Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

እነ ስብሓት ነጋ ለምን ኪሮስ አለማየሁን መርዘው ገደሉት!!!!

Post by Hameddibewoyane » 18 Oct 2019, 16:19

ፀሃፊ በ ደርግ ዘመን አብሮት በ ማእከላዊ ለ 3ዓመታት ታስሮ የነበረ ጓደኛው ዶ/ር ኪዳነ ኣፍወርቂ ነው።...
*******************************
"እኔ ማእከላዊ ታስረን ነው የማውቀው።ቀድሞን ታስሮ ነው ያገኘነው።የገረመን ኪሮስ የት ጠፋ ሲባል ነው ታስሮ ያገኘነው።ከኔ ጋር ማእከላዊ ላይኛው ግቢ 04 ቁጥር ቤት ኣብረን ነበርን።ካሳሁን ወጊዮርጊስም ኣብሮን ነበር።ኣንድ ክፍል ውስጥ።

ኪሮስ ከመታሰሩ በፊት ሲኒማ ኣምፒር ኣጠገብ ከነበረው ስቱድዮ ነበር የሚኖረውና ኣምፒር ሲቃጠል "ትግሬ እዚህ የታዬ ኣለ ወይ " ሲባል ኪሮስ እንዲሚኖር ተነገራቸው ይባላል።ከዝይ ይዘዉት ማእከላዊ ይሄዳሉ።ይታሰራል።ምርመራ ግን በዝያ ጉዳይ ኣልተደረገበትም።ዘም ብለው ኣስቀመጡት።በሃላ በትግራይ ባለስልጣኖችና ካድሩአዎች የተከፈተው ውንጀላ ኪሮስ ጋር እንዲደርሰው ተድረገ።በኣንዳቸው ተጦቁሞ የወያኔ ኣባል እንደነበረ ተድርጎ በኣንዱ ምናልባት በካሳሁን ውጊኦርጊስ በኩል ተጦቀመ።ጠላትነትም ቢኖራቸው ተቀባይነት የለውም።ኣሁን ኪሮስ ኣባል እንደነበረ ተድርጎ ተከሰሰ።እሱም ያምናል።ካላመነም የማያልቅ ድብደባ ይደርስበታል።ይህ በሌሎች ሲሆን ስላዬ ሰውንቱን ሳያስነካ "እሺ" ይላል።ከዝያ በኋላ እንደሌላው ማእከላዊን ኑሮዬ ብሎ ተያያዘው።ለሲጋራና ቡና መግዣ እንዲሆነው ቅርሳ ቅርስ እይሰራ ይሸጣል።መስከረም 25 1978 ወህኒ ቤት የነበሩ እስረኞች ወደ ማእከላዊ በትልቅ ማክ ተጭነው እንደመጡ እንሰማለን።መጀመርያ ለምን እንደምርጡ ባናውቅም ለፍች ይሆናል ብለን ገምተናል።

ምክንያቱም ሁልጊዜ የፖለቲካ እስረኞች ማእከላዊ መጥተው ነው የሚፈቱትና እንደዝያው መስሎን ነበረ።ከዝያ በትልቅ የፖለቲካ ጉዳይ የተያዙ ትልልቅ ሰዎች ስማቸው ሲጠራ በግሌ ኣላማረኝምና ኣንዱን የምግብ ኣመላላሽ "ለምንድነው የሚጠርዋቸው " ስለው "እየገደልዋቸው እኮ ነው" ብሎ ሲለኝ የማደርገው ጠፍቶኝ ኣጠገቤ የነበረውን ኪሮስ የሰማሁትን ነገርኩት።ፈገግ ብሎ "ተራችን መጠበቅ ነው" ኣለኝ።እኔ በእጄ የያዝኩትን የጣልያንኛ ማማርያ መጽሓፍ ከእጄ ጣልኩት።በዝያን በጥቅላላ 66ሰዎችን ገደሉዋቸው።ግድያው በማነቅ ነበር የተካሄደው።የሚበዙት የኢህኣፓ ኣባለት ወህኒ ቤት ታስረው የነበሩ ነበሩ።ከጀብሃ ሻእብያ ወያኔና ኢድዩ ኣባላት ነበሩበት።ከዝያ ተራችን ስንጠብቅ ሁለት ሳምንት ኣለፈን።ወድያውኑ ኪሮስ ግጥም ገጥሞ " ይችን እስኪ እያት " ብሎ የገጠመውን እንዳነብበው ጋበዘኝ።ኣነበብኩት።በገጠመው ግጥሙም ተደንቅኩ።የግጥሙ ስሙም " ምቅናይ ጥኡም ዋላ ሓደ ሰሙንዬ" ነበር የሚለው።ኣሁን ከታወቁት ዘፈኖቹ ኣንዱ ነው።ትርጉሙ " መሰንበት ጥሩ ነው ለኣንድ ሳምንትም ቢሆን" ማለት ነው።

ሶስት (3) ኣመታት ከታሰርን በሓላ ተፈታን።ብዙ ጊዚ እየተጠራራን ድሮ ኦሎምፕያ በሚባለው የቦሌ ቦታና ፒኮክ እይተገናኘን እንዝንና ነበር።ከዝያ እኒና ሌሎች ኣብረን ታስረን የነበርን ወደ ኬንያ ጠፍተን ወጣን።ናይሮቢ እይኖርን እያለን ኪሮስ በዱባይ በኩል ወደ ኬንያ መጣ ተገናኘን።

እኔ ናይሮቢ እያለሁ የስድተኞች ጉዳይ ፈጻሚ ( በግል) ስለነበርኩ ኪሮስን ልረዳው ጠየቅሁት።በዝያን ጊዜ በኮሎኔል መንግስቱ መፈንቅለ መንግስት የተሞከረበት ጊዜ ነበር።ለኣመሪካ ኢምባሲ የኪሮስን ታዋቂነትና የድረሰበትን የእስራትና ሊላ ችግሮች ካስረዳን በሃላ የኢምባሲው የኢሚግረሽን ሃላፊዋ ትንሽ ጊዜ ስጡኝ ኣለች።ኪሮስ ትእግስት ኣድርጎ እንዲጠብቅ ነገርነው።ጥቂት ከቆየ በሃላ ሳይነግረን ተመልሶ ኣዲስ ኣበባ እንደገባ ብህቡእ በናይሮቢ ለውያኔ የሚሰሩት ነገሩኝ።ማመን ኣቃተኝ።እንዚህ የውያኔ ኣባላት " ኪሮስ እኛን ሊሰልል ነው እዚህ ድረስ የመጣው" ኣሉኝ። "እሱን ተዉት ልጆቹን ናፍቆ ይሆናል የሄደው" ኣልክዋቸው።እነርሱ ግን ሊያሳምኑኝ ጣሩ።"እንድያውም ኣብራሃም ያየህ ነው ከቦሌ ኤርፖርት የተቀበለው" ብለው ኣሉኝ።እዚህ ላይ ነው ኪሮስ በውያኔ ጥርስ የገባው።የደርግ ሰላይ ተብሎ።

እንደገና ሰሜን ኣሜሪካ ተገናኘን።እዚህ ቅር ኣልኩት።ኣልሰማኝም።ተው ኣልኩት።ኣልሰማኝም።ይህን ያልኩት ወያኔ ኣዲስ ኣበባ ከገቡ በሃላ በርሱ የሚያደርጉት የነበረ ከነገረኝ በሃላና እኔም ሰላይ ኣርገው ያዩት እንደነበረ ከነገርኩት በኋላ ነው።ኣልሰማኝም ኣሁንም ተመልሶ ሄደ።ከዝያ መሞቱን ነው የሰማሁትና እንዴት እንደሞተም ኣልጠየቅኩም።ለኔ የጊዜ ጉዳይ እንጂ እንዲሚሆን ኣላጣሁትም።

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: እነ ስብሓት ነጋ ለምን ኪሮስ አለማየሁን መርዘው ገደሉት!!!!

Post by Degnet » 18 Oct 2019, 16:20

Hameddibewoyane wrote:
18 Oct 2019, 16:19

Hateftey agamey hade eyu gezeom.agames ne'eshten kebri alewom.They were told by Eritreans for freedom not to talk about Tigray.

Post Reply