Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Peace in Ethiopia, Eritrea and All Africa: Congratulations PM Abiy Ahmed and President Isaias Afewerki!

Post by MatiT » 14 Oct 2019, 20:13

Peace in Ethiopia, Eritrea and All Africa: Congratulations PM Abiy Ahmed and President Isaias Afewerki! http://almariam.com/2019/10/13/peace-in ... -afewerki/

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: Peace in Ethiopia, Eritrea and All Africa: Congratulations PM Abiy Ahmed and President Isaias Afewerki!

Post by MatiT » 14 Oct 2019, 21:31

በዶክተር አብይ የኖቤል የሰላም ሽልማት ማግኘት አንዱ ክፍል ሲደሰት አንዱ ክፍል አኩራፍ ነበር ። ይሄ አኩራፊ ክፍል ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን አንድነት የማይወድ ክፍል ነው ውሸት ነው ኢትዮጵያ የሚሉት። ምክንያቱም ሽልማቱ የዶክተር አብይ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያና የአፍርካ ነው።

አኩራፊው ክፍል ኢትዮጵያን እኛ ካልመራናት ወይም በኛ ጥላ ሥር ካልተመራች ኢትዮጵያ አትሆንም የሚል ነው ። ሽልማቱ እኮ የሀገር ብሎም የአፍርካ ነው በዚህ ሽልማት መደሰት ነበረባቸው ። ዶክተር አብይ ከማንም በላይ ለኢትዮጵያ እንድነት እየሰራ ያለ ሰው ነው።

ዶክተር አብይ ከዚህ በሀላ ብዙ ሥራ ይጠበቅበታል አለም ትፈልገዋለች ሶርያና ሌሎች ግጭት ውስጥ የያሉ ሀገሮች እንድያስታርቃቸው ይፈልጉታል ዲፕሎማት የሆኑ ሰዎች በብዛት ያስፈልጉታል ።

#ኦቦ_ሌንጮ_ለታ

Post Reply