Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
yaballo
Member
Posts: 3107
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያምርም።

Post by yaballo » 18 Oct 2019, 03:25

OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው አፋን ኦሮሞን መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው። መደምደሚያው ለሱም ለኢትዮጵያም አያምርም።ዶሮን ሲያታልሏት ውሃው የሚሞቀው ለገላሽ ነው አሏት
----------------------------
#ጉለሌ_ፖስት

ጊዜው በደርግ ዘመን ነው አሉ። አንድ የወለጋ ልጅ የአማርኛ መምህር ሆኖ ጎንደር ይመደባል ። ይህንን የሰማው የሀገረው ሰው " ጉድ በል ጎንደር የአማርኛ አስተማሪ ከኦሮሞ ሀገር መጣልህ " አሉ ተብሎ ይነገራል። በእርግጥ " ኦሮሞ " እኔ ነኝ ያልኩት።እነሱ የተጠቀሙት የስድብ ቃል ነበር።

"የአባ ገዳ ልጆች መደመርን በተመለከተ ሥልጠና እየሰጡ ነው። ምክንያት መደመር ከገዳ ሥርዓት የተቀዳ ሰለሆነ ። እነዚህ የአባ ገዳ ልጆች
1- ዶ/ር ብርሀኑ ነጋ
2- አቶ አበበ አበባዬሁ
3- ዶ/ ር በድሉ
4-አቶ ገዲዮን ጢሞትዎስ
5-አቶ ሰለሞን ጎሹ
6- አቶ ፍሰሐ ይታገሱ ማንበግሮት
7-...
8-...
9....
10....................... "

እያለ ይቀጥላል።የአባ ገዳ ልጆቹን አያችሁልኝ አይደል? አንድ ኦሮሞ የለበትም። ግን የሚያወያዩት ከገዳ ሥርዓት ተገኘ የተባለውን መደመር ነው።

ከገዳ የተቀዳ ቢሆን ኖሮ ማወያየት የነበረባቸው በሥርአቱ ተኮትኩተው ያደጉት ልጆቹ ናቸው እንጂ የገዳ ሥርዓትን አጥብቀው በሚጠሉ ስብስቦች ባልሆነ ነበር። ከገዳ ወስድኩ የተባለውም አይን ያወጣ ቅጥፈት መሆኑን ያሳያል። ዶሮን ሲያታልሏት ውሃው የሚሞቀው ለገላሽ ነው አሏት አይነት ነው። ኦሮሚያን ለማጥፋት በኢዜማ መራሹ ቡድን የተዘጋጀ መርዝ ከገዳ ሥርአት ሊቀዳ አይችልም። ጨፍላቅነት ከገዳ ሥርአት አይቀዳም። ይህ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ነው ። ከገዳ ሥርአት የሚቀዳው እኩልነት ነው። ሕብረ ብሔራዊነት ነው። ነፃነት ነው። ማነነትን ማክበር ነው። የራስን ማንነት ፣ ባህልና ወግ ማሳደግ እንጂ የሌሎችን ማንነት በማጥፋት የራስን ሌላው ላይ መጫን አይደለም። ስለሆነም የጨፍላቂነት ሀሳብ አቀንቃኝ ለሆነው ለዚህ ሰው በግልፅ ሊነገረው ይገባል ።
ይህ ሰው ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው። ለሱ ጀግና ኦሮሞን የገደለ ነው። የኦሮሞን ጡትና እጅ የቆረጠ ሰው ለእሱ የጀግኖች ጀግና ነው። የዚህን ገዳይ ምስል ሚሊዮን ብሮች / የሕዝብ ገንዘብ /ባማውጣት አሰርቶ ከቢሮው ያኖረ ከሃዲ ሰው ነው። ይህ ሰው የአባ ገዳ ልጅ ከተባለ የመደመር ሥልጠና የሚሰጡት ከላይ ሥማቸው የተዘረዘሩት ሰዎች የአባ ገዳ ልጅ የማይባሉበት ምክንያት ምንድነው? በቀላል አማረኛ። ዶ.ር አብይ አህመድ የአባ ገዳ ልጅ ከተባለ ኦሮሞን ለመዋጋት ፓርቲ የመሰረተው ዶ.ር ብሪሃኑ ነጋ የአባ ገዳ ልጅ ነው ማለት ነው።

አባ ገዳነት ለመንገደኛ አይሰጥም። አብይ አህመድ በየትኛውም መመዘኛ የገዳ ሥርአት ጠላት እንጂ ወዳጅ ሊሆን አይችልም። ተራ ምሳሌ ብንወስድ እንኳን የገዳ ሥርአት የሰቦኑማ ምንጭ ነው። መሰረቱም ሰቦኑማ ነው። አብይ አህመድ ግን የሰቦኑማ ጠላት ነው። ፓርቲውንም ከኦሮሙማ ለማፅዳት ቀን ከሌት እየሰራ ነው። በኦሮሞነታቸው የሚታሙትን አንድ በአንድ በማስወገድ ላይ ይገኛል። በአደባባይ የተናገራቸውንና የፈፀማቸውን ከደርዘን በላይ ምክንያቶች መዘርዝር ይቻላል ። ሁሉም ኦሮሞ የሚያውቀው ሐቅ ሰለሆነ አላስፈለገም ። በመሆኑም አብይ አህመድ የአባ ገዳ ልጅ ጠላት እንጁ የአባ ገዳ ልጅ ሊሆን አይችልም።አራት ነጥብ።

ይቅርታ አድርጉልኝ እንጂ ከኤርሚያስ ለገሰና ብሪሃኑ ነጋ የሚለየው አፋን ኦሮሞን መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። እነሱ ከሩቅ ስለሆኑ እንጠነቀቃለን። በሌላ አገላለፅ ለኦሮሙማ የበለጠ አደጋ እሱ ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ትግል ነቀርሳ ነው።ስለሆነም ከኦሮሞ ትግል ውስጥ ማስወጣት ለነገ የሚባል አይደለም። ወደ ትክክለኛ ፓርቲው ኢዜማ መሸኘት ያለበት አሁን ነው ።

ለኦሮሞ ሕዝብ ያለው ንቀት ከቃላት በላይ ይመስላል። የኦሮሞ ሕዝብ ዝምታ አለማወቅ አይደለም። የአራት ኪሎ ወንበር ላይ መቀመጥም ከሁሉም በላይ ማወቅ አይደለም። የኦሮሞ ተቃውሞ ከሁለት ቀን ጩሄት አይበልጥም በማለት እንደሚያምን አንድ ሰው ፅፎ እንደነበር ትዝ ይለኛል።ኦሮሞን በቀላሉ ማታለል ይቻላል ብሎ እንደሚያምን ከንግግሮቹ መረዳት ይቻላል ።

ለዚህም የመደመር መፅሐፉ አንዱ ማረጋገጫ ነው። ዓይኑን በጨው አጥቦ የመደመር መፅሐፍ የወጣው ከገዳ ሥርዓት ነው በማለት ያላግጣል። እውነቱን ግን ተገለጠ። ስለ መደመር የሚያወያዩት የአባ ገዳ ልጆች ሳይሆኑ ሥርአቱን አጥብቀው የሚጠሉት ናቸው። ፍኖተ ካርታ የሰጠነው እኛ ነን ያሉ ሰዎች ናቸው። ለእነሱ ደግሞ አይደለም የገዳ ሥርአት ኦሮሞነት እራሱ አላርጅካቸው ነው። ያሳክካቸዋል። ያንገሸግሻቸዋል። ሥሙን መስማት አይፈልጉም።ስለሆነም ኦሮሚያን ለማጥፋት ያሴራሉ። ግን በገዳ ሥርአት ያላግጣሉ። እንመሰርታለን ያሉት የብልፅግና ፓርቲ ሳይሆን ብሔር ብሔረሰቦችን የሚጨፈልቅ የብልግና ፓርቲ ስለመሆኑ ነጋሪ አያስፈልግም። በገዳ ሥርአት ያላገጠ ይከስራል እንጂ አያተርፍም ።

ዶሮን ሲያታልሏት .................

## በነፍጠኞች መቃብር ላይ የብሔር ብሓረሰቦች እኩልነት ይረጋገጣል።

kibramlak
Member
Posts: 1141
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by kibramlak » 18 Oct 2019, 05:11

ጋላ ያቤሎ፣
አፅም እና ዘር ቆጠራ ወያኔ አስተምሮ የበከለህ እንስሳ ለሆንክ አሁንም እዛው ታላዝናለህ፣፣
ትላንት አንድ በጣም ገላጭ አባባል ያነበብኩትን ልንገርህ

"ኦነግ ማለት በትልቁ የኦሮሞ ህዝብ ማህል እሚገኝ የበሰበሰ የኩሬ ውሀ ማለት ነው" ያለው አባባል በጣም ትስማማበታለህ ብየ አስባለሁ፣፣

እንኳንም የናንተ ትንሹ የበሰበሰ ኩሬ ይቅርና እራሱ ኦሮሞ ነኝ ብሎ አጠቃላይ ቢደመር እንኳን ከ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት አኳያ ሲታይ አናሳ መሆኑን የሚያስብ ጭንቅላት የለህም፣፣ ለዛ ነው በቀላሉ የማይገባው እና የማይሰለጥን ፍጡር አድርጌ የማይህ፣፣ Monkeys are fast learner than individuals like you.

የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት እኮ ከ 110 ሚልዮን በላይ ነው፣፣ ያንተ ቢጤወችን ያሰባሰበው የ ከረፋው ኩሬ ቢደመር ከ 3 ሚልዮን አያልፍም፣፣ መላው ኦሮሞም ቢሆን ከ25 ሚልዮን አያልፍም፣፣

yaballo
Member
Posts: 3107
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by yaballo » 18 Oct 2019, 05:27

kibriye - the gumuzew+weitow,

Yet, 3 million Eritreans fucked the collective asses of your Ethiopians & rendered their godforsaken homeland into an even more hopeless & LANDLOCKED ZOO OF STARVING NIG*GERS. :shock: :oops: That is: size of population does not matter in attaining a goal ... determination, hard-work & relevant skills determine a winner. Of course, all these are missing in your gumuze, weito, qomiche, galla, shanqila, etc, tribes of Ethiopia. OR: QUALITY OVER QUANTITY! .. OK? ... Bye & back to munching on your ferenji-provided food.
:roll:

kibramlak wrote:
18 Oct 2019, 05:11
ጋላ ያቤሎ፣
አፅም እና ዘር ቆጠራ ወያኔ አስተምሮ የበከለህ እንስሳ ለሆንክ አሁንም እዛው ታላዝናለህ፣፣
ትላንት አንድ በጣም ገላጭ አባባል ያነበብኩትን ልንገርህ

"ኦነግ ማለት በትልቁ የኦሮሞ ህዝብ ማህል እሚገኝ የበሰበሰ የኩሬ ውሀ ማለት ነው" ያለው አባባል በጣም ትስማማበታለህ ብየ አስባለሁ፣፣

እንኳንም የናንተ ትንሹ የበሰበሰ ኩሬ ይቅርና እራሱ ኦሮሞ ነኝ ብሎ አጠቃላይ ቢደመር እንኳን ከ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት አኳያ ሲታይ አናሳ መሆኑን የሚያስብ ጭንቅላት የለህም፣፣ ለዛ ነው በቀላሉ የማይገባው እና የማይሰለጥን ፍጡር አድርጌ የማይህ፣፣ Monkeys are fast learner than individuals like you.

የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት እኮ ከ 110 ሚልዮን በላይ ነው፣፣ ያንተ ቢጤወችን ያሰባሰበው የ ከረፋው ኩሬ ቢደመር ከ 3 ሚልዮን አያልፍም፣፣ መላው ኦሮሞም ቢሆን ከ25 ሚልዮን አያልፍም፣፣
Last edited by yaballo on 18 Oct 2019, 05:36, edited 3 times in total.

Dawi
Member
Posts: 3297
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by Dawi » 18 Oct 2019, 05:32

yaballo wrote:
18 Oct 2019, 03:25
OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው አፋን ኦሮሞን መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው። መደምደሚያው ለሱም ለኢትዮጵያም አያምርም።
ትግርኛውስ ቢሆን?

yaballo wrote:
18 Oct 2019, 03:25
የአባ ገዳ ልጆቹን አያችሁልኝ አይደል? አንድ ኦሮሞ የለበትም። ግን የሚያወያዩት ከገዳ ሥርዓት ተገኘ የተባለውን መደመር ነው።

ዋናውን የገዳ መጸሐፍ የፃፈው ትግርኛ ተናጋሪ ፕሮፌሰር ነው፣ ሰውየው ኦሮምኛ አይናገርም፤

ገዳውን የፃፈው በእንግዝኛ ቋንቋ ነው። ታዲያ ሌሎች የተማሩ ሰዎች ጠንቅቀው ቢያውቁት ምን ይገዳል?

ነገርየው በዘር የሚተላለፍ መስሎህ ነው? :lol:

The following is hilarious![/quote]

yaballo
Member
Posts: 3107
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by yaballo » 18 Oct 2019, 06:07

Dawi,

Good points. But, remember that the reference point is the Oromo people. Dr. Abiy vs Birhanu Nega+Ermias Legesse are viewed in relation to the Oromo people &/or cause.

Yes, an Eritrean named Asmerom Legesse wrote a seminal work on the Borana Gada System. But, he merely interpreted what Borana's indigenous/traditional scholars on Borana system of government, history, cosmology, calendar, etc. told him. The source of his work remain proud Borana-Oromo indigenous thinkers in contrast to Dr. Abiy's collection of all-gudeela moderators on the supposedly Gada-inspired "Medemer" philosophy. .. Dinqem tedemira alqalech! .. The man (Abiy) does have some nerves .. there are hardly any REAL Oromo on that list [there is one dubious Oromo with an Amhara name]. :roll:

Anyway,

Let's leave him [Abiy] to indulge in his new game of "medemer" until he gets bored with it & move to something else such as renovate Haile Selassie's Iyobeliyu [main] palace near 'Filoha'. The man is nuts & his priorities are shocking ...

Here is a Borana/Gabra traditional song for ... Camels! 8)

video/song: New Oromo/Gabra Tradional Song - SIRB GAALA- By: Sakina Vybz [From Marsabit, Kenya].

Dawi wrote:
18 Oct 2019, 05:32
yaballo wrote:
18 Oct 2019, 03:25
OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው አፋን ኦሮሞን መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው። መደምደሚያው ለሱም ለኢትዮጵያም አያምርም።
ትግርኛውስ ቢሆን?

yaballo wrote:
18 Oct 2019, 03:25
የአባ ገዳ ልጆቹን አያችሁልኝ አይደል? አንድ ኦሮሞ የለበትም። ግን የሚያወያዩት ከገዳ ሥርዓት ተገኘ የተባለውን መደመር ነው።

ዋናውን የገዳ መጸሐፍ የፃፈው ትግርኛ ተናጋሪ ፕሮፌሰር ነው፣ ሰውየው ኦሮምኛ አይናገርም፤

ገዳውን የፃፈው በእንግዝኛ ቋንቋ ነው። ታዲያ ሌሎች የተማሩ ሰዎች ጠንቅቀው ቢያውቁት ምን ይገዳል?

ነገርየው በዘር የሚተላለፍ መስሎህ ነው? :lol:

The following is hilarious!

[/quote]

banebris2013
Member
Posts: 536
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by banebris2013 » 18 Oct 2019, 09:45

kibramlak wrote:
18 Oct 2019, 05:11
ጋላ ያቤሎ፣
አፅም እና ዘር ቆጠራ ወያኔ አስተምሮ የበከለህ እንስሳ ለሆንክ አሁንም እዛው ታላዝናለህ፣፣
ትላንት አንድ በጣም ገላጭ አባባል ያነበብኩትን ልንገርህ

"ኦነግ ማለት በትልቁ የኦሮሞ ህዝብ ማህል እሚገኝ የበሰበሰ የኩሬ ውሀ ማለት ነው" ያለው አባባል በጣም ትስማማበታለህ ብየ አስባለሁ፣፣

እንኳንም የናንተ ትንሹ የበሰበሰ ኩሬ ይቅርና እራሱ ኦሮሞ ነኝ ብሎ አጠቃላይ ቢደመር እንኳን ከ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት አኳያ ሲታይ አናሳ መሆኑን የሚያስብ ጭንቅላት የለህም፣፣ ለዛ ነው በቀላሉ የማይገባው እና የማይሰለጥን ፍጡር አድርጌ የማይህ፣፣ Monkeys are fast learner than individuals like you.

የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት እኮ ከ 110 ሚልዮን በላይ ነው፣፣ ያንተ ቢጤወችን ያሰባሰበው የ ከረፋው ኩሬ ቢደመር ከ 3 ሚልዮን አያልፍም፣፣ መላው ኦሮሞም ቢሆን ከ25 ሚልዮን አያልፍም፣፣
No wonder you and your forefathers are experts in insulting and demeaning others without looking at yourself. Not sure if insulting others will make you better than them? The way you see others say a lot about you as a person. Only those devoid of winning argument turn to insulting and demeaning. OLF is your nightmare and sadly OLF is here to stay. That means there is no end insight for your nightmare.

Masud
Member+
Posts: 7534
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by Masud » 18 Oct 2019, 12:37

Let them talk there version of Medemer and have clarification. On our version of "Tokkumma" (unity) we have clear idea. We know the conditions must exist to live together in unity. We will work on the existence of those preconditions and rally supporters in that line.

We know the guy is with his uncles and in-laws and when know where he is heading. We are not less smart than him. He is getting ready and we too. We both are buying time with the tactical togetherness. We know he doesn't represent Oromo interest and we know( and he too knows) that Oromos know where he stand. Ebab le ebab, yiteyayal kab le kab.

Dawi
Member
Posts: 3297
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: OPINION: ዶ/ር አብይ ከኤርሚያስ ለገሰና ከብሪሃኑ ነጋ የሚለየው ኦሮምኛ መናገር በመቻሉ ብቻ ነው። ሥልጣን ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነው የኦሮሞ ትግል ላይ የዘመተው።ፍፃሜው አያም

Post by Dawi » 18 Oct 2019, 22:27

yaballo wrote:
18 Oct 2019, 06:07
Let's leave him [Abiy] to indulge in his new game of "medemer" until he gets bored with it & move to something else such as renovate Haile Selassie's Iyobeliyu [main] palace near 'Filoha'. The man is nuts & his priorities are shocking ...
yaballo,

His re-building the palace has touched my heart & many others for sure. Many of us are turning "nuts"(using your term) for the man! :P No matter what even Ermias/Reyot say about him !
What they say has a lot of weight but, many of us are getting "blinded" by Abiy's "ምትሐት". I admit of keeping up the Ethiopian Diaspora Trust Fund for one. Off course, thinking about it, we should all do more!

Love that Somali persuasion Oromo music you posted. Oromo transcends all Ethiopia; Borana that close to Somali? Wow!

Who ever is a friend of Mustafa Omer, is a freind of ours! :~) The next PM of Ethiopia!

Cheers!
yaballo wrote:
18 Oct 2019, 06:07
Here is a Borana/Gabra traditional song for ... Camels!

Post Reply