Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4214
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ወያኔ ብዛት ያለውን ሚልሻ ወደ አላማጣ እያስገባ ነው:: ራያዎች መከላከያ ሊገባ ይገባል እያሉ ነው;;

Post by Abaymado » 20 Oct 2019, 06:16

የተለያዩ ታዋቂ ገፆች እንደዘገቡት : ወያኔ ወታደሮችዋን ዛሬ ወደ አላማጣ እያስገባች ነው:: የራያ ኮሚቴ ወኪሎች እንደሚሉት መከላከያ ወደ ቦታው እንዲገባ ይፈልጋሉ:: ለማዘናጋት ነው ወይስ ጦርነት ፈልገው ነው?

ከዚህ ጋር ይያያዝ አይያዝ ባይታወቅም: የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት : ትንኮሳዎችን በትግስት እናያለን ግን ነገሮች ውደ ሌላ የሚያያዙ ከሆነ ግን አንታገስም ማለታቸውን amara mass media agency ዘግቧል::

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ወያኔ ብዛት ያለውን ሚልሻ ወደ አላማጣ እያስገባ ነው:: ራያዎች መከላከያ ሊገባ ይገባል እያሉ ነው;;

Post by Degnet » 20 Oct 2019, 06:49

Abaymado wrote:
20 Oct 2019, 06:16

የተለያዩ ታዋቂ ገፆች እንደዘገቡት : ወያኔ ወታደሮችዋን ዛሬ ወደ አላማጣ እያስገባች ነው:: የራያ ኮሚቴ ወኪሎች እንደሚሉት መከላከያ ወደ ቦታው እንዲገባ ይፈልጋሉ:: ለማዘናጋት ነው ወይስ ጦርነት ፈልገው ነው?

ከዚህ ጋር ይያያዝ አይያዝ ባይታወቅም: የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት : ትንኮሳዎችን በትግስት እናያለን ግን ነገሮች ውደ ሌላ የሚያያዙ ከሆነ ግን አንታገስም ማለታቸውን amara mass media agency ዘግቧል::
Ante denkoro wanaw guday ye TPLF meweged new keza behuala be wendemamachenet enenegager alen.Men aynet korkoro eras new? Yehe gematem hode ader.We want positive news at this time,lela degmo eweq yehe ye ahya gize new,comparing it to 50 years before.

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ወያኔ ብዛት ያለውን ሚልሻ ወደ አላማጣ እያስገባ ነው:: ራያዎች መከላከያ ሊገባ ይገባል እያሉ ነው;;

Post by Degnet » 20 Oct 2019, 07:55

yaballo wrote:
20 Oct 2019, 07:42
Ye abayu weito;

ከምሴዎች ደግሞ ከደሴ ወደ አ/አ የሚወስደምውን መንገድ የዘጉ ሲሆን በዋግ-ህመራ፤ በመካከለኛውና በሰሜን ወሎ በደረሰው ድርቅ ከሚሊዮን በላይ ህዝብ አስቸኯይ የምግብ እረዳት ይፈልጋል ሲል የአለም የምግብ ድርጅት ለፈረንጅ ምግብ ለጋሾች ተማፅኖ አቅርቧል። ያው ወሎ ከተራበ ትግሬም ይራባል። And, what do we call the combination of the four biblical evils of: wars, locust plague, diseases & famine?? ... Good boy! .. We call them: "Four Horsemen of the Apocalypse". :shock:

Enawkalen wegiyaw ke seitan ena ke teketayochu gar endehone,ante atafrem.Shameless dog.

Post Reply