬን በገዳዮቻቸው ሁቱ ወደ ወንዝ ይጣል ነበር፡፡ ገዳዮች ይህን በሚያደርጉበት ወቅት "ወንዙ ቱትሲዎችን ወደመጡበት ትግራይ መልሶ ይውሰዳቸው!" እያሉ ነበር።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20573
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ተጋሩን አትንኩት!

Post by Fed_Up » 20 Oct 2019, 18:54

Digital woyane,You are too smart to be the idiot parrot Asswash.

Asswash Assamaw,

We all know you are enjoying “digital woyanu’s input pretending Asswash but all we know you are not “digital woyane” so don’t flatter qodar agame.

I am just sayin.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8487
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩን አትንኩት!

Post by Digital Weyane » 20 Oct 2019, 21:42

አንዳንድ ዲጂታል ወያነ ባልደረቦቼ ሲተርቡኝ፣ "አንቴ እኮ መዋሸት አትችልበትም፣ ልክ የኤርትራውያን ፀባይ ነው ያለህ፡" ይሉኛል። በእውነት እንደዛ ሲሉኝ በጣም ይከፋኛል። :evil: :evil: :evil:

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ተጋሩን አትንኩት!

Post by Temt » 20 Oct 2019, 21:53

Fed_Up wrote:
20 Oct 2019, 18:54
Digital woyane,You are too smart to be the idiot parrot Asswash.

Asswash Assamaw,

We all know you are enjoying “digital woyanu’s input pretending Asswash but all we know you are not “digital woyane” so don’t flatter qodar agame.

I am just sayin.
You are wrong on this one, brother Fed_UP. He is not what you think he is. The only thing you were correct is DW is not Asswash feshfash. That is for sure. DW, keep up the great work you are doing. You are witty and hilarious!

Digital Weyane
Member+
Posts: 8487
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ተጋሩን አትንኩት!

Post by Digital Weyane » 20 Oct 2019, 23:05

Degnet wrote:
20 Oct 2019, 15:16
Digital Weyane wrote:
20 Oct 2019, 15:11
ተጋሩን አትንኩት!
(ሙሉዓለም ገ.መድህን)

በርግጥ የህወሓት አገዛዙ አራት ኪሎ ላይ እግሩን ከተከለበት ግዜ በተለይም ካለፈው አስር ዓመት ወዲህ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ተጋሩዎች የኢኮኖሚ የበላይነት አሳይተዋል፡፡ አንጻራዊ የመንግስት ቁልፍ ቢሮክራሲ ቦታዎችንም ተቆጣጥረዋል፡፡ ግና፤ እነዚህ የገዥው መደብ አባሪ ተባባሪዎች ብዙሃኑን ተጋሩ ይወክላሉ (?) ብሎ ማሰብ የወቅቱ ጥያቄ ነው፡፡

በአሁኑ ሰዓት በትግራይ ክልላዊ መንግስት መረጃ መሰረት ስምንት መቶ ሰባ ሺህ የሚሆኑ ዜጎች የምግብ እህል እጥረት አጋጥሟቸዋል፡፡ በየጊዜው ስንዴ፣ ዘይትና አልሚ ምግቦችን በቤተሰብ ብዛት ልክ የሚረዱ ናቸው፡፡ በአንፃሩ የተሻለ አምራች ነው የሚባለው የምዕራብ ትግራይ አካባቢ እንኳ በ2007/8 የምርት ዘመን አጥጋቢ ምርት ወደ ገብያ ሊያወጣ አልቻለም፡፡

ምስራቁን የትግራይ ክፍል እንኳ ብንረሳው ይሻላል፡፡ በከተሞች የሥራ አጡ ቁጥር ከክልሉ ህዝብ ብዛት አኳያ ሲታይ አስፈሪ ያደርገዋል፡፡ ስደት ብቸኛው መፍትሔ እስኪመስል ድረስ ብዙ ትግራዋያን ወጣቶች በሱዳን በኩል እየወጡ የሳሃራ በርሃና የሜዲትራሊያን ባህር ሲሳይ በመሆን ላይ ይገኛሉ፡፡ የተሳካላቸው “ኤርትራዊ ነኝ” በሚል በምዕራቡ አለም ለጥገኝነት ጎዳናዎችን ያጨናንቃሉ፡፡

ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ® አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው፡፡
http://www.goolgule.com/donot-touch-tigray/
You disgusting adgi,you are nothing else.Hatela
ከዳዕ ያ ከዳዕ!! ብኾፍካ ኣውሎ ኩልና ንኸእሎ!!!

ኣባ ደግነት ዝብልኹም ወኻርያ ፈላሲ
ቀደምስ ኔርኩም ቀዳሲ ወዳሲ
ቀደም ኔርኩም ናብ ቤተክርስትያን ገስጋሲ
እንተሎምን እሞ ኮይንኩም ወሓጢ ኮላሲ
ሰይጣን ዶ ረኺቡኩም ለጓሚ ዓብሳሲ
ዓሚ ፈላሲ ሎሚ በዓል ጋዕሲ
ናይ ኣቡነ ኣረጋዊ ይመስለና ኔሩ ወራሲ
ናይ ኣቡነ ተክለ ሃይማኖት ይመስለና ኔሩ ወራሲ
እንተ ሎምን እሞ ኮይንኹም ፍፁም ከይሲ
ኣብ ክንዲ መደብ ኣልጋ መደቀሲ
ፍርናሽ ተጠቒምኩም ኣብ ክንዲ ማእሲ
መን ረኸበኩም ፀያዊ ፈዋሲ
ሰይጣን ዶ ደየበኩም ካብ እግሪ ናብ ርእሲ
ፆም ኮነ ስዕረት ድራርኩም ጥብሲ
ቀትሪ ምሳሕኩም ፃዕዳ ጣፍ ምስ ስልሲ
ንጉሆ ቁርስኹም ሓውሲ
ኣብ ክንዲ ፀሎት ምሸት ምሸት ባእሲ
ኣብ ክንዲ ዳዊት ምሕዳርኩም ኣብ ዳንሲ
ፈላሲስ ንህዝቡ ይምህር ይጓሲ
ፈላሲ ዶ ይዓብድ ምድሪ እንክመሲ
ሞት እኮ ኣሎ እዩ ደያኒ ደምሳሲ
ገሃንም እኮ ኣላ ዘይተናሕሲ
ክርስቶስ እኮ ኣሎ ፈራዲ ከሳሲ
እንተረኺብኩም ገሳፂ ወቓሲ
እንካብ ስጋ ትሕሸኩም ነብሲ
ናብ ንስሓ ግበሩ መልሲ
ንስሓ እዩ መድሓኒት ኣባሲ፣

Post Reply