Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ፌኩ ዶክተር ደብረፅዬን ለትግራይ ህዝብ በትግርኛ ያስተላለፉት መልእክት የአማርኛ ትርጉም።

Post by Hameddibewoyane » 20 Oct 2019, 04:58

"ህዝባችን አንድ ሆናችሁ ምሩን እያለን ነው እያለ ያለው ትምክህተኞችና ጠባቦች ደግሞ ተበተኑ፣ተናከሱ እና እድል ስጡን ነው እያሉ ነው ያሉት"

ጠላቶቻችን ሁልጊዜ ፀረ ህወሓት እየተንቀሳቀሱ ናቸው ህወሓት እንዲወድቅ ምኞትና ፍላጎት አላቸው። ከምኞትና ከፍላጎት አልፈው የማይጠፋ ህውከት ለማስነሳት እየሰሩ ናቸው።ይሄ ደግሞ ሁልጊዜ እንደሚያደርጉት የነበረ አጀንዳ ቅጥያ ነው። ጋድ መለስ ዜናዊ በህይወት እያለ ጀምረው በህወሓት ላይ ይዘምቱ ነበር።አሁንም በእዛው አድርገው ቀጥለዋል። ከተሰዋም በሃላ አላረፉም ምክንያቱም እነዚህ ባለ አላማ ናቸው።በመሰረቱ እነሱ እንደሚያስቡት እና እንደሚያልሙት ቢሆን ህወሓት በዚህ ትግል የተለየ ድርሻ የተጫወተ ድርጅት ነው።በዚህ መሰረት የትግል ስልት አድርገው የሚወስዱት ህወሓትን ቀጥቅጠን ካደከምናት የምንፈልገው ስርዓት ክራይ ሰብሳቢነት ይመጣል ብለው የሚያስቡ " ተስፈኞች" በድርጅታን ላይ ሊዘምቱ ባህራዊዪ ነው።

"ስለዚህ መደበላለቅ የለብንም ሲባል እነዚህ የሚያወሩትና የሚመኙትን ስለሆነ በሶሻል ሚድያ በሌላም መሬት ላይ በሌለ ነገር እየፈጠሩ አገር እንዲናጋ የሚሰሩበት ሁኔታዎች ይኖራል። ይሄ ግን አይቻልም። መፈለግና መሆን ለየብቻው ነው ይለያያል።ስለዚህ እንደ ህዝብ እንዳንበተን ብለን ባንሰጋ ነው መጥፎ የሚሆነው። ለእራስህ ልትፈትሽ፣ልትፈተሽ ብቻ ሳይሆን ፀንተህ እንድትሄድ፣ልትታገል፣ልትሰራ ስለሚያግዝ የህዝቡ መሳቀቅ ለድርጅቱ ምክርና ማስታወስ ነው የሚሆነው። ስርዓት አድርጋችሁ አንድ ሆናችሁ፣አንድነት ፈጥራችሁ ምሩን ነው እያለን ያለው።በአንፃሩም ትምክህተኞችና ጠባቦች ግን ተበተኑ፣ተናከሱ፣ እና እድል ስጡን ነው እያሉን ያሉት።የክራይ ሰብሳቢዎች እና ፀረ ህዝቦች ደግሞ ህልማቸው ይሄ ነው።ስለዚህ ለያይተን ነው ማየት ያለብን። በመሰረቱ እንደ ድርጅት ወይም እንደ አመራር በዚህ ደረጃ የሚገለጥ ችግር የለብንም። የጎደለን ካለ በአንድ ማእድ ሆነን በአንድ መድረክ ሆነህ እንደ አመራር የሚፈታ እንጂ ጠላቶቻችን በሚሉት ደረጃ የሚመኙት ልዩነት የለንም። የጎደለን ይኖር ይሆን? አዎ ሊኖረን ይችላል ።ይበቃል፣በምንስ ይፈታ ቀጣይነት ባለው መንገድ እራሳችንን እንፈትሽ። የጎደለን ካለ እየሞላን፣ያልጎደለን ከሆነም እየተጠናከርን መሄድ ይገባናል። በዚህም አለ በዚያ ጠላቶቻችን እንደሚያስቡት ስላልሆነ የሚያሳቅቅና ሆነ ወደ አደጋ የሚያስገባ ሁኔታ የለም"

ፌኩ ዶ/ር ደብረፅዬን ገ/ሚካኤል ምንጭ የትግራይ ቴሌቪዥን ጣቢያ

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ፌኩ ዶክተር ደብረፅዬን ለትግራይ ህዝብ በትግርኛ ያስተላለፉት መልእክት የአማርኛ ትርጉም።

Post by Hameddibewoyane » 20 Oct 2019, 09:15

Please wait, video is loading...
Hameddibewoyane wrote:
20 Oct 2019, 04:58

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ፌኩ ዶክተር ደብረፅዬን ለትግራይ ህዝብ በትግርኛ ያስተላለፉት መልእክት የአማርኛ ትርጉም።

Post by Weyane.is.dead » 20 Oct 2019, 10:47

Someone tell him a yellow helicopter is hoovering above his head. He will sh.it his pants :mrgreen:
Hameddibewoyane wrote:
20 Oct 2019, 09:15
Please wait, video is loading...
Hameddibewoyane wrote:
20 Oct 2019, 04:58
"ህዝባችን አንድ ሆናችሁ ምሩን እያለን ነው እያለ ያለው ትምክህተኞችና ጠባቦች ደግሞ ተበተኑ፣ተናከሱ እና እድል ስጡን ነው እያሉ ነው ያሉት"

ጠላቶቻችን ሁልጊዜ ፀረ ህወሓት እየተንቀሳቀሱ ናቸው ህወሓት እንዲወድቅ ምኞትና ፍላጎት አላቸው። ከምኞትና ከፍላጎት አልፈው የማይጠፋ ህውከት ለማስነሳት እየሰሩ ናቸው።ይሄ ደግሞ ሁልጊዜ እንደሚያደርጉት የነበረ አጀንዳ ቅጥያ ነው። ጋድ መለስ ዜናዊ በህይወት እያለ ጀምረው በህወሓት ላይ ይዘምቱ ነበር።አሁንም በእዛው አድርገው ቀጥለዋል። ከተሰዋም በሃላ አላረፉም ምክንያቱም እነዚህ ባለ አላማ ናቸው።በመሰረቱ እነሱ እንደሚያስቡት እና እንደሚያልሙት ቢሆን ህወሓት በዚህ ትግል የተለየ ድርሻ የተጫወተ ድርጅት ነው።በዚህ መሰረት የትግል ስልት አድርገው የሚወስዱት ህወሓትን ቀጥቅጠን ካደከምናት የምንፈልገው ስርዓት ክራይ ሰብሳቢነት ይመጣል ብለው የሚያስቡ " ተስፈኞች" በድርጅታን ላይ ሊዘምቱ ባህራዊዪ ነው።

"ስለዚህ መደበላለቅ የለብንም ሲባል እነዚህ የሚያወሩትና የሚመኙትን ስለሆነ በሶሻል ሚድያ በሌላም መሬት ላይ በሌለ ነገር እየፈጠሩ አገር እንዲናጋ የሚሰሩበት ሁኔታዎች ይኖራል። ይሄ ግን አይቻልም። መፈለግና መሆን ለየብቻው ነው ይለያያል።ስለዚህ እንደ ህዝብ እንዳንበተን ብለን ባንሰጋ ነው መጥፎ የሚሆነው። ለእራስህ ልትፈትሽ፣ልትፈተሽ ብቻ ሳይሆን ፀንተህ እንድትሄድ፣ልትታገል፣ልትሰራ ስለሚያግዝ የህዝቡ መሳቀቅ ለድርጅቱ ምክርና ማስታወስ ነው የሚሆነው። ስርዓት አድርጋችሁ አንድ ሆናችሁ፣አንድነት ፈጥራችሁ ምሩን ነው እያለን ያለው።በአንፃሩም ትምክህተኞችና ጠባቦች ግን ተበተኑ፣ተናከሱ፣ እና እድል ስጡን ነው እያሉን ያሉት።የክራይ ሰብሳቢዎች እና ፀረ ህዝቦች ደግሞ ህልማቸው ይሄ ነው።ስለዚህ ለያይተን ነው ማየት ያለብን። በመሰረቱ እንደ ድርጅት ወይም እንደ አመራር በዚህ ደረጃ የሚገለጥ ችግር የለብንም። የጎደለን ካለ በአንድ ማእድ ሆነን በአንድ መድረክ ሆነህ እንደ አመራር የሚፈታ እንጂ ጠላቶቻችን በሚሉት ደረጃ የሚመኙት ልዩነት የለንም። የጎደለን ይኖር ይሆን? አዎ ሊኖረን ይችላል ።ይበቃል፣በምንስ ይፈታ ቀጣይነት ባለው መንገድ እራሳችንን እንፈትሽ። የጎደለን ካለ እየሞላን፣ያልጎደለን ከሆነም እየተጠናከርን መሄድ ይገባናል። በዚህም አለ በዚያ ጠላቶቻችን እንደሚያስቡት ስላልሆነ የሚያሳቅቅና ሆነ ወደ አደጋ የሚያስገባ ሁኔታ የለም"

ፌኩ ዶ/ር ደብረፅዬን ገ/ሚካኤል ምንጭ የትግራይ ቴሌቪዥን ጣቢያ

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ፌኩ ዶክተር ደብረፅዬን ለትግራይ ህዝብ በትግርኛ ያስተላለፉት መልእክት የአማርኛ ትርጉም።

Post by Weyane.is.dead » 20 Oct 2019, 11:05

Shin.tam weyanes are itching for a confrontation. Call it a suicide mission. They run away from stones, wait till you see them when bullets replace the stones. All will surrender in no time.

Post Reply