Page 1 of 1

በመላ ኢትዮጵያ ያሉ የጎሳ ፖለቲከኞች ፍጹም ውጥንቅጥ ቀውስ ውስጥ ተዘፍቀዋል

Posted: 16 Oct 2019, 23:03
by Horus
የዘር ፖለቲካና የጎሳ ቁማር ገና እያንዳንዱን ክልል ብትንትን ያደርጋል ።

እስቲ ትግሬን፣ አማራን፣ ኦሮሞን ፣ ደቡብን ፣አፋርን ልብ ብላችሁ አስተውሉ ። ሁሉም እየፈነዱ ነው። መላው ኢትዮጵያ አገር አቀፍ ማርሻል ሕግ ታውጆ በወታደራዊ አገዛዝ ስር ብትገባ አያስደንቅም ። ዎያኔ እዋጋለሁ ቢል አሁን ትግሬ ወደ ጦርነት ቢመለስ ብላችሁ አስቡት ።

የዘር ፖለቲካ ፍጻሜው ይህ እንደ ሚሆን ለ30 አመት ተናገርን ፣ ሰሚ ቢኖር!!! አሁንም ክልል እስካለ ይህ ትርምስና ጦርነት አይቀሬ ነው

Re: በመላ ኢትዮጵያ ያሉ የጎሳ ፖለቲከኞች ፍጹም ውጥንቅጥ ቀውስ ውስጥ ተዘፍቀዋል

Posted: 16 Oct 2019, 23:55
by Horus
የጎሳ ቅዠቶች ለ45 አመታት ያለ ግልጽ ብሄራዊ አጀንዳ ሲታክቱ ኖረው ዛሬ ሁሉ ነገር ባዶ ስለሆነ ተመልሰው ስለ ጦርነት ሲያስካኩ ሰው ሳይሆን ዘንጀሮች በሳቅ ድዳቸው ይደማል !!! እንበልና ዎያኔ አዲስ ደደቢት ገብቶ አዲስ ያርነት ወጊያ ገባ እንበል !! ለምን አላማ? የለም ምንም የዎያኔ አላማ የለም !!! ዉሸት ነው !! የግብዞች ንዴት ነው ያለው !! ይህ ለሁሉም የዘር ነጋዴዎች ጃዋርንም አክሎ ያስቡበት ። አገር ማወክ ማንም ሌባ ማንም ዱርዬ ይችላል ። ከዚያ የሚያልፍ ነገር የለም !!!

Re: በመላ ኢትዮጵያ ያሉ የጎሳ ፖለቲከኞች ፍጹም ውጥንቅጥ ቀውስ ውስጥ ተዘፍቀዋል

Posted: 17 Oct 2019, 00:04
by Tog Wajale
You Are One Of Them Bissbiss Gurrage / Galla Denkorro.

Re: በመላ ኢትዮጵያ ያሉ የጎሳ ፖለቲከኞች ፍጹም ውጥንቅጥ ቀውስ ውስጥ ተዘፍቀዋል

Posted: 17 Oct 2019, 00:07
by Horus
እስቲ ይህን አስደናቂ ሰው እና አስደናቂ ገለጻ እንስማ ?? ይህን እውነት፣ ይህን አንደበተ ርቱእ ስሙት !!ይህ ሁሉ ድራማ የነጎሳ ነጋዴዎች ቲያትር ነው ።