Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በአብይ አመድ ኖቬል ሽልማት ድጋፍ ሰልፍና በሰልፉ ላይ የተሳፈፉት ኦሮሞዎች መልዕክት

Post by AbebeB » 14 Oct 2019, 11:22

ሲጀመር የአብይ አመድ ኖቬል ሽልማት ተገቢ መሆኑን 99 በመቶው ኦሮሞ አልተቀበለውም፡፡ ለምሳሌ አዲሱ አረጋ በአምቦ ከተማ የሞት ሽረት ድጋፍ ጥሪ አድርጎ ደጋፊ ባለመገኘቱ ተዋርዶአል፡፡ ለድጋፍ የወጣ ኦሮሞ አልነበረም፡፡ ቁጥራቸው ከ20 በታች የሆኑ ፈረሰኞች በስም በደብዳቤ ስለተጠሩ ተገኝተዋል፡፡ በነቀምቴም እንዲሁ የተገኘ የድጋፍ ሰልፍ አልነበረም፡፡

በአንዳንድ ከተሞች ለምሳሌ ድሬዳዋ፤ ሻሸመኔና ጅማ ላይ ለድጋፍ የወጡ ሰዎች ነበሩ፡፡ ኦሮሞና ሌሎች ህዝቦች የተቀላቀሉበት ነው፡፡ ነገር ግን አዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ሚስጥር አለ፡፡

አብይ ኦፒዲኦ ነው፡፡ ሰልፉን የጠራውም ኦፒዲኦ ነበር፡፡ ኦፒዲኦ የሚታወቅበት ዓላማና ዓላማዩን ይገልጻል ያለውን አርማ አለው፡፡ ታዲያ ደጋፊቹ ይህንን የኦፒዲኦ ዓርማ ይዘው ለድጋፍ ሰልፉ አልወጡም፡፡ ኦሮሞ ይዞ የወጣው የኦሮሞን ባንዲራ (የኦነግና የአባገዳ አርማ) ነው፡፡ ይህ የሚያመለክተው ሁለት ዋና ዋና መልዕክቶች አሉት፡፡
1. አብይ ኦሮሞ ነኝ ስለ አለ ብቻ ድጋፍ ተሰጠው እንጂ የኦፒዲነት ዓላማውን (ህወሀትን የማገልገል ወይም የሚንሊካዊያንን ፓርቲዎች የመሸከምን) የሚደግፍ ኦሮሞ ያለመኖሩን ነው
2. የኦሮሞ ሕዝብ የሚፈልገው በኦነግ የተነደፈውን ዓላማና የትግል ስልት መሆኑን ለማሰየት ነው፡፡
በሰልፉ ላይ በመፈክርና ዘፈን በመሳሰሉት ሲገለጽ የነበረውም ይኸው ኦነግንና የኦሮሞን ጦር መሪዎችን የሚያወድስ ነበር፡፡ ቪድዮዎቹን ማየትና መስማት ይቻላል፡፡

ስለዚህ በትናትናው የድጋፍ ሰልፍ ጥሪው አብይ (ኦፒዲኦ) ከኦሮሞ ድጋፍ ሳይሆን ውርደት ተቸረው ማለት ይቻላል፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በአብይ አመድ ኖቬል ሽልማት ድጋፍ ሰልፍና በሰልፉ ላይ የተሳፈፉት ኦሮሞዎች መልዕክት

Post by AbebeB » 14 Oct 2019, 11:27

AbebeB wrote:
14 Oct 2019, 11:22

Post Reply