Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

to banebris2013, SodAsh, Ebola, Son and other oromo my last advice

Post by Ethoash » 07 Oct 2019, 10:27

አማራ ኦሮሞን ቅቤ እየቀባ ነው ውይ

፩፤ክርስትና በኦሮምኛ እንዳይስበክ ሲሉ
፪፤ እሱ ስገርመን ታላቅ የተቃሞ ስልፍ በጎንደር ሲጠሩ፤ ለማይመለከታቸው ጉዳይ
፫፤ እሱ ሲገርመን ደግሞ ቁቤን ጥላች ሁ ፈደል ተማሩ ብለው ማላገጥ
፬፤ እሱንም በትግስት ሲታለፉ ልብ ልብ አግኝተው መንጋ ብለው መሳደብ

ታድያ ምን ያንጫጫቸዋል ንፍጠኛ መባል ። ንፍጠኛ አስተሳስብ እያው ባይሆን እንዴት ነው ኦሮም በገዛ ዳቦው ልብ ልቡን የሚያጣው። በቀዬው በቋንቋህ አትናገር የሚባለው

ይህ ሁሉ ይሁን እንዚህ አክቲቪስቶች ነኝ ባዬች ታማኝና አበበ ገላው። የት ነበሩ ኦሮሞው መንጋ ተብሎ ሲሰደብ ፤ ሲንጎጠጥ ። ለምን የዛን ግዜ ድምፃቸውን ከፍ አረገው ኦሮሞን አትንኩ እነሱ እንዲነኮቹሁ ካልፈለጋቹሁ ብለው ትምህርት የማይስጡት። ልክ ሽመልስ የቁርጥ ቀን ልጅ ልክ ልካቸውን ሲነግራቸው አዎ ነፍጠኞች ናቸው ፤ ነፍጠኞች ካልሆኑ ታድያ በምን ሒሳብ ነው ኦሮሞን አፍን ኦሮምኛ አትናገር ብለው ስላማዊ ስልፍ የሚወጡበት።

ከእንግዲህ ታማኛና አበበ ገላው አማራነታቸውን አስመዝግበዋል ።

ታድያ ይህ ነው ምክሬ ለኦሮሞ ልጆች

ምንም ነገር ይበሉ እንካን ደግ አረጉ ብላቹሁ መልስ መስጠት አለባቹ ምንም አትከራከሯቸው።

ለምሳሌ።

ኦነግ እና ውያኔ ጦር መሳርያ በኮንትሮባንድ ሲያስገባ ተያዘ

መልሱ እንኮን ደግ አረጉ፤ ታድያ ቅማንት ያለመሳሪያ ልትጨርሷቸው ፈለጋቹሁ ውይ።

ኦነግና ወያኔ ለምን በቅማንት ጉዳይ ጣልጋ ይገባል

እንኳን ገባ ። እነሱስ በወልቃይት ጉዳይ ይገቡ አይደለም ወይ! በማያገባቸው በኦሮሞ ጉዳይ ኦሮሞ በቋንቋው ስብከት አያግኝ ብለው ስላማዊ ስልፍ አልወጡም ውይ

ለምን አቦ ሽመልስ ነፍጠኛ አለኝ

እንኳን ደግ አረግ። እናንተስ ቅቤ ኦሮሞን እየቀባቹ ነው ውይ

ኦሮሞ መስቀልን እንዳናከብር ከለከለን

እንኳን ደግ አረግ። እናንተስ እሬቻ እንዳይከበር ያልፈነቀላቹሁት አነበርም

እነዚህ ገገሞች አማሮች ኦሮሞ በሶ የጨበጠ ይመስላቸዋል

ፕሮፖጋንዳ ሲዘምቱበት እስላሞች አራም ነው እሬቻ ምክበር ብለው

ታድያ ለምን እስላሞች መስቀልን ያከብራሉ ። ማንን መሽወዳቸው ነው።

ይቅርታ አርጉልኝና ምንም አታሳሙናቸውም ። ይልቁንስ እንኳን ደግ አረግ። እያላቹሁ ወድ ስራቹህ መጠመድ አለባቹሁ።

ከአሁን በኋላ ከአማሮች ጋራ አፍ እላፊ እካፈታለሁ ካላቹሁ ። መንግስታቹሁ እድሜ ያጥራል።

ኦሮሞ ብቻ ነው መንግስት ወስጥ ያልው

እንኳን ደግ አረግ።

ኦሮሞ የበላይነት አለ

እንኳን ደግ አረግ። ታድያ ላይኖር ነው። በትራፕ ግዜ የሪፕፕሊካን የበላይነት አለ። የኦባማ ባለስልጣኖች ሁሉ ከስራ ተባረዋል

this is advice for my oromo brother and sister now i will write advice for Amhara sister and bother in the next thread..