Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኑ ለኢትዮጲያ እናልቅስ [ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት]። እንዲያው ለማኝነታችሁን ልታስታውሰን ካልሆነ ፕሮፌሽናል አልቃሽ መቅጠር ይቻላል እኮ።

Post by AbebeB » 11 Oct 2019, 18:00

ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ለማኝነታቸውን ለማስታወስ ሲል በሚመስል መልኩ ኑ ለኢትዮጲያ እናልቅስ ይላል። ፕሮፌሽናል አልቃሽ መቅጠር ሲቻል እኮ ነው። ለነገሩ ዋናው ና አስፈላጊው ጉዳይ (ከለቅሶው ይልቅ) የኢትዮጲያ ቀብር የማይቀር ከሆነ ቶሎ በሥነሥርዓት እንዲከወን ለማድረግ መተባበሩ ላይ ነው።

Link:


Post Reply