Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Za-Ilmaknun » 11 Oct 2019, 14:53

The emboldened Oromia regional police are setting check point on the roads leading to Addis from Amhara region and turning away buses heading to Addis. They are scared that the grand protest rally organized by Eskindir could draw huge crowed that could potentially dwarf their perceived dominance over the city.

What is surprising is this blatant violation of the rights of Ethiopians is happening on the very day that the PM, who is the leader of the Oromo Party, is announced as the winner of the Nobel Peace Prize. :roll:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Za-Ilmaknun » 11 Oct 2019, 17:05

(አብመድ) ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ ከተማ የሚሄዱ ተጓዦች ለእንግልት እየተዳረጉ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡

በደጀን እና ጎሃ ፅዮን መሥመር ወደ አዲስ አበባ ተጓዦችን አሳፍረው ሲሄዱ የነበሩ ተሽከርካሪዎች ወደ መጡበት እንዲመለሱ መደረጉንም የዓይን እማኞች ለአብመድ በስልክ ተናግረዋል፡፡

ተጓዦቹ ከረፋዱ 3:00 ገደማ ጀምሮ በጎሃ ፅዮንና አካባቢው እንዳያልፉ ተደርገዋል፡፡ ከ60 በላይ ተሽከርካሪዎችም ወደ ደጀን ከተማ እንዲመለሱ መደረጋቸውን ነው ያስረዱት፡፡

ክልከላው ‹‹በመጭው እሑድ አዲስ አበባ ላይ በተጠራው ሰልፍ ልትሳተፉ ነው›› በሚል እንደሆነም ነው ተጓዦች የጠቆሙት፡፡ ለአብመድ አስተያየታቸውን ከሰጡት መካከል በአማራ ክልል የሚገኙ መንፈሳዊ ቦታዎችን ጎብኝተው ወደ አዲስ አበባ በመመለስ ላይ የነበሩም ይገኙበታል፡፡ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚሔዱ ተማሪዎች እና ለሕክምና ክትትል ቀጠሮ ወደ አዲስ አበባ የሚሂዱ ተጓዦችም እንደንዳሉ ታውቋል፡፡ ጉዳዩ የሚመለከተው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ ተሽከርካሪዎች በሠላም እንዲገቡ እየተደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡

https://mereja.com/amharic/v2/156385

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Za-Ilmaknun » 11 Oct 2019, 17:08

የአዲስ አበባ ህዝብ መንግስታዊ አድልዎ እየተደረገበት ነው :
ዛሬ በባለአደራ ምክር ቤት መግለጫ ላይ በተገኘሁበት ወቅት የተመለከትኩትም ይህንኑ ነበር። መግለጫው እየተሰጠ በነበረበት ወቅት ቄሮ ነን የሚሉ አካላት “ዳውን ዳውን እስክንድር”እያሉ ወደ ቢሮው መጡ። መንገድ ዘግተው ቆመውም “የአዲስ አበባ ዱርዬና ነፍጠኛ እኛን አይወክልም” “ቄሮ ያሸንፋል” እያሉ መጮህ ጀመሩ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ፊት ለፊታቸው የሚገኝ ቢሆንም ፖሊሶቹ በዝምታ እየተመለከቷቸው ነበር። ይልቁኑ ለቅስቀሳ የተዘጋጁ የነ እስክንድርን መኪኖች አስረው ወደ ፖሊስ ጣቢያ ወሰዱ። ያለ ማንም ከልካይነት ሲረብሹና ሲቃወሙ የነበሩት ወጣቶች ሲደክማቸው በዝምታ በየጥጋጥጉ ቆሙ።

መግለጫው እንዳበቃም የአዲስ አበባ ወጣቶች እስክንድር ያለበትን መኪና ተከትለው ወደ ቤታቸው ለመሄድ ከፅ/ቤቱ አካባቢ መውጣት ጀመሩ።ይኼኔ በዝምታ ተውጦ ከነበረው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ እስከ አፍንጫው የታጠቀ የፖሊስ ሀይልና አድማ በታኝ ወጥቶ መንገዱን ሙሉ በሙሉ ዘጋ።

https://mereja.com/amharic/v2/156370

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by sun » 11 Oct 2019, 18:38

Za-Ilmaknun wrote:
11 Oct 2019, 14:53
The emboldened Oromia regional police are setting check point on the roads leading to Addis from Amhara region and turning away buses heading to Addis. They are scared that the grand protest rally organized by Eskindir could draw huge crowed that could potentially dwarf their perceived dominance over the city.

What is surprising is this blatant violation of the rights of Ethiopians is happening on the very day that the PM, who is the leader of the Oromo Party, is announced as the winner of the Nobel Peace Prize. :roll:

hmm... :P

Pathological paranoid death squad type anarchists trying to infiltrate the International city of Finfinne the beautiful and before it is too late when they come and able to massacre Amhara region official massacre style, needs to be confronted and kept under the rule of law and justice in order to uphold and keep public safety, security and the grand celebration of the Nobel Peace Prize award of the century. Police and security forces need to be vigilant and keep light years away these ragtag chameleon forces destabilization and evil. Eskinder Nega was in Bahir Dar and witnessing the recent Amhara region official massacres intended to stage a coup and take over the power.

That coup failed miserably and now all of these ragtag anarchist coup plan designers and massacre perpetrators are suffering from the hangover of their barbaric acts. Why do you ask ask as to who is a leader of Oromo party as if you are in comma and did not know who is who instead of asking as to who is the leader of Tigrai and Amhara parties? 8)

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by tolcha » 12 Oct 2019, 11:01

I thought Iskindir Negaa of AA is fighting to be the Mayer of AA and he is struggling for Addis Ababaians. So, why peasants from Gojam marching to AA? I thought he he had full support from AA people and he doesn't need from GG

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Ethoash » 12 Oct 2019, 11:14

እነዚህ ቡዳዎች አያሱቋቹሁም ወይ መንገድ ስለተዘጋባቸው ። የታለ አብይ ብለው ይጠይቃሉ።
ምናባታቸው ሊስሩ ነው አዲሳባባ የሚመጡት አዲስባባን በብጥብጥ ሊያውኳት ነው ውይ ። ምን አገባቸው በአዲስባባ ጉዳይ።

ይህም ይቅር ምን አፋ አላቸውና ነው አቤቱታ ለፈደራል መንግስት የሚያስሙት ። እንዴት ቢረሳቸው ነው ከአመት በላይ የወርቃሞቹን መንገድ መዝጋታቸው።

አኔ ዶክተር አመድ በጣም ነው የተስማማኝ ። ማንም ዝንጀሮ ጠብ ያለሽ በዳቦ ሲል መሐከላቸው ወስጥ አለመግባቱ ነው። እግዛብሔር ማስቢያ ጭንቅላት ስጣቹሁ ታድያ እንጨራረሳለን ካልክ ። ምከረው ምከርው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ነው። እስቲ ቅመሶት እስቲ የጫራቹሁትን እሳት ሞቋት እና ከዚያ በኋላ ልክ ሲገባላቹሁ አርፋች ሁ ትቀመጣላቹህ።

መታወቅያ እየታየ የአዲስባባ መታወቅያ ያለው ብቻ ማለፍ አለበት ሌላው ለስልፍ የመጣ በመጣበት መመለስ አለበት። ሴቶች እፃናቶችና አዛውንቶች ሁሉ ማለፍ አለባቸው ። በጅምላ ቅጣት የለም ። ይህ ወጠጤ ቦርሳ የሌለ ሽክም የሌለው እጅና እግሩን የመጣ ነገር ሊፈልግ ነውና በመጣበት መመለስ አለበት።

Assegid S.
Member
Posts: 936
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Assegid S. » 12 Oct 2019, 12:12

If the deputy mayor of Addis is really there to represent the residents, why he didn’t reply to Obbo Shimeles Abdissa’s claim as a sole owner of the city then? And now, why is he not guarding the freedom of the residents to get in and out of the city as they wish? Yes; I know that this is the most silly question or demand because even an elementary school kid knows that the city’s administration and @Oromia regional state are working in a concerted manner to torture Sheger. But would they be successful? Again, a silly question.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Ethoash » 12 Oct 2019, 12:27

Assegid S. wrote:
12 Oct 2019, 12:12
If the deputy mayor of Addis is really there to represent the residents, why he didn’t reply to Obbo Shimeles Abdissa’s claim as a sole owner of tuestion[/b][/color].
ጨዋ መሳይ ። ፋኖ ወድ ትግሬ የሚሄደውን መንገድ ሲዘጋና ሲዘርፍ የት ነበርክ።

አሁን እኮ ሽብር ፈጣሪዎች ከጎንደር አዲስባ ሲገቡ ነው ቄሮ ያስቆማቸው አግባብ ነው። ማንም ከቴክሳስ መጥቶ ኒዎርክ ውስጥ ስላማዊ ስልፍ ማረግ አይፈቀድለትም። እሱ ሲገርምህ ትራፕን ለመቃወም ከካናዳ ወጣቶች ስልፉን ለመቀላቀል ሲመጡ ከቦርደር ተመልስዋል ፍቃድ ተከልክለው። ጎንደር በአዲሳባባ ምንም አያገባውም አርፎ እዛው ይቀመጥ ። ትናንት ምን ሲሉ ነበር ኦሮሞዎች በቅማንት ጉዳይ ገቡብን ሲሉ አነበሩም ውይ።

እቺን እቺንማ እኛም እናውቃለን አሁን ለምን መንገዱ እንደተዘጋ እያወቕህ የአዲስባ ሕዝብ ስላሙን አጣ ትላለህ ውይ ነገ ስኞ እኮ መንገዱ ይክፈታል ። ስልፉ ካለቀ በኋላ ። እግዛብሔር ምስክሬ ነው የአዲስባባ ሕዝብ የስራ ፈቶች ስላማዊ ስልፍ ስልችቶታል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Ethoash » 12 Oct 2019, 12:46

Za-Ilmaknun wrote:
12 Oct 2019, 12:31
የራስ ሽን መዳኒት ተጋት ሻት ። እንዲህ ነው የሚያረገው የትግሬን መንገድ ለዓመት ስት ዘጋ። ኦሮሞ መብቱ ነው መንገዱን መዝጋቱ ልክ ፋኖች ንደዘጉት ። መጀመርያ ፎኖችን መንገዱን ከፍቱ የዘርፋቹሁትን መልሱ ብለ የዘን ግዜ በቁም ነገር እስመሀለው አለዚያ ግን ይህንን ሙዚቃ መስማት ነው ደስ የሚያስኘን። አለቃቅሱ ላሞ ቤት እስከምትመጣ

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by AbebeB » 12 Oct 2019, 13:12

This was how QBO did it.

Sadacha Macca
Senior Member
Posts: 12302
Joined: 22 Feb 2014, 16:46

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Sadacha Macca » 12 Oct 2019, 16:25

1) Since Finfinne is Oromias (and also Ethiopia's), we have the greatest responsibility to protect the city, which is mostly dependent on FOOD AND WATER THAT OROMIA PROVIDES. THE CITY DEPENDS MOSTLY ON THE LABOR OF OROMO FARMERS, YOU CANNOT DENIGRATE US, YET EAT OUR FOOD AND THRIVE ON IT; AT THE SAME TIME.
Anyone trying to install their own govt (by doing a coup against the govt), or trying to incite chaos; will be met with force by the brave lions of Oromia.

2) and how did the amara state officials treat our wollo oromo brethren who were celebrating irrecha? arrest them in debre berhan? do you think this is fair or not a provocation to the oromos?

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Degnet » 12 Oct 2019, 17:22

Ethoash wrote:
12 Oct 2019, 11:14
እነዚህ ቡዳዎች አያሱቋቹሁም ወይ መንገድ ስለተዘጋባቸው ። የታለ አብይ ብለው ይጠይቃሉ።
ምናባታቸው ሊስሩ ነው አዲሳባባ የሚመጡት አዲስባባን በብጥብጥ ሊያውኳት ነው ውይ ። ምን አገባቸው በአዲስባባ ጉዳይ።

ይህም ይቅር ምን አፋ አላቸውና ነው አቤቱታ ለፈደራል መንግስት የሚያስሙት ። እንዴት ቢረሳቸው ነው ከአመት በላይ የወርቃሞቹን መንገድ መዝጋታቸው።

አኔ ዶክተር አመድ በጣም ነው የተስማማኝ ። ማንም ዝንጀሮ ጠብ ያለሽ በዳቦ ሲል መሐከላቸው ወስጥ አለመግባቱ ነው። እግዛብሔር ማስቢያ ጭንቅላት ስጣቹሁ ታድያ እንጨራረሳለን ካልክ ። ምከረው ምከርው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው ነው። እስቲ ቅመሶት እስቲ የጫራቹሁትን እሳት ሞቋት እና ከዚያ በኋላ ልክ ሲገባላቹሁ አርፋች ሁ ትቀመጣላቹህ።

መታወቅያ እየታየ የአዲስባባ መታወቅያ ያለው ብቻ ማለፍ አለበት ሌላው ለስልፍ የመጣ በመጣበት መመለስ አለበት። ሴቶች እፃናቶችና አዛውንቶች ሁሉ ማለፍ አለባቸው ። በጅምላ ቅጣት የለም ። ይህ ወጠጤ ቦርሳ የሌለ ሽክም የሌለው እጅና እግሩን የመጣ ነገር ሊፈልግ ነውና በመጣበት መመለስ አለበት።
You evil donkoro coward

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Za-Ilmaknun » 12 Oct 2019, 20:35

“Road closed to intimidate Eskinder”

According to Zerihun Asemaw, a resident of Addis Abeba, the last minute announcement by the police denying the existence of a rally was part of “the government’s strategy to silence Eskinder’s rally and it was in play for the last three days.” Zerihun said that his mother was one of the hundreds of passagers who was first stranded and then forced to return to Gonder when the road connecting Bahir Dar, the capital of Amhara regional state, with Addis Abeba was blocked for thrid day since October 11 in Goha Tsion area, near Abay Gorge. “The road was intentionally blocked by the youth from the area and later on by members of the Oromia regional state police claiming the buses were transporting Eskinder’s supporters to the rally,” Zerihun told Addis Standard. “There were students going to their university studies, patients, like my mother, coming to Addis Abeba seeking medical attention and citizens going about their business.”

Responding to Amhara Mass Media Agency, Oromia Police Commission public relations department denied the closure of the road, and said due to enhanced security checks, vehicles were delayed and some have returned back due to these delays.

https://addisstandard.com/analysis-addi ... ry-arrest/

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by banebris2013 » 13 Oct 2019, 11:27

Assegid S. wrote:
12 Oct 2019, 12:12
If the deputy mayor of Addis is really there to represent the residents, why he didn’t reply to Obbo Shimeles Abdissa’s claim as a sole owner of the city then? And now, why is he not guarding the freedom of the residents to get in and out of the city as they wish? Yes; I know that this is the most silly question or demand because even an elementary school kid knows that the city’s administration and @Oromia regional state are working in a concerted manner to torture Sheger. But would they be successful? Again, a silly question.
Assegid,
This is what Addis ababa is today: The third diplomatic city of the world, A seat of OAU, A seat of federal state (ethiopias capital city) and a seat of oromia state (Oromia state capital). Most of the argument around addis totally ignores addis ababa being the seat of oromia state. As its seat oromia state has state interest just like Amara regional state has on Bahirdar or Tigray state on Mekele. So most arguments focus on telling oromos not to have anything to do with addis. That will never be a winner for anyone. The only way out is respectful debate so that interest of everyone is addressed as much as possible. The way things are going now, Balderas is playing Meles Zenawi who forced oromos to move thier seat to Adama. Even if things go to election it is not a foregone conclusion that Balderas will win addis. One might focus on the amhara population of addis and think all amaharas will vote Balderas, which i do not think will be the case. If one predicts the outcome of an election based on the noise they make on the social media, balderas will ofcourse wins by landslide. Fact on the ground and the composition of Addis will not allow one party to win with significant majority. By the way oromia is better suited to argue for ownership of Addis than Amhara because of different factors, if that is what you wanted to know.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Za-Ilmaknun » 16 Oct 2019, 13:24

"የኦሮሞ ብሄርተኝነትን ቁጭ ብድግ የሚያደርገው ጃዋር የተባለ ግለሰብ መረጋጋት ያልጎበኘው፣ሃላፊነት የማይሰማው፣የሚፈልገው ነገር ገደብ የለሽ ነው፡፡በዚህ ሰው የሚመራው አደገኛው የኦሮሞ ብሄርተኝነት ትክክለኛው የኦሮሞ ህዝብ ትግል ትርጉም ተደርጎ እየተወሰደ ነው፡፡ በዚህ ትግል እሳቤ መሰረት ደግሞ ኦሮሚያ ወሎንም፣ሃረርንም፣ድሬዳዋንም፣አዲስ አበባንም ጠቅልላ መግዛት አለባት፡፡በነዚህ ግዛቶች የሚኖሩ ኦሮሞ ያልሆኑ ሰዎች በኦሮሞ ገዥ ፀጥ ለጥ ብለው፣እንዳች የፖለቲካ ጥያቄ ሳያነሱ ለመገዛት ካልፈለጉ ወደ መሄጃቸው መሄድ እንዳለባቸው ያምናል፡፡ አልፎ ተርፎ ኦሮሞ ያልሆኑ ብሎ ያሰባቸው የሃገራች ዜጎች ወደ ሃገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ አበባ መግባት አለመግባታቸውን በሰላሌ ኦሮሞ ጎረምሶች በኩል መቆጣጠር ይፈልጋል፡፡ይህ እሳቤ ሃገሪቱን እየመራ ያለውን ኦዴፓ የተባለ ፓርቲ ከሞላ ጎል አዳርሶ፣ይህ ፓርቲ የሚመራውን የመንግስት ክንፍ በአመዛኙ በቁጥጥሩ ስር ከማስገባቱ የተነሳ ህግ አስከባሪ አካላት ሳይቀሩ በጃዋር ከሚታዘዙ ጎረምሶች ጋር መንገድ በድንጋይ ዘግተው በዘጉት መንገድ ላይ ጠመንጃቸውን ወድረው መታየት ጀምረዋል፡፡"

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Za-Ilmaknun » 16 Oct 2019, 13:32

በአሁኑ ወቅት በሃራችን ያለው የፖለቲካ ሁኔታ የማይተነበይ፣በምን ሰዓት ምን አይነት ችግር ይዞ እንደሚመጣ የማይታወቅ ነው፡፡ችግሩን የሚያብሰው ደግሞ ሃገሪቱን የሚመራው ኦዴፓ የተባለው ፓርቲ ውስጥ ያለው የሃይል አሰላለፍ ከውጭ ሆኖ ለሚያስተውለው እጅግ ግራ የሚያጋባ መሆኑ ነው፡፡የሃገሪቱን የአመራር መንበር በአመዛኙ የያዘው ኦዴፓ ዋና ባለስልጣናቶቹ ሳይቀሩ ሃገር እግር በራስ የሚያደርግ ንግግር በአደባባይ የሚናገሩ፣በማህበራዊ ድረገፅ የሚፅፉ ናቸው፡፡ይህ ንግግራቸው ኦዴፓ የተባለው ፓርቲ እስከ ሞት አብረን እንዘልቃለን ካሉት አዴፓ ጋር ጭምር ወደ ለየለለት ግብግብ ውስጥ ሊነክራቸው የሚችል ነው፡፡ይህ ማለት የሃገር ህልውና አደጋ ላይ ወደቀ ማለት ነው፡፡በዋናነት እነዚህን ሁለት ፓርቲዎች (አዴፓ እና ኦዴፓን) ተማምኖ ሃገር ይድናል ብሎ ያሰበው ህዝብ የኦዴፓ ባለስልጣናት ጃዋርን እየመሰሉት ሲሄዱ ቢመለከት “የምንመራው በጃዋር ነው” እስከማለት ደርሷል፡፡በጃዋር መመራት ማለት ደግሞ ምን ማለት እንደሆነ አይነገርም፡፡

አደባባይ ወጥተው እንደ ጃዋር የሚያወሩ የኦዴፓ ባለስልጣናት ለሃገር መኖር አለመኖር ግድ የሌላቸው፣በኦዴፓ ውስጠ የመሸጉ የጃዋር ሰልፈኞች እንደሆኑ ህዝብ መጠርጠሩ አይቀርም፡፡ያውም እጅግ አደገኛ በሆነ ፈታኝ ወቅት ሃገር የማስተዳደር ትልቅ እምነት የተጣለበት ኦዴፓ አብዛኛው ባለስልጣናት መታመን የማይከብዳቸው መሆናቸውን አስመስክረዋል፡፡የሃገር ህልውና ከኦሮሙማ ህልም የበለጠ የሚያሳስበው የኦዴፓባለስልጣን ምን ያህሉ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን አይቻለም፡፡ሌላው ቀርቶ ለውጡ ሲመጣ በሰፊው ተስፋ ተጥሎባቸው የነበሩት አቶ ለማ መገርሳ ወደ ስልጣን ለመቅረብ ከተላበሱት ገፀ-ባህሪ ጋር አብረው ይኑሩ ከገፀ ባህሪ ይውጡ ለማወቅ በሚያስቸግር ሁኔታ ውስጥ ናቸው፤በኦህዴድ ውስጥ የጃዋር ሰልፈኛ ላለመሆናቸውም አፍ ሞልቶ መናገር ያዳግታል፡፡

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4063
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Oromia Police banning buses coming from Amhara Region to enter Addis

Post by Za-Ilmaknun » 16 Oct 2019, 13:42

በገልፅ ለማስቀመት በአሁኑ ወቅት በኦህዴድ ውስጥ ብዙ አይነት የፖለቲካ ሰልፈኛ አለ፡፡አንደኛው ሃገር እግር በራስ ብትሆን ግድ የማይሰጠው ሲሆን ሁለተኛው ሃገር እጁ ላይ እንዳትፈርስ የሚቸገረው ቡድን ነው፡፡ሌላኛው ኢትዮጵያዊ ብሄርተኛ መሆኑም የሚያምረው ኦሮሙማንም ለመተው የሚቸግረው ወላዋይ ነው፡፡ሶስስተኛው የኦሮሞ የበላይነትን ያሰፈነች ኢትዮጵያን መገንባት የሚፈልግ ነው፡፡ኦህዴድ እንዲህ ባለው ድብልቅልቅ ሰልፈኛ መከፈሉ ለአክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች ሌላው ትምክህታቸው ነው፡፡ሃገር በሚመራው ኦህዴድ ውስጥ ቀላል የማይባል ሰልፈኛ ማሰለፋቸው የመንግስትን ስልጣን እንደ መቆጣጠር ሳይወስዱት አልቀሩምና በሃገሪቱ ውስጥ ሁሉን ማድረግ የመቻል እብሪት እየተሰማቸው ነው፡፡

አክራሪ የኦሮሞ ብሄርተኞች የሃገራችንን ፖለቲካ ወደ ፈለጉበት አቅጣጫ ለመውሰድ በማናለብኝት ሲንቀሳቀሱ ሌላው ኢትዮጵያዊ መታገስን መርጧል፡፡ይህ መልካም ውሳኔ ቢሆንም የኦሮሞ ብሄርተኞችን እንቅስቃሴን በማጤን እና አካሄዳቸው ሃገርን እንዳያጠፋ ለመግታት የሚያስችል መስመር ላይ መቆም ያስፈልጋል፡፡ ይህን ገቢራዊ ለማድረግ የመጀመሪያው እርምጃ መሆን ያለበት በኦዴፓ ውስጥ ያለውን የሃይል አሰላለፍ አንድ ወጥ አለመሆኑን ተረድቶ በጅምላ ከመውቀስ መቆጠብ ነው፡፡ቀጣዩ እርምጃ መሆን ያለበት ማንም ከማን የማይበልጥባት ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መፍጠር የሚፈልጉ የፖለቲካ ሃይሎች ተሰባስበው ተጨባጭ የሆነ ህብረት መፍጠር ነው፡፡ይህ ህብረት የዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ጎራ ሆኖ ሲፈጠር የኦሮሞ ብሄርተኞች ትምክህት የሆነው የብዙ ቁጥር ትርክት ውድቅ ይሆናል፡፡ ምክንያቱም በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን የሚፈልገው ኢትዮጵያዊ አለመመሰባሰቡ እንጅ ኦሮሞ የገነነባት ኢትዮጵያ እውን ትሁን ይሁን ከሚለው ቡድን እንደሚበልጥ እርግጥ ስለሆነ ነው፡፡ በእኩልነት ላይ የተመሰረተች ኢትዮጵያን የሚፈልግ ኦሮሞም በርካታ ስለለሚሆን የልብለጥ ባይ ኦሮሞዎችን ግማሽ እውነት ከሆነው ትርክታቸው ጋር ለብቻቸው እንዲቀሩ መስራት ያስፈልጋል፡፡

Post Reply