Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4212
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ብአዴን እያመረረ ነው: አሰማህኝ አስረስ ታዬ ደንደናን በስድብ አናቱን በጠረቀው! “በገለልተኛ የሁላችንም ሰነዶች ይመርመሩ :: ነፍጠኛው ያኔ ወደ ነበረበት ይመለሳል ”: “ይዋጣልን!!!”

Post by Abaymado » 07 Oct 2019, 09:49

በጣም አስደናቂ መልስ ነው ለታዬ የተሰጠው::

በነገራችን ላይ ታየ ደንደአ ዱባ ራስ አባዲሳ ያደረገውን ንግግር በማድነቅ: አሰማህኝን ኮንኖ : ፍርድ ላይ እንደሚገትረው ፅፎ ነበር::
ግን አሰማሀኝ እላዩ ላይ አስታወከበት ማለት ይቀላል::

ብአዴን ይህን መርህ መከተል አለበት::

አሰማህኝ እንዲህ አለው:

1. “እርስዎ እንዳሉት በፍትህና ርትእ እንዳኝ : ሁላችንም ማስረጃዎቻችንን ይዘን ለፍርድ እንቅረብ:: የሚሉት የፍትህ ስርአት በነፃና ገለልተኛነት የሁላችንም ሰነዶች መርምሮ ይሰጥ:: የዛኔ አላግባብ የአባቶቹን እርስት የተቀማው የነፍጠኛ ዘር ፍትህ ያገኛል::ወደ ነበረበት ይመለሳል:: የይዋጣልን ፉከራውን ተቀብለናል! አዎ ይለይልን! ”

2. “ምኒልክ የፈጠሩት አንድነት ነፍጠኛን የሚያስጠይቅ ከሆነ:የእርስዎ ቅድመ አያቶች በ16ኛው ክፍለዘመን ያደረሱትን መጠነ ሰፊ ጥፋት ሂሳቡን ማነው የሚያወራርደው? በእርስዎ ስሌት እርስዎ ነዎት ማለት ነው:: እውነት ከእኛ ጋር ናት :: ታሪክም ከእኛ ጋር ናት:: እኛን የሚያስጠይቀን ምናልባት የአባቶቻችንን እርስት አለማስመለሳችን ነው:: ”

3. “... ግራኝ መሐመድ በወረረ ግዜ : ኦሮሞ ያን ውድመት እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም ኦሮሞ አገሪቱን እንደወረረ በታሪክ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል::”

4. “አሁንም የነፍጠኛ ልጅነቴን አስረግጬ እነግርዎታለሁ::”

5. “የሕግ ምሩቅ እንደመሆንዎ የሚያሸንፉበትን ቢመርጡ ጥሩ ነበር::”

6. “’ በዚች አገር ማን አጥፊ እንደነበር ማን ከየት እንደመጣ : የትኛው አካባቢ የማን እንደነበር : የኦሮሞ የፃፏቸውን ሰነዶች ብቻ እንደማስረጃ በማቅረብ ተከራክሮ ማሸነፍ ይቻላል::“

7. “በጣም የሚያሳዝነው ዘመኑ ‘ የመደመር ነው’ እያላችሁ በአደባባዩ ትቀንሱናላችሁ:: ‘የይቅርታና የፍቅር ነው ‘ እያላችሁ ‘ ሰብረናቸዋል ‘ ትላላችሁ:: ”

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ብአዴን እያመረረ ነው: አሰማህኝ አስረስ ታዬ ደንደናን በስድብ አናቱን በጠረቀው! “በገለልተኛ የሁላችንም ሰነዶች ይመርመሩ :: ነፍጠኛው ያኔ ወደ ነበረበት ይመለሳል ”: “ይዋጣልን!!

Post by AbebeB » 07 Oct 2019, 10:26

Abaymado wrote:
07 Oct 2019, 09:49

በጣም አስደናቂ መልስ ነው ለታዬ የተሰጠው::
በነገራችን ላይ ታየ ደንደአ ዱባ ራስ አባዲሳ ያደረገውን ንግግር በማድነቅ: አሰማህኝን ኮንኖ : ፍርድ ላይ እንደሚገትረው ፅፎ ነበር::
ግን አሰማሀኝ እላዩ ላይ አስታወከበት ማለት ይቀላል::
ብአዴን ይህን መርህ መከተል አለበት::

አሰማህኝ እንዲህ አለው:
1. “እርስዎ እንዳሉት በፍትህና ርትእ እንዳኝ : ሁላችንም ማስረጃዎቻችንን ይዘን ለፍርድ እንቅረብ:: የሚሉት የፍትህ ስርአት በነፃና ገለልተኛነት የሁላችንም ሰነዶች መርምሮ ይሰጥ:: የዛኔ አላግባብ የአባቶቹን እርስት የተቀማው የነፍጠኛ ዘር ፍትህ ያገኛል::ወደ ነበረበት ይመለሳል:: የይዋጣልን ፉከራውን ተቀብለናል! አዎ ይለይልን! ”
2. “ምኒልክ የፈጠሩት አንድነት ነፍጠኛን የሚያስጠይቅ ከሆነ:የእርስዎ ቅድመ አያቶች በ16ኛው ክፍለዘመን ያደረሱትን መጠነ ሰፊ ጥፋት ሂሳቡን ማነው የሚያወራርደው? በእርስዎ ስሌት እርስዎ ነዎት ማለት ነው:: እውነት ከእኛ ጋር ናት :: ታሪክም ከእኛ ጋር ናት:: እኛን የሚያስጠይቀን ምናልባት የአባቶቻችንን እርስት አለማስመለሳችን ነው:: ”
3. “... ግራኝ መሐመድ በወረረ ግዜ : ኦሮሞ ያን ውድመት እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም ኦሮሞ አገሪቱን እንደወረረ በታሪክ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል::”
4. “አሁንም የነፍጠኛ ልጅነቴን አስረግጬ እነግርዎታለሁ::”
5. “የሕግ ምሩቅ እንደመሆንዎ የሚያሸንፉበትን ቢመርጡ ጥሩ ነበር::”
6. “’ በዚች አገር ማን አጥፊ እንደነበር ማን ከየት እንደመጣ : የትኛው አካባቢ የማን እንደነበር : የኦሮሞ የፃፏቸውን ሰነዶች ብቻ እንደማስረጃ በማቅረብ ተከራክሮ ማሸነፍ ይቻላል::“
7. “በጣም የሚያሳዝነው ዘመኑ ‘ የመደመር ነው’ እያላችሁ በአደባባዩ ትቀንሱናላችሁ:: ‘የይቅርታና የፍቅር ነው ‘ እያላችሁ ‘ ሰብረናቸዋል ‘ ትላላችሁ:: ”

Abaymado,
በዚህ ልምምጥ መብት አይገኝም በለው ባክህ፡፡ እንደ ወንድ ደፈር እንጂ የፈሪ ልምምጥ ምን ያረጋል በለው ባክ ያን ዘመደህን. ወንድ ካለ እኛ ኦሮሞዎችን ይሞክረን! ፈሳም ሁላ አሁንማ አወቅንባችሁ እኮ!

ለነገሩ 5ሚልየን የማይሞላ ሕዝቤ ተጋሩ እያሸናችሁ አይደለም እንዴ?

Post Reply