Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሕወሓት፤ ኪሮስ ዓለማየሁን ለምን ገደለው?

Post by Hameddibewoyane » 15 Oct 2019, 09:35

ኪሮስ ዓለማየሁ በ1948 ዓ.ም. የተወለደው በትግራይ ክልል ክዕልተ አውላሎ አውራጃ ፀአዳ አምባ ወረዳ ሰንደዳ ቀበሌ ነው፡፡ የቀለም ትምህርቱንም ከቤተክህነት ጀምሮ እስከ ሁለተኛ ደረጃ የተማረው እዚያው ትግራይ ሲሆን የመጀመሪያና 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ በአፄ ዮሐንስ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ3 ዓመታት በመምህርነት ማገልገሉን; ከዚያም ለሙዚቃ ባለው ዝንባሌ በራሱ ዜማና ግጥም ደራሲነት የትግሪኛ ጨዋታዎችን ለሰፊው ሕዝብ በማቅረብ እና በክራር ተጫዋችነቱ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ማግኘቱን ከሕይወት ታሪኩ ተጽፎ አይተናል::

ኪሮስ በ1975 ዓ.ም. በራስ ቲያትር ቤት ተቀጥሮ ከመስራቱ በፊት የትግራይ ክ/ሀገር የኪነት ቡድን ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ አገልግሏል ። በሀገር ውስጥ ከሚጫወታቸው አዝናኝ የትግርኛ ዘፈኖች በተጨማሪ ከሌሎች የሥራ ባልደረቦቹ ጋር በመሆን በተለያዩ ሃገራት በመዞር ሃገራችንን በመወከል ሥራዎቹን አቅርቧል::

እጅግ የተዋጣለት የሙዚቃ አልበም ለአድማጩ በማቅረብ የሚታወቀው ድምፃዊ ኪሮስ አለማየሁ በራስ ቴአትር ቤት ቆይታው በጊዜው ከነበሩት ዝነኛ ድምፃውያን አጋሮቹ ጋር በመሆን በሙዚቃ ሥራው የራስ ቴአትርን ቤት ብቻም ሳይሆን የአገር አቀፍ ዝናና ተወዳጅነትን ያተረፈ ተጠቃሽ ሙያተኛ ነበር፡፡

ከአሥራ አምስት ዓመታት በላይ በኪነጥበቡ ዘርፍ የሠራው ድምፃዊ ኪሮስ አለማየሁ በአገሪቱ ውስጥ ያሉ አብዘኛው ብሔረሰቦች ባንዴ እንደሚያደምጡት ይነገራል:: ምክንያቱ ደግሞ ኪሮስ ዜማዎቹንም ሆነ ግጥሞቹን እንዲሁም ቅንብሩን ሲሰራ ጊዜ ወስዶና ተጠብቦ በተመስጦ በመሆኑ ነው ይላሉ በቅርብ የሚያወቁት የሙያ ባልደረቦቹ፡፡ በዚህም ሙዚቃ የአለም ቋንቋ ነው የሚለውን ብሂል ኪሮስ አለማየሁ ተርጉሞት አልፏል ማለት ነው::

ድምፃዊ ኪሮስ አለማየሁ ከፈጠራ ሥራዎቹ ለዜማና ግጥም ለሙዚቃ ቅንብር ይዘቶቹ በተቸገረ ስለሆነ ከበሮ አመታትና ጭብጨባ ባህላዊ ሥረዓት በወጉ አውቆ ያሣወቀ እንዲሁም በርከት ያሉ የባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ጠንቅቆ የሚጫወት አሰደናቂ የጥበብ ሰው ነበር፡፡ ዛሬ ይህ ተወዳጅ ድምፃዊ በህይወት ባይኖርም ከአብራኩ የወጣችዋን እንሥት ልጁን ለኪነጥበብ ሙያ አድናቂዎቹና ወዳጆቹ ተክቷል፡፡
Hameddibewoyane wrote:
15 Oct 2019, 09:16

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሕወሓት፤ ኪሮስ ዓለማየሁን ለምን ገደለው?

Post by pushkin » 15 Oct 2019, 10:35

Weyane murders unarmed people Just like a snake.
Hameddibewoyane wrote:
15 Oct 2019, 09:16

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሕወሓት፤ ኪሮስ ዓለማየሁን ለምን ገደለው?

Post by pushkin » 15 Oct 2019, 11:40

Kiros was born to his father Girazmach Alemayehu Meles and Mrs. Qeleb Gebremeskel in the eastern part of Tigray region, in a village known as Saesi Tsaedaemba in 1948 (1940 EC). He went to school in the nearby city of Wukro and then joined Atse Yohannes High School in Mekelle.
Professional career

Kiros was a prolific songwriter and singer. He popularized Tigrigna songs through his albums to the non-Tigrinya speaking Ethiopians.Before joining Ras Theatre in 1975E.C (circa 1982-1983) where he published his first album, Kiros had worked as assistant trainer of Tigray Musical Troupe (ትግራይ ኪነት). Some of his songs include "Anguay fisis", "Fililiy","Selam Hawa", "Suwur Fikri" "Adey Mekele". Kiros along with other musicians had played in Libya and other middle eastern countries. Kiros was poisned by TPLF & died in 1994.


Weyane murders unarmed people Just like a snake.
Hameddibewoyane wrote:
15 Oct 2019, 09:16
[/quote]


Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሕወሓት፤ ኪሮስ ዓለማየሁን ለምን ገደለው?

Post by Hameddibewoyane » 15 Oct 2019, 13:40

TPLF’s phylosophies have been failed and after 27 years of complete havocs it brought to Ethiopia’s social, economic, and political lives, TPLF must be burried deep in the ground where it was born. The completions of internal and external crime investigations will end the story of TPLF and Ethiopians hall never revisit TPLF. Tigreans must come up with new idea or join Arena.
Hameddibewoyane wrote:
15 Oct 2019, 09:16

Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: ሕወሓት፤ ኪሮስ ዓለማየሁን ለምን ገደለው?

Post by Hawzen » 15 Oct 2019, 18:20


This is my favourite of Kiros Alemayehu Song. Every time I hear this song, it breaks my heart due to the fact that Kiros knew he was dying :x :x :x. Sadly, TPLF poisoned this talented artist :mrgreen: :twisted: :oops:




Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሕወሓት፤ ኪሮስ ዓለማየሁን ለምን ገደለው?

Post by pushkin » 15 Oct 2019, 18:41

:lol: :lol: With this Song of Kiros, I would like to announces the last Supper of Weyane :lol: :lol:
Hawzen wrote:
15 Oct 2019, 18:20

This is my favourite of Kiros Alemayehu Song. Every time I hear this song, it breaks my heart due to the fact that Kiros knew he was dying :x :x :x. Sadly, TPLF poisoned this talented artist :mrgreen: :twisted: :oops:




Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሕወሓት፤ ኪሮስ ዓለማየሁን ለምን ገደለው?

Post by pushkin » 15 Oct 2019, 22:24

The weyane thieves killed Kiros Alemayehu!
Hameddibewoyane wrote:
15 Oct 2019, 13:40
TPLF’s phylosophies have been failed and after 27 years of complete havocs it brought to Ethiopia’s social, economic, and political lives, TPLF must be burried deep in the ground where it was born. The completions of internal and external crime investigations will end the story of TPLF and Ethiopians hall never revisit TPLF. Tigreans must come up with new idea or join Arena.
Hameddibewoyane wrote:
15 Oct 2019, 09:16

Digital Weyane
Member+
Posts: 8489
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሕወሓት፤ ኪሮስ ዓለማየሁን ለምን ገደለው?

Post by Digital Weyane » 15 Oct 2019, 23:00

Kiros spent many years as an immigrant living in Eritrea and he developed maximum self confidence that made him feel like he was more enlightened than our TPLF leaders. In my country Tigray, that is a crime punishable by death!!!

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሕወሓት፤ ኪሮስ ዓለማየሁን ለምን ገደለው?

Post by Hameddibewoyane » 16 Oct 2019, 14:21

ህወሓት ገና በረሃ እያለ ጀምሮ የአክሱም ሐውልት አርማ በማድረጉ ኪሮስ አለማየሁ ይህን ማድረጋቸው ስላሳዘነው እንዲህ በማለት ተቃውሞውን በዘፈን ገለፀ
"ታሪኻዊት ናይ አኽሱም ሐወልቲ
ዓይትኸውንን አርማ ናይ ፀበብቲ"

"ታሪካዊ የአክሱም ሐወልት
አይሆንም የጠባቦች አርማ"

በመቀጠልም የአባቶቻችን ታሪክ እያስታወሰ እንዲህ ብሎ አዜመ

"ታሪኽ ናይ አሉላ ናይ በዓል ቴዎድሮስ
ናይ ዬሐንስ ናይ ዘርአይ ደረስ ብደም ተቓለስቲ ደጊማ ትሕደስ"

"ታሪክ የአሉላ የእነ ቴዎድሮስ
የዬሐንስ የዘርአይ ደረስ
በታጋዬች ደም ዳግም ይታደሳል"
ኪሮስ ስለአገር ብቻ ሳይሆን ስለ ፍቅር ጭምር ብዙ አዚሟል ቋንቋውን እንኳን የማይሰሙት መላ ኢትዮጵያውያን ለኪሮስ ያላቸውን ፍቅርና አድናቆት በመግለጽ ዘፈኑ በመላ ኢትዮጵያ ተሰራጭቶ ነበር።ኪሮስ አለማየሁ የትግራይ ወጣቶችን ከአብዬቱ ጎን እንዲሰለፉ በማድረግና እንዲሁም እንደ አንድ ወታደር እርሱ የነበረበት ዝነኛው የትግራይ ኪነት ግንባር ድረስ በመዝመት የሰራዊቱን አባላት አነቃቅተዋል።አንዴ አስታውሳለሁ አስመራ ቃኘው ስቴሽን ለሰራዊቱ ዘፈን ሲያሰማ እርሱን ገንዘብ ለመሸለም የነበረው ግፊያ እስከዚች ሰአት ድረስ ከህሊናዬ አልጠፋም።

በአንድ ወቅት እዚህ እንግሊዝ አገር የሚኖር የኢትዮጵያ የቀድሞው ፖሊስ ሰራዊት በኤርትራ ሙዚቀኛ የነበረ ለንደን ውስጥ ተዋቂ የሆነ ሳክስፎን ተጫዋች እነ ኤፍሬም፣ንዋይ፣አስቴር፣ቴዲ አፍሮ።ኮንሰርት ሲያዘጋጁ የሚያጅባቸው አብርሃም ኤርትራ እያለ ነበር የማውቀው የትውልድ አገሩም ትግራይ ነው በጣም ሲበዛ ደግ እና መልካም ሰው ነው የኢትዮጵያ የቀድሞው ሰራዊት ሲበተን እሱ ግን ሙዚቃ መሳርያ ስለሚጫወት የህወሓት ኪነት በመግባት ከነ ኢያሱ በርሔ ጋር ስራውን ቀጠለና ኪነቱ በአሜሪካና በአውሮፓ ሲዞር እዚህ አገር የመምጣት እድል አገኘ።ታዲያ ኪነቱ ስራውን አጠናቅቆ ሲመለስ አልመለስም ብሎ ለቡድን መሪው ለ ኢያሱ በርሔ ይነግረዋል ኢያሱም ሊያግባባው ሞከረ አብርሃም አሻፈረኝ አለ በመጨረሻም ኢያሱ "በተሰውት ጓዶች ይዤአለሁ" ሲለው "ወንድሜ እኔ ተመልሼ አልሄድም ከህወሓት ጋር መኖር እራሱ መሰዋት ነው" ሲለው ኢያሱ ተስፋ ቆርጦ ጥሎት ሄደ።

የህወሓት ኪነት ወደ አውሮፓ ከተሞችና እንዲሁም አሜሪካ ለመምጣት ሲያስብ ኪሮስ አለማየሁ አብሮአቸው እንዲሄድ ከ ህወሓት በ ኢያሱ በርሄ አመካኝነት ግብዣ ቀርቦለት ነበር ምክንያቱም ኪሮስ ግብዣ የተደረገለት የህወሓት የኪነት ቡድን አባል ስላልነበረ ነው የኪሮስ መልስ ግን "መሄድ አልችልም ቀደም ብዬ ዱባይ የያዝኩት ፕሮግራም አለኝ መቅረት አልችልም" ይላቸዋል ሆኖም ይሄ የኪሮስ አለማየሁ መልስ በህወሓት ካምፕ ከፍተኛ ቁጣ ቀስቅሷል "እንዴት ቢንቀን ነው እኛ እስክንጠራውም መጠበቅ አልነበረበትም ዘመኑን በሙሉ ከደርግ ጋር ሲዘፍን የኖረ" በማለት ለበቀል አይናቸውን በዚህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ላይ አተኮሩ።

ምንም ህመም ሳይኖረው ድንገት ሆስፒታል ገብቶ በወቅቱ ዶክተሮች ተመርዘዋል ቢሉም ሁሉም ነገር በህወሓት እጅ ስለነበረ ጀግናው ኪሮስ አለማየሁ ዳግም ላይመለስ እስከ ወዲያኛው አንቀላፋ የሚገርመው ግን ኢያሱ በርሄም ኪሮስ በሄደበት መንገድ ህይወቱን አጣ። ትላንት ግን እፍረት የማይሰማው ድምፂ ወያኔ "ኪሮስ አለማየሁ ባደረበት ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለየ" ብሎ ፃፈ ለማንኛውም እውነት ተቀብራ አትቀርም ቀን ጠብቃ መቃብር አፍርሳ ትወጣለች። ኪሮስ ይህ ታውቆት መሰለኝ አላስቀምጥ ሲሉት " አለኹ እዬ ዝብልዬ የለኹን አይብልን ምቕናይ ሐደ ሰሙንዬ"

"አለሁኝ ነው የምለው የለሁኝም አልልም መሰንበት አንድ ሳምንት" ብሎ አረፈ።

Post Reply