Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ (በአዲስ አበባ) የሚካሄድ ሰልፍ የለም በማለት ፖሊስ ገለጸ። የተፈቀደው በፊንፊኔ ነው ለማለት ይሆን?

Post by AbebeB » 12 Oct 2019, 12:48

በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ (በአዲስ አበባ) የሚካሄድ ሰልፍ የለም በማለት ፖሊስ ገለጸ። የተፈቀደው በፊንፊኔ ነው ለማለት ይሆን?


Link: https://fanabc.com/2019/10/%e1%89%a0%e1 ... mfVNRUy5B8

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ (በአዲስ አበባ) የሚካሄድ ሰልፍ የለም በማለት ፖሊስ ገለጸ። የተፈቀደው በፊንፊኔ ነው ለማለት ይሆን?

Post by AbebeB » 12 Oct 2019, 12:50

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 01፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነገው ዕለት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የሚካሄድ ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ አለመኖሩን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ሰልፍ እንደሚደረግ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በሰልፉ ምክንያት የሚዘጉ መንገዶች መኖራቸውን ገለፀ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን አስታውቋል።
በዚህ መሰረትም በበነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ የሚካሄድ ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ አለመኖሩን ነው ኮሚሽኑ ያስታወቀው።
ስለሆነም ህብረተሰቡ በነገው ዕለት የሚዘጋ ምንም አይነት መንገድ አለመኖሩን በመገንዘብ መደበኛ እንቅስቃሴውን ማድረግ እንደሚችል አስታውቋል።

Link: https://fanabc.com/2019/10/%e1%89%a0%e1 ... mfVNRUy5B8


Post Reply