Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ስላማዊ ስልፍ ። ስላማዊ ስራ ፈትነት ነው

Post by Ethoash » 07 Oct 2019, 12:33

ስልፍ ይብቃን ለስልፍ አንበታ
ስልፍ ዶቦ አይሆን ነገር
እንዲህ ለስልፍ እንደምንውጣው ግር ብለን ለስራ ለምን አንወጣም
እኔ አረ ደርግን ጠርተን በአፈሳ ስልፍ የሚወጡትን ስራ ፈቶች መሬት እንዲያርሱ ገጠር ወስዶ መበትን ነበር። ብዙ ጦሙን የዋለ ያደር መሬት አለ ። አረ እንስራ ። ለስልፉ እንደርስበታለን።።

አረ ይህንን እስክንደር ለስራ ስራዊቶቹን ይጥራ እስቲ ችግኝ ተከሉ በላቸው ። ሚሊዬን ችግኝ ከተተከለ ሚሊዬናቹሁ እንደመጣቹህ እናዋለንና።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ስላማዊ ስልፍ ። ስላማዊ ስራ ፈትነት ነው

Post by Ethoash » 07 Oct 2019, 13:38

አይደለም ባንዲራ ሯጮቹ ራሳቸው የኦሮሞ ናቸው ። ት ዝ ይልሀል ቡዶች ለሊሳን ሲደግፉ የኦሮሞን ምልክት አስይቶ አሜሪካን የሄደው ይዛን ግዜ የኦሞን ባንድራ ውይ ምልክት ክፍ ስላደረገ አልተቃወምክም ፩፶ ሺህ ዶላር አዋጥታቹሁ ስጣቹሁት ።ታድያ አሁን ኦሮሞ በቀየው አንተ ማነህና ነው መልክት የምታዘው።

ቡዶች ሉሙጡን እስካወለበለቡ ደረስ ኦነግ ባንዲራም መብቱ ነው መወለብለብ።

እየነገርኳቹሁ ታለቅሳላሹህ ። ያልኳቹሁ ቀላል ነው ኦሮሞ እንዳይስደባቹሁ ከፈለጋቹሁ በመጀመርያ አት ሰደቡት ።። አራት ነጥብ። ግን ምን ያረጋል ለአቶ ቲቲጂ እየነገርኩት ኦሮሞን አት ሳ ደብ እነሱ እንዳይስደቡህ ከፈለግ ብዬው ነበር ግን ምክሬን ጥሶ መሳደቡን ቀጥሎበታል ፤ ታድያ ኦሮሞዎች የመልስ ምት ቢመቱ ምን ይፈረድባችዋል።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ስላማዊ ስልፍ ። ስላማዊ ስራ ፈትነት ነው

Post by Lakeshore » 07 Oct 2019, 20:26

Gala biyatefam bayatefam beken hulet gize memeker alebet

Post Reply