Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 1139
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

ኢሀዲግ ለብሄሮችን እኩልነት ሳይሆን የብሄር የበላይነን ማስፋፊያ መሳሪያ ለመሆኑ ማስረጃውን እዩ፣......

Post by kibramlak » 20 Oct 2019, 05:23

ኢሀዲግ ለብሄሮችን እኩልነት ሳይሆን የብሄር የበላይነን ማስፋፊያ መሳሪያ ለመሆኑ ማስረጃውን እዩ፣......

የኢሀዴግ ሊቀመንበር የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ሲሆን፣ ይኸው ጠቅላይ ሚ/ር ደግሞ ለመጣበት ፓርቲ ሊቀመንበር ነው፣፣ እንግዲህ የኢሀዴግ አባል ድርጅቶች በዘር የተዋቀሩ በመሆናቸው፣ ይህው አንድን ዘር ወክሎ ሊቀመንበር ሆኖ የሀገር መሪ ሲሆን፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የራሱን ዘር የበላይነት ያስፋፋል ማለት ነው፣፣ ይህንን ደግሞ መለስ የ ህውሀትን የበላይነት አንሰራፍቶ በሁዋላ ደግሞ ኦኸዴድ በተመሳሳይ መልኩ በህውሀት ያለፈውን ዘመን እየደገመው ይስተዋላል፣፣

ስለዚህ ኢሀዴግ በአለበት ይኑር የሚሉ የዘር ነጋዴወች እንጅ የብሄሮችን እኩልነት ለማስከበር አደለም፣፣