Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
yaballo
Member
Posts: 2883
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

REPORT: "ጉለሌ ፖስት: የአፍሪካው ሂትለር - አፄ ሚኒሊክ። ለነፍጠኛ ልጆችና የልጅ ልጆች አጭር ማስታወሻ።"

Post by yaballo » 10 Oct 2019, 04:23

REPORT: "ጉለሌ ፖስት: የአፍሪካው ሂትለር - አፄ ሚኒሊክ። ለነፍጠኛ ልጆችና የልጅ ልጆች አጭር ማስታወሻ።"<<ጉለሌ ፖስት: የአፍሪካው ሂትለር - አፄ ሚኒሊክ. 10 Oct, 2019.

የአፍሪካው ሂትለር - አፄ ሚኒሊክ
------- ------ ------ -------- ------- ----

አፄ ሚኒሊክ አንቱ የተባሉ ጨፍጫፊ ስለመሆናቸው አያሌ የታሪክ ድርሳናት ያትታሉ። ምኒልክ ኦሮሚያንና መላዉን የደቡብ ህዝቦችን ለመዉረር ባደረጉት ጭካኔ የተሞላበት ጦርነት የተለያዩ አሰቃቂ ድርጊቶችን ፈፅመዋል። የእናቶችን ጡት ቆርጠዋል። የሚሰሩ እጆችን ቀርጥፈዉ ጥለዋል።

የአፄው ግብ ህዝቡን መጨፍጨፍና ንብረቱን መዝረፍ ብቻ አልንብረም። ዋናው ግብ በኃይል የተያዙ ክልሎችን የግል ግዛትና በቋሚነትም የጥቅም መሣሪያ አድርጎ መያዝ ነበር።

ለዚህም እንዲረዳቸው አፄ ምኒልክ ከአውሮፓውያን የጠብ-መንጃ እርዳታ ሲቀበሉ ቆይተዋል። አንድ እንግሊዛዊ (የወቅቱ ሁኔታ ተንታኝ) ፥ አፄ ምኒልክ ከ1868-1900 ዓ.ም በአውሮፓውያን እርዳታ ከ715,000 በላይ ጠመንጃዎችንና 50 ሚሊዮን ጥይቶችን በእጁ እንዳስገባ ገልጿል። ይህ ከፍተኝ ብዛት ያለው የጦር መሣሪያ እንደተሰጠው በቀጥታ የኦሮሞ ህዝብ ላይ ወረራን ያካሄደ ሲሆን ፥ በህዝቡ ላይ በቀላሉ ማገገም የማይቻል ጥፋትና ጉዳት አድርሷል።

በጊዜው ከአውሮፓ መንግሥታት ባገኘው የጦር መሣሪያ ኦሮሞንና ሀገሩን ወርረው ለመያዝ በተደረጉ ጦርነቶች የተጨፈጨፉ የኦሮሞዎች ቁጥር/ብዛት እንደሚከተለው ቀርቧል:-

1. ቡላቶቪች የተባለው ራሺያዊ በ1900 ከሚኒሊክ ጦር ጋር ዘምቶ የነበረ ሲሆን “Ethiopia through Russian Eyes” በተሰኘው መጽሀፉ የሚኒሊክ ወረራ የኦሮሞን ህዝብ ቁጥር በግማሽ ያሳነሰ መሆኑን ጠቅሷል።

2. ማርቲአል ዴ ሳልቫክ የተባለ ፈረንሳዊ የካቶሊክ ሚሺነሪ [1901] “The Oromo: The Ancient people, Great African Nation” በተባለው መጸሀፋቸው በዚህ ወረራ የኦሮሞ ህዝብ ቁጥር በግምት ከአስር ሚሊየን ወደ አምስት ሚሊየን መውረዱን ገምቷል።

3. February 26, 1895 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ አሰቃቂው የሚኒልክ ዘመቻ በሚል ርዕስ ስር፥ ሰሞኑን ንጉስ ሚኒልክ በኦሮሞ ህዝብ ላይ በደቡብ አቢሲኒያ የከፈቱት ዘመቻ 70,000 ሰዎችን በመግደል 15,000 መማረካቸውን ገልፀዋል።

4. ወደ ኦሮሞ ምድር የደረሰው ደ ሳልቪያክ የተባለ የፈረንሳይ ሀዋርያ ራስ ወልደገብርኤል የአርሲ ኦሮሞዎችን አይበገሬነት ለመስበር ባንድ ቀን ብቻ የአራት መቶ አንጋፋዎችን እጅ አስቆርጧል። ይህ ጻሀፊ ፥ እጃቸውን
ካጡት ትልልቅ ሰዎች ጥቂቶቹን ባይኔ በብረቱ አይቻለሁ ብሏል።

5. Darkwah የተባሉ የታሪክ ሊቃውንት “Shewa, Menelik and the Ethiopian Empire 1813-1889” በሚል ርዕስ ባሳተሙት መጽሐፋቸው እንደሚነግሩን፥ አርሲን በምኒልክ ሠራዊት ሥር ለማስገባት ለ6 ዓመታት በተካሄደው መጠነ ሰፊ ወረራ 100000 ኦሮሞዎች አልቀዋል። መስከረም 6 ቀን 1886 ለአንድ ቀን በተደረገው ጦርነት ብቻ 12,000 የአርሲ ኦሮሞዎች አልቀዋል።

6.የሐረርጌ ኦሮሞዎችም የምኒልክን ዝግጅትና ወረራ በዝምታ አልተመለከቱም። ለጦርነቱ ከተሰለፈው 4000 የሐረርጌ ኦሮሞ ውስጥ ጠብመንጃ የነበረው ከ1000 የሚበልጥ አልነበረም። በአጼ ምኒልክ በኩል ለውጊያው የወጣው 30,000 ሠራዊት ሲሆን ከዚያ ውስጥ እጅግ ዘመናዊ የሚባል የጦር መሣሪያ የታጠቀው አብዛኝው እጅ ነበር[Gadaa Melbaa, Khartoum, Sudan 1988]። በታህሣሥ ወር 1887 ከሰዓት በኋላ ላይ የጨለንቆው ውጊያ ተጀመረ፥ አጼ ምኒልክ በእጃቸው በገባው የአውሮፓ ነፍጥ እንደ ልባቸው በመጠቀም የኦሮሞና የሀረሪ ልጆችን በገፍ ፈጅተዋል። ይህ ጥቁር ቀን "ጨሊ ጨለንቆ" -የጨለንቆ ጭፍጨፋ በመባል አስከዛሬዋ ቀን ድረስ ይታወሳል።>>

...................................

That is just a fraction of what is yet to be told by Oromos ... & other tribes in Southern Ethiopia. Events are just hotting-up & may waaqa help poor Ethiopia ... :oops: :oops:<Haa diignuu gaara sana
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""

Diigaa jennaan hin dinnee
Gaara sana gaara hamaa
Bineensichi keessa galu
Caccabseera lafee namaa

Haa diiggamuu diigaa darbaa
Dachii qonnee faccaafannaa
Dhalootaaf dhangaa keennee
Xurii seenaa hobbaafannaa

Utuu gaarri summaawwaan
Dura keennaa mul'atu
Utuu garaan keennaa
Akka abiddaatti gubatu

Eessaan gallee boqonna
Keessotu fayyaa dhabe
Galmi keenna buqqa'ee
Teessootu nu jalaa cabe.

~by Usmaan Waariyoo Heeban.>

Dawi
Member
Posts: 3003
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: REPORT: "ጉለሌ ፖስት: የአፍሪካው ሂትለር - አፄ ሚኒሊክ። ለነፍጠኛ ልጆችና የልጅ ልጆች አጭር ማስታወሻ።"

Post by Dawi » 10 Oct 2019, 05:04

What does "ጀግናው የአባገዳ ልጅ ታዬ ቦጋለ" say about Menelik?

Are you sitting down?? :P Check the clip out!

yaballo wrote:
10 Oct 2019, 04:23
<<ጉለሌ ፖስት: የአፍሪካው ሂትለር - አፄ ሚኒሊክ. 10 Oct, 2019.

የአፍሪካው ሂትለር - አፄ ሚኒሊክ
------- ------ ------ -------- ------- ----

አፄ ሚኒሊክ አንቱ የተባሉ ጨፍጫፊ ስለመሆናቸው አያሌ የታሪክ ድርሳናት ያትታሉ። ምኒልክ ኦሮሚያንና መላዉን የደቡብ ህዝቦችን ለመዉረር ባደረጉት ጭካኔ የተሞላበት ጦርነት የተለያዩ አሰቃቂ ድርጊቶችን ፈፅመዋል። የእናቶችን ጡት ቆርጠዋል። የሚሰሩ እጆችን ቀርጥፈዉ ጥለዋል።

የአፄው ግብ ህዝቡን መጨፍጨፍና ንብረቱን መዝረፍ ብቻ አልንብረም። ዋናው ግብ በኃይል የተያዙ ክልሎችን የግል ግዛትና በቋሚነትም የጥቅም መሣሪያ አድርጎ መያዝ ነበር።

ለዚህም እንዲረዳቸው አፄ ምኒልክ ከአውሮፓውያን የጠብ-መንጃ እርዳታ ሲቀበሉ ቆይተዋል። አንድ እንግሊዛዊ (የወቅቱ ሁኔታ ተንታኝ) ፥ አፄ ምኒልክ ከ1868-1900 ዓ.ም በአውሮፓውያን እርዳታ ከ715,000 በላይ ጠመንጃዎችንና 50 ሚሊዮን ጥይቶችን በእጁ እንዳስገባ ገልጿል። ይህ ከፍተኝ ብዛት ያለው የጦር መሣሪያ እንደተሰጠው በቀጥታ የኦሮሞ ህዝብ ላይ ወረራን ያካሄደ ሲሆን ፥ በህዝቡ ላይ በቀላሉ ማገገም የማይቻል ጥፋትና ጉዳት አድርሷል።

በጊዜው ከአውሮፓ መንግሥታት ባገኘው የጦር መሣሪያ ኦሮሞንና ሀገሩን ወርረው ለመያዝ በተደረጉ ጦርነቶች የተጨፈጨፉ የኦሮሞዎች ቁጥር/ብዛት እንደሚከተለው ቀርቧል:-

1. ቡላቶቪች የተባለው ራሺያዊ በ1900 ከሚኒሊክ ጦር ጋር ዘምቶ የነበረ ሲሆን “Ethiopia through Russian Eyes” በተሰኘው መጽሀፉ የሚኒሊክ ወረራ የኦሮሞን ህዝብ ቁጥር በግማሽ ያሳነሰ መሆኑን ጠቅሷል።

2. ማርቲአል ዴ ሳልቫክ የተባለ ፈረንሳዊ የካቶሊክ ሚሺነሪ [1901] “The Oromo: The Ancient people, Great African Nation” በተባለው መጸሀፋቸው በዚህ ወረራ የኦሮሞ ህዝብ ቁጥር በግምት ከአስር ሚሊየን ወደ አምስት ሚሊየን መውረዱን ገምቷል።

3. February 26, 1895 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ አሰቃቂው የሚኒልክ ዘመቻ በሚል ርዕስ ስር፥ ሰሞኑን ንጉስ ሚኒልክ በኦሮሞ ህዝብ ላይ በደቡብ አቢሲኒያ የከፈቱት ዘመቻ 70,000 ሰዎችን በመግደል 15,000 መማረካቸውን ገልፀዋል።

4. ወደ ኦሮሞ ምድር የደረሰው ደ ሳልቪያክ የተባለ የፈረንሳይ ሀዋርያ ራስ ወልደገብርኤል የአርሲ ኦሮሞዎችን አይበገሬነት ለመስበር ባንድ ቀን ብቻ የአራት መቶ አንጋፋዎችን እጅ አስቆርጧል። ይህ ጻሀፊ ፥ እጃቸውን
ካጡት ትልልቅ ሰዎች ጥቂቶቹን ባይኔ በብረቱ አይቻለሁ ብሏል።

5. Darkwah የተባሉ የታሪክ ሊቃውንት “Shewa, Menelik and the Ethiopian Empire 1813-1889” በሚል ርዕስ ባሳተሙት መጽሐፋቸው እንደሚነግሩን፥ አርሲን በምኒልክ ሠራዊት ሥር ለማስገባት ለ6 ዓመታት በተካሄደው መጠነ ሰፊ ወረራ 100000 ኦሮሞዎች አልቀዋል። መስከረም 6 ቀን 1886 ለአንድ ቀን በተደረገው ጦርነት ብቻ 12,000 የአርሲ ኦሮሞዎች አልቀዋል።

6.የሐረርጌ ኦሮሞዎችም የምኒልክን ዝግጅትና ወረራ በዝምታ አልተመለከቱም። ለጦርነቱ ከተሰለፈው 4000 የሐረርጌ ኦሮሞ ውስጥ ጠብመንጃ የነበረው ከ1000 የሚበልጥ አልነበረም። በአጼ ምኒልክ በኩል ለውጊያው የወጣው 30,000 ሠራዊት ሲሆን ከዚያ ውስጥ እጅግ ዘመናዊ የሚባል የጦር መሣሪያ የታጠቀው አብዛኝው እጅ ነበር[Gadaa Melbaa, Khartoum, Sudan 1988]። በታህሣሥ ወር 1887 ከሰዓት በኋላ ላይ የጨለንቆው ውጊያ ተጀመረ፥ አጼ ምኒልክ በእጃቸው በገባው የአውሮፓ ነፍጥ እንደ ልባቸው በመጠቀም የኦሮሞና የሀረሪ ልጆችን በገፍ ፈጅተዋል። ይህ ጥቁር ቀን "ጨሊ ጨለንቆ" -የጨለንቆ ጭፍጨፋ በመባል አስከዛሬዋ ቀን ድረስ ይታወሳል።>>

...................................

That is just a fraction of what is yet to be told by Oromos ... & other tribes in Southern Ethiopia. Events are just hotting-up & may waaqa help poor Ethiopia ...

yaballo
Member
Posts: 2883
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: REPORT: "ጉለሌ ፖስት: የአፍሪካው ሂትለር - አፄ ሚኒሊክ። ለነፍጠኛ ልጆችና የልጅ ልጆች አጭር ማስታወሻ።"

Post by yaballo » 10 Oct 2019, 05:29

Dawi: What does "ጀግናው የአባገዳ ልጅ ታዬ ቦጋለ" say about Menelik?
Dawiye;

I know Ato Taye Bohgale's entire family. They are all members of a GUDELA tribe - just like HORUS. Don't be surprised if he changes his mind again & sells his services to the next highest bidder - gudela style! ... Think of that gudela political merchant & your cousin, Dr. Biramtu Saynega, et al. :shock:

While we're on the topic of the odious gudelas [Haile Selassie's mother was another gudela he was deeply embarrassed about having her as a mother :oops: ]; did you know that the very name "Ethiopia" was chosen by a British ferenji lady named Sylvia Punkurst & was made to replace the official name of "Abyssinia" as recent as 1955?? .. Gena sint gud insemalen! Check the following report (video).

photo: Sylvia Pankhurst with the midget emperor in his hideout from Mussolini's army & his Eritrean+Somali helpers in the English city of Bath, UK.VIDEO: "ኢትዮጵያ የዛሬ ቅርፇን ኢንዴት ያዘች?የአቢሲኒያን ስም ወደ "ኢትዮጵያ" የቀየረችው Sylvia Pankhurst ነች _Prof. Mohammed Hassen
How the current Ethiopia took its present shape through the confluence of Neftegna settler colonialists and European & American Imperialist forces"

Please wait, video is loading...

Post Reply