Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ጁሀር ፤ እስክንድር አይደለም

Post by Ethoash » 15 Oct 2019, 13:22

በፍፁም አንሳሳት ጁሀር ፤ እስክንድር አይደለም
ጁሀር ነፃ ሰው ነበር እስክንደር ድግሞ እስረኛ
ታድያ ነፃ ሰው ነው እስረኛውን እስክንደርን ያስፈታው
ምስጋና ቢቀር የስድብ ናዳ የሚወርድበት ጅሀር ጥፋቱ ምን ይሆን

ጁሀር ለሕዝቡ ሁሌ የመክላክል እርምጃ ነው የሚወስደው
እስክንደር ድግሞ የጥቃጥ ዘመቻ ነው የሚከፍተው
በሴታሴት ድምፁ አገር ሊያጫርስ ነው ልጆቹን አሜሪካ እያስተማረ

አረ አንድ ብሉ ጁሀርና እስክንደርን በአንድ አፍ አትጥሩ።
በዚህች አመት ብቻ እስክንደር ፱ ስልፍ ጠርቶ መቶ መግልጫ ስጥቶዋል
ጁሀር ደግሞ እንድም ስልፍ አልጠራም
ታድያ ምኑ ነው የጁሀር ጥፋቱ ከአጥፊው እስክንደር ጋራ ስሙ መነስቱ ።
ይህ ምስጋና ቢስ ላፉ ለከት ሊስራለት ይበጃል

አለበለዚያ ያጨራርስናል።