Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ያዲስአባ ሰልፍ ግብ ምንድን ነው?

Post by AbebeB » 12 Oct 2019, 18:30

Horus wrote:
12 Oct 2019, 13:57
እኔ በግሌ ታከለ ኡማ ሰልፍ እንደ ማይፈልግ አውቅ ነበር ፣ አዲስ አበቤን እጅግ ስለሚፈራ ማለት ነው። ነገር ግን ሰልፉ ተጠርቶ በመላው ከተማ ዝግጅት መደረጉና ወጣቱን ማንቀሳቀሱ የሰልፍ ተይንት ከማድረጉ የበለጠ እስትራተጂክ ዋጋ አለው ። እሱም መደራጀት ይባላል። አዲስ አበቤ ከታከለ ጋር የሚጋጠመው በግንቦት እንጂ ዛሬ አይደለም ። ዛሬ በደንብ መደራጃ ወቅት ነው ። የታከለ ኡማ ስህተት ይህ ነው ። በማሰር፣ በማፈን የባሰ ሕዝቡን ያስነሳል እንጂ ተወዳጅነቱን አይጨምርለትም ። ታከለ እነ እስክንድር በሰጡት ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብሎ ገባ ። ይገርማል ። ብልጥ ቢሆን ሰላማዊ የሆነ የመስቀል አደባባይ ሰልፍ ፈቅዶ መሪነት ያሳይ ነበር ። ላፈና መልሱ የበለጠ የህዝብ ቁጣ እና በምስጢር መደራጀት እንደሆነ መሆኑን ረስቶታል ። ሁሉም ስልጣን ላይ ሲወጣ እንዲህ ነው ሚሆን።

በዚህ ሰልፍ መከልከል አሸናፊው እስክንድር ነው !!
Horus,
ታከለ ኡማ እኮ ፌንጣ ብትቆጣ እግርዋን ጥላ ሄደች የሚባለውን ተረት ተረት ስምቶአል፡፡ ለዚህ ነው እንዲህ የሚያሰቃያቸው፡፡

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ያዲስአባ ሰልፍ ግብ ምንድን ነው?

Post by Degnet » 12 Oct 2019, 18:31

Sam Ebalalehu wrote:
12 Oct 2019, 18:20
I agree with Defend the truth. I believe the demonstration was forbidden in fear of street fight between the queros and the other demonstrators. That is a wise decision. To be honest, I do not know what the demonstrators aspire to achieve by holding the demonstration.
Addis Abeba is the home of Ethiopians. There is no any part of Ethiopia that defines Ethiopia as Addis is.
Prior to now, Addis Abebans hold demonstration as Ethiopians. Never had there been a demonstration held in Addis which different ethnic groups define it differently. That must be
a no, no. Addis Abebans had managed not to be dragged to ethnic politics for the last three decades. They should remain as is.
Who is going to stop the people? ante endemtelew bihonema teru neber

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ያዲስአባ ሰልፍ ግብ ምንድን ነው?

Post by sun » 12 Oct 2019, 20:13

banebris2013 wrote:
12 Oct 2019, 16:48
Horus wrote:
12 Oct 2019, 15:03
እኔ ሃሳብህን እጋራለሁ ። የዛሬ አፈና ብቻ ሳይሆን የኢሪቻ ንግግርም በአቢይ ላይ ቀውስ ለመፍጠር ተብሎ በነኦነግ የተሰራ ስራ ነው። ለዚህ ነው አቢይ ምርር ብሎ ተስፋ አልቆርጥም እያለ ሚናገረው ። ወያኔና ኦነግ ገጥመዋል ። በነሱ ግምት አቢይ ከኢትዮጵያዊ አጀንዳ ጋር ካማራና ከኢዜማ ገጥሞ የጎሳ ሃይሎችህን አዳክሟል ብለው ያስባሉ ። ስለዚህ የኦነግ ዎያኔ ዘዴ አንድ ኦሮሞ እና አማራን ማጣላት፣ እናም የዜጋ ሃይሎችና አቢይን ማጣላት ነው የያዙት ስራ። ለምሳሌ እነ እስክንድር ወይ ኢዜማ ለአቢይ ጊዜ እንዳይሰጡ የሚያረጉት ቀሮ አለሁ አለሁ እያለ ባዲስ አበቤ ላይ የበላይነት እንዲያሳይ ያረጋሉ፣ ብሎም ሕዝቡ በቄሮ ላይ ተነስቶ አቢይን አጣብቂኝ ለምክተት ። ስለዚህ ሕዝቡ ለኦሮሞ ዘረኞች ምላሽ እየሰጠ በሌላ በኩል ያቢይን ረፎርም ወደ ፊት እንዲገፋ ማድረግ አለብን ። ያቢይ መዳከም የሚሹት ዎያኔና ኦነግ ኦሮሞ ዘረኞች ናቸው።

ስለዚህ ያልከው ትክክል ነው ።
Horus,
I do not know you personally and your contribution during the dark days when Abiy and Lema never stayed in one address for more than one day. The fact of the matter is Kerro paid a heavey price to bring Lema and abiy to the front. If you think Oromos will let the amhara hooligans hijack the transition and create unrest in addis and oromia, you must be delusional. As i said before anyone who will get elected in addis should be someone ready to work with oromia. Otherwise addis can pay heavy price through blockades. You remeber well what happened three years ago forced PM Desalegn to announce his resignation. It is easy to rant from the west as you will not be affected with what is happening on the ground.
It is about time you guys be told that ormia is ready to root out hooligans. If you respect the rule of law and the people of the region you are well come. Otherwise you know very well patience has its limit. Oromos do not have a culture of KERERTO, SHILELE and fukera. Oromos will just do it when it matters. As you see most of Ethiopia's success around the world was achieved by oromos. You and those longing for the past to come back contributed a lot in insulting and disrespecting oromos and other nation and nationalities.that is it.
On the other hand, it can be bad news for you but OLF has very strong support in oromia and OLF absolutely supports PM Abiy. Have you seen PM abiy bringing all oromo major parties together and make them sign agreement just few days before irrecha? Abiy has oromias back and oromo people back PM Abiy !00%. Oromo parties understood the principles of medemer more than anyone and will do everything to for its success.
Hmm... 8)

Well said indeed as clean and clear facts are placed on the table. THUMBS UP!
:P

Facts are stubborn things; and whatever may be our wishes, our inclinations, or the dictates of our passion, they cannot alter the state of facts and evidence.” ~John Adams

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ያዲስአባ ሰልፍ ግብ ምንድን ነው?

Post by sun » 12 Oct 2019, 20:39

AbebeB wrote:
12 Oct 2019, 18:30
Horus wrote:
12 Oct 2019, 13:57
እኔ በግሌ ታከለ ኡማ ሰልፍ እንደ ማይፈልግ አውቅ ነበር ፣ አዲስ አበቤን እጅግ ስለሚፈራ ማለት ነው። ነገር ግን ሰልፉ ተጠርቶ በመላው ከተማ ዝግጅት መደረጉና ወጣቱን ማንቀሳቀሱ የሰልፍ ተይንት ከማድረጉ የበለጠ እስትራተጂክ ዋጋ አለው ። እሱም መደራጀት ይባላል። አዲስ አበቤ ከታከለ ጋር የሚጋጠመው በግንቦት እንጂ ዛሬ አይደለም ። ዛሬ በደንብ መደራጃ ወቅት ነው ። የታከለ ኡማ ስህተት ይህ ነው ። በማሰር፣ በማፈን የባሰ ሕዝቡን ያስነሳል እንጂ ተወዳጅነቱን አይጨምርለትም ። ታከለ እነ እስክንድር በሰጡት ወጥመድ ውስጥ ሰተት ብሎ ገባ ። ይገርማል ። ብልጥ ቢሆን ሰላማዊ የሆነ የመስቀል አደባባይ ሰልፍ ፈቅዶ መሪነት ያሳይ ነበር ። ላፈና መልሱ የበለጠ የህዝብ ቁጣ እና በምስጢር መደራጀት እንደሆነ መሆኑን ረስቶታል ። ሁሉም ስልጣን ላይ ሲወጣ እንዲህ ነው ሚሆን።

በዚህ ሰልፍ መከልከል አሸናፊው እስክንድር ነው !!
Horus,
ታከለ ኡማ እኮ ፌንጣ ብትቆጣ እግርዋን ጥላ ሄደች የሚባለውን ተረት ተረት ስምቶአል፡፡ ለዚህ ነው እንዲህ የሚያሰቃያቸው፡፡
These paranoid guys are deliberately torturing themselves starting from the day one when they were granted freedom and independence from jails hoping that they may agitate and create uncontrollable chaos and violence in Addis Ababa so as to grab state power in the confusion and or get killed and join paradise or hell or else use their already ready and waiting exit visas and run to the embassies in Addis Ababa and through that to foreign countries if possible. The good mayor is an exceptionally tolerant and broad minded human being say in the face of such paranoid non stop substandard aimless pathological bickering chest pumping baboons. So the "torturing" behavior is the other way round contrary to your statement.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ያዲስአባ ሰልፍ ግብ ምንድን ነው?

Post by Horus » 12 Oct 2019, 21:01

Dawi,

እጅግ ትክክል አይተሃል። እኔና አንድ ሁለት ጓደኞቼ ከትላንት ጀምረን ይህን ስናስብ ነበር ። ነገሩ የተጀመረው ቤተ መንግስቱ ፓርክ ሲመረቅ ጀምሮ ነው። ከዚያም ይሽልማቱ ነገር ተጨመረ ። ልክ ይህ ሲሆን እስክንድር ይህ ሳምንት ለአቢይ እንዲሆንና በህዝቡ ስሜት ውስጥ ግጭት ላለመፍጠር ሰልፉ እንዲተላለፍ ቢያውጅ እስክንድር ያመራር ችሎታም ታክቲካል ድልም ያገኝ ነበር ። አሁን የሰልፉ መታፈን ውጤት ህዝባዊ ቁጣ መስነሳትና ወደፊት መደራጀትን ይሆናል ። የነእስክንድር አላማ ይህ ከነበረ ስኬታማ ሆነዋል ለማለት ይቻላል። ምንግዜም መንግስት ማፈን ፣ ማሰር ፣ መግደሉ ጸባዩ ነው ያውም በጎሳ አምባገነንነት መንግስት ። ስለዚህ አዲስ ነገር አይደለም የምናየው።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ያዲስአባ ሰልፍ ግብ ምንድን ነው?

Post by Za-Ilmaknun » 12 Oct 2019, 21:36

By not allowing for the rally to proceed as planned, the Addis Ababa -Administration is creating a sensational paradox where in the Nobel Prize is compared against the banning of the rally. I would argue that if they had allowed for Eskindir to do his thingy, it further enhances the profiles of the PM as a true reformer and democratic leader. Moreover, the sense of insecurity and being under besiege by Addis Abebe would have eased up.

What did they accomplish by banning the rally when the country is right under the watchful eyes of the international community following the Nobel Prize? ..Tarnishing the image of the country and the PM , stocking anger and sense of betrayal by the people other than extremist OlF agitators, proving the skeptics who accuse the ODP party as the "teregna" party...there by acknowledging the very thing that Eskindir is trying to protest though his rally.

Now who is the winner in this unfortunate debacle.. ?

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ያዲስአባ ሰልፍ ግብ ምንድን ነው?

Post by Horus » 12 Oct 2019, 22:00


Post Reply