Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: END OF OROMARA? አማራ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም ቄሮ ወደ አማራ ክልል የሚያቀኑ መንገዶችን ዘጋ።"ፕሬዝዳንቴ ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይ

Post by TGAA » 06 Oct 2019, 19:34

what is mind blowing is that even with this frail body they were able to spank you endless times. I don't think in the back of your mind you can deny that -- it is not lost in you what happened in kemese, after all chest tamping . What Somalis done to you is going to be a child play -- if you push your luck with Amharas. Tolerant yes but a pushover -- Hell no!!

sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: END OF OROMARA? አማራ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም ቄሮ ወደ አማራ ክልል የሚያቀኑ መንገዶችን ዘጋ።"ፕሬዝዳንቴ ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይ

Post by sun » 06 Oct 2019, 19:46

Hmm... :P

I think that it is correct to Show these irresponsible zealots who are after Oromo youth where the freedom of the roads ends. Arresting them may in fact means that the arresting party seems to have been outraged because Oromos came together from all walks of life and interacted peacefully and showed love and tolerance within themselves and with all others, far and near. Yasazinal ikko! 8)

On the other hand I think that Oromara has nothing so much to do with the habitually trouble making system of the niftenyoch unless some clueless Amhara extremists want to be the first to take credit and assume responsibility out of the box with out opening it . Oromara has the bigger picture and is for the greater good of the future for all. Otherwise they may be throwing away the baby with the bath water if I am not mistaken. :P


yaballo wrote:
06 Oct 2019, 18:37
END OF OROMARA? የአማራ ክልል በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም የኦሮሞ ቄሮውች ወደ አማራ ክልል የሚያመርሩ መንገዶችን ሸኖ ና ሰላሌ ላይ ዘጉ። የባሰ ሊከተል ይችላልም እየተባለ ነው። "የኔ ፕሬዝዳንት (Oromia's) ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይበቃናል!".

Qeerroon Obboleewwan keenya Debre Birhaanit hidhamte nuuf hiika jechuun #Shanoo irratti karaa cufaniiru. Kun murtoo haqaaf mirga ifii kabajisiisut. qaamon Mootummaa Naannoo Oromiyaa ijoole keenya nuuf hiksisaa jechaani jira.



MEANWHILE: ወደ አማራ ክልል የሚያመሩ መንገዶችን መዘጋት ተከትሎ፤ የአማራ ክልል በዕብሪት ያሰራቸውንና ከእረቻ በአል ይመለሱ የነብሩትን የወሎ-ኦሮሞ ወጣቶችን ከእስር ፈቷል።

የኔ ፕሬዝዳንት ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይበቃናል![/color][/size]
By Taaye Danda'a (Spokesperson of Oromia Regional State).
<<የኔ ፕሬዝዳንት ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይበቃናል!

By Taaye Danda'a

በኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ ዋዜማ ፕሬዝደንት ሽመልስ ለህዝቦች ባህል እና ማንነት መጥፋት የነፍጠኛን ስርዓት መኮነኑ "ነፍጠኛ እኛ ነን" ባዮችን አስቆጥቷል። የክፍለ ዘመኑ አሳፋሪ ክስተት ነዉ። በኢትዮጵያ ነፍጠኝነት እና አማራነት አንድ ስለመሆናቸዉ የሚተርክ አመለካከት የለም። ካለም ትክክል አይደለም። ነፍጠኝነት የአገዛዝ ስርዓት ነዉ። ያ ስርዓት ደግሞ በአማራ ህዝብ ስም ነገደ እንጂ ለደሀዉ አማራ ጉዳት እንጂ ጥቅም አላመጣም። የአማራ ህዝብ ዛሬም ከወንድሞቹ እኩል ወይም ይበልጥ በድህነት እና በድንቁርና እየማቀቀ ነዉ።የዝህ ህዝብ ችግር ከህዝባችን ችግር እኩል ይሰማናል።
የነፍጠኛ ስርዓት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ዉድመትን አስከትሏል። የህዝቦችን ቁሳዊ እና መንፈሳዊ መብቶችን በጭካኔ አጥፍቷል። ወላይታን "ወላሞ" ፣ትግሬን "[deleted]"፣ ጉሙዝ፣አኟክን እና ሌሎች ጥቁሮችን "ባሪያ" ወይም "[deleted]"፣ ጋሞን "ዶርዜ"፣ ጌድዮን "ደራሳ"፣ ኦሮሞን "ጋላ"፣አፋርን "አዳል"፣ ሶማሌን "ሽርጣም" እና ወዘተ በማለት ለሁሉም ብሔሮች የስድብ ስም በመስጠት ባህላዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅሟል። በዝህ ህደት ደግሞ እንደ ኦሮሞ የተጎዳ የለም። ነፍጠኝነት የፈፀብን በደል ወደር የለዉም። አብዘኛዉ ወሎ ማንነቱን ያጣዉ በነፍጠኛ ስርዓት ነዉ። ወረ-የጁ፣ ወረ-ኢሉ፣ ወረ-ቃሉ፣ ወረ-ኢመኑ፣ ወረ-ባቦ እና ሌሎች የተፈጥሮ ማንነታቸዉን ያጡት በባህላዊ ዘር ማጥፋት ነዉ። በሸገር የጉለሌ፣ የኤካ፣ የገላን እና የአብቹ ጎሳዎች በነፍጠኛዉ ስርዓት ጠፍቷል። በጨለንቆ፣ በጉለሌ እና በባሌ የጅምላ ጭፍጨፋ ተፈፅሟል። በአኖሌ የአባቶች እጅ እና የእናቶች ጡት በጭካኔ ተቆርጧል። ልጆች ወንድነታቸዉን ተሰልበዉ ጃንደረባ ተደርጓል። በሸገር ጊዮርጊስ እና በሌሎች አከባቢዎች የጅምላ ስቅላት ሲፈፀም ኖሯል። ወንዶች እና ሴቶች በህይወት ተቀብሯል። ይህ ከባድ ጥፋት ነዉ!
አሁን አሁን "ነፍጠኛ ነን" የሚሉ ወገኖች እየታዩ ነዉ። እነ አሰማሔኝ አስረስ "ነፍጠኛ" መሆናቸዉን ብቻ ሳይሆን በዝህ ማንነታቸዉ እንደሚኮሩ አስረግጧል። መልካም አጋጣሚ ነዉ። የነፍጠኛዉ ስርዓት ላደረሰዉ ዉድመት ተጠያቂ ባለመገኘቱ እና የወደፊቱ እንደሚበጅ በመታመኑ በርካታ ጉዳዮች በዝምታ ታልፏል። አሁን የጉዳዩ ባለቤቶች ተገኝቷል። በህግ ህሳቡን እናወራርዳለን። ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል።
ከለዉጡ በኋላ በርካታ ትንኮሳዎችን አይተናል። እነ አሰማሔኝ በፌዴራል መስሪያ ቤቶች ከ60-80% ድርሻ ይዞ 20% ድርሻ እንኳን ያልያዘዉን ኦሮሞ "ባለጊዜ" በማለት በ"ሁሉም ኬኛ" ተሳልቋል። የሰዉነት ዉሀ-ልክ መሆናቸዉን ደስኩረዉ ሌሎች ብሔሮችን በመናቅ የነፍጠኝነት አጀንዳን በግላጭ አራምዷል። ሸገርን እና አከባቢዋን በጎጃም ሰዎች ካስወረሩ በኋላ ህገ-ወጥ ግንባታ እንዳይፈርስ በአቋም ተከራክሯል። ነገሮችን ለማለዘብ ሲባል ህገ-ወጥነትን እና አስነዋሪ ስድብን ታግሰናል። አሁን የሚበቃን ይመስለኛል። እዉነትን በመናገር የመሸበት ማደር በዉሸት ትርክት ላይ የተመሠረቱትን ችግሮች ይፈታል። አማራዉ "ቆማጣን ቆማጣ ካላሉት ገብቶ ይፈተፍታል" የሚለዉ ይሄኔ ይሆናል። ቢለይልን ይሻላል። ለእብሪተኞች ትዕግስት ሞኝነት ይመስላል!
እሽሩሩዉ ይበቃል!>>


2) - ነፍጠኛ የህዝብ መገለጫ አይደለም!

<<ነፍጠኛ የህዝብ መገለጫ አይደለም. By: Rediet Tamire Oshone

ነፍጠኛ/ገባር ኢትይጵያ ውስጥ የነበረ እጅግ ግፈኛ እና በዝባዥ ስርአት ነው። ነፍጠኛ የሚለው ቃል ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተጀመረ፣ ወይንም ኦነግ/ወያኔ ጸንሰው የወለዱት ተራ የስድብ ቃል ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረን ጨቋኝ ስርአት ለመግለጽ ጥቅም ላይ የሚውል በርካታ መጽሀፍት እና የጥናት ጽሁፎች ውስጥ የሚገኝ ትርጉሙ በውል የሚታወቅ ቃል ነው። አሁን ውሀውን በማደፍረስ (by muddying the water) ነፍጥኝነትን ከአንድ ህዝብ ጋር ለማገናኘት የሚደረገው ሙከራ ታሪክን ለመፋቅ የሚደረግ ከንቱ እና የማይሳካ ሙከራ ነው። ዛሬ ጀርመናዊ ሁሉ ተነስቶ "ናዚ ነኝ" ቢል ናዚነት የኢሰብአዊነት መገለጫ መሆኑ ሊቀየር አይችልም።

ነፍጠኛው አገር የጠበቀ አርበኛ አይደለም። ነፍጠኛ አገር በማቅናት ስም ወደ ደቡብ እና ኦሮሚያ ዘምቶ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ከብቶችን የዘረፈ፣ የቻለውን ሰው ይዞ ለባርነት የሸጠ፣ ብልት የቆረጠ፣ ሴቶችን የደፈረ፣ በኋላም በዘረጋው ስርአት ሰዎችን መሬት አልባ አድርጎ ምርታቸውን እየቀማ ወደማይሞላው ጎተራው ሲከት የነበረ ደም መጣጭ ስርአት ነው። ሻንደርሄይም በአይን እማኝነት ወላይታ ላይ ብቻ በአንድ ዘመቻ ከተዘረፈው ከብት 18, 000 ስለሚሆነው የምንሊክ ድርሻ አስፍሮዋል። ልክ ከሌለው የሀብት ዘረፋው ጎን ለጎን ጭፍጨፋው፣ ብልት ቆረጣው እና ሌሎች ዘግናኝ ድርጊቶችም በደምብ የተመዘገቡ ናቸው። የነፍጠኛው ስርአት የፈጸማቸውን በደሎች በተመለከተ በርካታ ማስረጃዎች አሉ። እኛ ይሄ የትላንት ታሪክ በታሪክነቱ ይቀመጥ ብንል ጭራሽ ነፍጠኛ ነኝ እያለ በህዝቦች ቁስል ላይ እንጨት ካልሰደድኩ የሚል የጉድ መንጋ በቀለ። የፈለገ እኔ ነፍጠኛ ነኝ ይበል። ምስኪኑን የአማራ ገበሬ ግን ባልዋለበት የነውር ተካፋይ ለማድረግ መሞከር ይቅር የማይባል ሀጢያት ነው!>>


AND, in Doha, Qatar ...
VIDEO: የወንዶች 10,000 ሜ ፍፃሜ የቀጥታ ስርጭት ከኳታር ዶሃ:: Sidama Media Network.
Please wait, video is loading...
Last edited by sun on 06 Oct 2019, 20:07, edited 3 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: END OF OROMARA? አማራ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም ቄሮ ወደ አማራ ክልል የሚያቀኑ መንገዶችን ዘጋ።"ፕሬዝዳንቴ ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይ

Post by Abere » 06 Oct 2019, 19:56

ቅድምያ ወሎ ውስጥ ስንት አናሣ የኦሮሞ ጎሣ አለ ነው - 15,000 ወይስ 100,000 ? አሁን ወሎ ቅድመ ኃይለስላሤ ቤተ-አማራ ወይም ላኮ-መልዛ በመሠረቱ አማራ ነው። እንድሁ ትንሽ እርሾ ብዙ ሊጥ ታቦለች እንድሉ አንድት ትንሽ መንደር ወሎ በሚባል ኦሮሞ /ጋላ/ትጠራ ስለነበር የእርሷን ስም የድፍን ቤተ-አማራ መጠርያ ሁኖ የገነነው በሀይለ ሥላሤ ዘመን ነው። መቼም ለጅል መቃብር አታሳዬ ቤቴ ነው ብሎ ይገባበታል ነው እና ሞኝ ኦነግ ሜዳ ገብቶ ሜዳ እንዳይበላው ብቻ።

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: END OF OROMARA? አማራ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም ቄሮ ወደ አማራ ክልል የሚያቀኑ መንገዶችን ዘጋ።"ፕሬዝዳንቴ ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይ

Post by TGAA » 06 Oct 2019, 20:08

You don't even have the elementary cognition that because you have two legs you can't hop on two trees at the same time -- you manage one while you deal with the other . How can you miss that bubble head. The stupidity of all of these is that the great Oromo people has been offer with silver platter to lead the great nation of Ethiopia, but imbecile Neanderthals tribalist work day and night to deny him this golden opportunity, your and jawar's calculator is going to put to the test--we will see how it going to fair out . Good luck dummy.

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: END OF OROMARA? አማራ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም ቄሮ ወደ አማራ ክልል የሚያቀኑ መንገዶችን ዘጋ።"ፕሬዝዳንቴ ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይ

Post by TGAA » 06 Oct 2019, 21:00

You can blabber all you want but the question is do you have balls to do something about it . You wuss. You don't have clue what you are up against the calm see you splashing playfully has tremendous power had it chose to display it. But you are an innocent kid in candy shop, clueless as it come. The tolerant Ethiopian people have reach a braking point --when they do chose to act "shock and awe" would be an understatement of fact. May be it is simple brouhaha may be not but it wouldn't hurt to err on the side of caution-- which of course-- will ignore, as you might. Good luck buddy .

Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: END OF OROMARA? አማራ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም ቄሮ ወደ አማራ ክልል የሚያቀኑ መንገዶችን ዘጋ።"ፕሬዝዳንቴ ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይ

Post by Abere » 06 Oct 2019, 21:22

That is an inaccurate historical account of the present day of Wolo which used to be known as Bete-Amhara or Lako-melza. A few Oromo entered into Bete-Amahar following the footstep of Gragn Mohamed. These few Oromo happened to be led had a chief who go by the name Wolo who later had handful of sons or Wara. The Lako-melza people had a culture of picking names of strangers making out folklore, poems, personification of places as we know today Wolo as place of source of most lyrics, cultural fads, etc. Thus, OLF created a misnomer to steal places and history.
በመሠረቱ ወሎ ውስጥ የአገሬው ህዝብ እራሱን ባላገር ብሎ ሲጠራ ኦሮሞዎችን ጋላዎችን ደግሞ ጃርሶ ያላቸዋል። የጃርሶዎች ቁጥር በ10,000 ሰው ውስጥ 10 አይበልጥም። ህዝብም ለይቶ ያውቃቸዋል - በሃሜትም ደረጃ ከባህር ገማ የመጡ ጋላዎች ይላቸዋል። ከጃርሶዎች ይልቅ ማመዶች ወይም መሃመዲያን ይበዛሉ - ለዚህም ነው ወሎ በብዛት ሙስሊም የሆነው። ስለ ወሎ ወይም ቤተ-አማራ ፍፁም አማራነት ለማረጋገጥ በየቀበሌው ግራኝ ሙሃመድ ያቃጠላቸውን በየተራራው ላይ የሚገኙ አበያተ-ክርስቲናት ማያት ይቻላል። ኦሮሞ ደግሞ በመሰረቱ የአብርሃም እምነት ተከታይ አይደለም። ቀደም ብዬ እንዴ ጠቀስኩት ላኮ-መልዛዎች ገጣሚ-አርቲስት እና ፍልስፍና የሚወዱ በመሆናቸው ኩነታትን ለስያሜ ይጠቀሙባቸዋል። ለሙሣሌ ማመዶች ከዐረበ አገር ነጋድያን ሁነው ሲመላለሱ የእንግዶቹን ስም በመውሰድ ይኸ ያ ያማዶ ይሉት ነበር። ዐበይ ቤት እና ዓሊ ቤት እያሉ የማመዶችን ስም ወስደው እጅግ ብዙ ቦታ ሰይመዋል። እና የወሎ ስም መነሳቱ ኦሮሞነትን አያሳይም። ለምሣሌ አንተ ወረሂመኖ ያልከው ቦታ የአካባቢው ጥንታዊ መለያ ስሙ ቤተ-አማራ ነው። ወረሂመኖ የምትባለው አንድት ትንሽ የቆላ ቀበሌ ነች። ግራኝ አገር ቤተ ክርስቲያን ነው ከዛ አካባቢ ያቃጠለው። ይህን ቦታ ኃይለሥላሴ ወረሂመኖ ያሉት ከትንሿ የቆላ መንደር አንድ ጃርሶ ጋላ ሹም ስለነበረ ነው። በመሠረቱ ለአብነት በዚህ የኃይለሥላሴ አውራጃ ያሉት ቦታዎች ፍፁም ጥንታዊ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ናቸው ለምሣሌ ኮሬብ፣ደብረዘይት፣ አምባ ማርያም ፣ አማራ ሳይንት፣ ሞሰቢት፣ ወዘተ። ሀራምባ እና ቆቦ የሆነ ነገር በመፍጠር ኦሮሞ ነው ማለት ቅቡልነት የለውም - የጅል ክርክር ነው። አንድ ነገር ግን ያስማማል ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: END OF OROMARA? አማራ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም ቄሮ ወደ አማራ ክልል የሚያቀኑ መንገዶችን ዘጋ።"ፕሬዝዳንቴ ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይ

Post by Lakeshore » 06 Oct 2019, 21:36

Ethiopians have a very long and wide patience they don't jump to fight or condemen. In a way it is a blessing for ethiopians that this ethnocentric ppls come close to power and show us their real desire and savegery. Like the agames did if they were not in power for the past 20 years there would be many just ethiopians to stand bside them arguing that they didn't get fair chance to show us who they realy are. However, the agames didn't take them many years to manifest their identity, hou brutal, uncivilised, greedy, thief and inferrior they are. Now they don't have any support they betraied their own ppls to whom they are indepted in blood.
Now ppls like bekele geriba and the so called ormo leader can't even wait until their power is consolidated. The lust that they have to shed blood is so great they bluber anyhting to gget moment of glory. The have forgotten that they will be judged by the same ppls they are trying to bilittle. Greatness comes from principle and did not chip bravado. The galas are showing their true colour most ethiopian belived galas were innocent and friendly. we were wrong this ppls can slaghter human being and they are none bliver pagan or infidels. The only thing they understand is power like the donkey they follow every where. They have to be dealt that way after this other wise it is the duty of other oromos to remove this canceres tribalist from itself in order to exist in ethiopia.

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: END OF OROMARA? አማራ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም ቄሮ ወደ አማራ ክልል የሚያቀኑ መንገዶችን ዘጋ።"ፕሬዝዳንቴ ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይ

Post by TGAA » 06 Oct 2019, 22:15

Yabello arrassa , is wayane your version of Mehamed Grang who is going to pave the way for you to actualized your dream of taking over the land amharas reside? if you have a group that is going to execute your plan let us see them. We know the one's who are robbing banks, raping thier own sister , killing the civilians for no reason are not the one you are counting , cause had they were you would have posted their picture instead of Woyanes. When you have your spine and when you can stand on your own feet , people would take you seriously . tell then though can continue to blaber .

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: END OF OROMARA? አማራ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም ቄሮ ወደ አማራ ክልል የሚያቀኑ መንገዶችን ዘጋ።"ፕሬዝዳንቴ ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይ

Post by TGAA » 06 Oct 2019, 22:43

Does it make any difference ? It doesn't -- you nebulous dream seems to have a much expansive wish list ; mach your wish list and the tools you going use to actualize it. You seem to have none, unless you consider twerking on weyane lap as a plan in and of itself.

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: END OF OROMARA? አማራ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የሚያደርሰውን ወከባ በመቃወም ቄሮ ወደ አማራ ክልል የሚያቀኑ መንገዶችን ዘጋ።"ፕሬዝዳንቴ ልክ ናቸዉ! ነፍጠኞችን እሽሩሩዉ ማለቱ ይ

Post by TGAA » 06 Oct 2019, 23:31

We know what you mean before the first word come out of your hallow mouth. your word acrobatics could have taken you so far but not any further, imbeciles. You threaten Ethiopian survival at your own peril. The talk has ended in your own terms, now time muscle it up, make it a reality. the last time I have checked Ethiopans spin seems quite intact to perform its duty. Talk is cheap. Breaking Ethiopans spine is a tall order than cutting grass for Irrecha. Doubt if you know the difference.


Post Reply