Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Irrecha - Mayan culture inherited by tulamma oromo. Prof. Hailey Larebo

Post by Misraq » 06 Oct 2019, 00:34

Professor Hailey Larebo, a well known historian just said that irrecha is only celebrated in Shewa. The rest of Oromo just learnt about Irrecha just now. Previously, the hora, debrezeit area was populated by the people of Maya. They used to worship around lakes and by the tree. When the tullema oromos came, they adopted the culture. Irrecha is now politicized ...full story below

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Irrecha - Mayan culture inherited by tulamma oromo. Prof. Hailey Larebo

Post by Horus » 06 Oct 2019, 01:28

ሃይሌ ላሬቦ እጅግ እጅግ ትክክል ናቸው። ለምን በሉ?

ኢሬቻ የሸዋ ኦሮም ጉዳይ እንጂ ሌላው ኦሮሞ አሁን ለፖለቲካ ያነሳው ጉዳይ ነው። ያ ደሞ ኋላ ጥሩ አይደለም ።

አህመድ ግራኝ ወረራ ሲጀምር የመጀመሪያው ጦርነት የተደረገው በባደቄ ወንዝ ላይ ነበር። ይህ ወንዝ ዛሬ ሞጆ ወንዝ ይባላል። በዚህ ጦርነት ግራኝን ያሸነፉት የአመያ ቀስተኛ ጦረኞች ናቸው ። ግራኝ ላንዴም ለሁሌም የተሸነፈው ያኔ ነበር፣ ከመገደሉ በፊት ማለት ነው። ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ ያህመድ ግራኝ ወረራ በሚለው ግዙፍ መጽሃፋቸው ስለ አመያ ጦር ብዙ ስለሚሉ አንብቡት ።

ፕሮፌሰር ሃልሌ ላሬቦ በትክክል እንደሚሉት ኢሬቻ የነአመያ የነገላን፣ የነያዬ ባህልና እምነት ነበር። እኔ ለብዙ ግዜ ታገሱ እወነቱ ሲወጣ ታያላችሁ ስል ነበር።

ያ ቦታ የረር ተራራ፣ ዝቋላ፣ አዳዲ፣ መድረ ከብድ እጅግ ቅዱስ ቦታዎች ለመሆናቸው ምስክሩ ራሱ ኢሬቻ በዝቋላ አቦ ሃይቅ ይከበር ነበር ። ምድረ ከብድ ማለት ቅዱስ መሬት (ሆሊ ላንድ) ማለት ነው ። ይህ ሁሉ ከግራኝ ቀድሞ የነበረና በኋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (አቦ) ሃቆችህን፣ ዘዋይን፣ የረርን፣ አዳዲን፣ ጉራጌን፣ እስከ አምቦ ድረስ ገዳም ያቁሙበት ነው። እርሳቸው ይህን የረጉት 1460ኦች ላይ ነው። ከግራኝ ወረራ 60 70 አመት በፊት ። አመያ በዮዲት ዘመን ኦሪታዊያን ነበሩ ። ግራኝ ሲመጣ ሃይለኛ ክርስቲያን ከብት አርቢዮች ነበሩ ። ቀስተኞች ናቸው ።

ከግራኝ በፊት አመያ የሚነሳው ከዮዲት ጋር ነው። የንግስት ዮዲት ጦርና ሕዝቧ አመያ ወይም ማያ ይባሉ ነበር ። ለዚህ ነው አረቦች ዮዲትን በኒ አል አመያ (ያመያ ልጅ) የሚሏት ።

ዛሬ አመያ የሚለው የቦታ ስም ያለው በጨቦና ጉራጌ ሲሆን ዛሬም ጉራጌ ሴት ልጁን ማያ ብሎ ዪሰይማል።
ስለዚህ ይህ ፕሮፌሰር ፍጹም ትክክል ነው።

እኔ እዚህ ፎረም ላይ ሺ ግዜ ኢሬቻ የሚለው ቃል በአፋን ኦሮሞ ውስጥ እንደሌለ ቃሉም የሴም ቃል እንደ ሆነ ተናግሪያለሁ። በአሉም ከጉራጌ፣ ከምባታ፣ ሌሎች የግቤ ዳሞት ህዝቦች ባህል መስቀል የተቀዳ ነው ብያለሁ ። እርክ ወይም እርቅ የሚለው ቃል ስሩ ግብጽ ሲሆን መጨመር፣ መመረቅ ማለት ነው ። ዛሬም አንድ ነገር ገዝተን መርቅ ስንል ጨምር ማለት ነው። ይህ ሺ ግዜ በሴምና በግዕዝ ያለ ቃል ነው፣ ማለትም ምርቃት ። ምሩቅ ማለትና ብሩክ አንድ ቃል ነው። ስለ ድምጽ ሺፍት ለሚያቁ !

ነገሩ ግን ይህ ነው። ዛሬ ኢሬቻን የኦሮሞ ሁሉ ባህል ነው የሚሉን ወደ ኦሮሞነት የተለወጡት የገላን፣ ያያ፣ ያመያ፣ ማለትም ዛሬ ጉራጌና ሌላም ለተባሉት ሕዝቦች አባት የነበሩት አቡነ ተክለ ሃይማኖት 1290፣ 1330 እሳት ሲያመልኩ የሚያነጋግራቸው ሕዝብ ዝርያ ናቸው። ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራትን አንብቡ ።

እኔ አብዛኛው ያምቦ ኦሮሞ አመያዎች ይመስሉኛል።

የሸዋ ኦሮሞ ማለት የኦሮሞ ቋንቋ የሚናገር የጥንቱን የሸዋ፣ የሃይቆች፣ የየረር፣ ጋፋት፣ የጉራ፣ የገላን፣ ያዮ ወዘተ ባህልና እምነት ተከታይ ሕዝብ ነው።

እኔ በዚህ ላይ ምንም ችግር የለኝም ። ግን ታሪክ አትካዱ ነው ምለው።

ገና ብዙ ብዙ መጽሃፍና ታሪክ የ\yወጣል በዚህ ነገር ላይ ማለት ነው
Last edited by Horus on 06 Oct 2019, 02:24, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Irrecha - Mayan culture inherited by tulamma oromo. Prof. Hailey Larebo

Post by Horus » 06 Oct 2019, 02:09

ያቤሎ እኔ እንደዚህ ሰሞን የተደስትኩበት ግዜ የለም ። አሁን የዘር ሽንኩርቱ መላጥ ተጀመረ ፤ በቃ! ይህ የጽንሰ ዘር ቁፋሮ እንዲህ በቀላሉ ባልሰከነ ፖለቲካ እስትራተጂ የሚዘጋ አይደለም ። ተዘጋጅ !! ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም የተባለውኮ አለምክኒያት አልነበረም ። ኦሮሞ ፖለቲካውን ከዘር፣ ከእምነት፣ ከገዳ ወይ ኢሬቻ ራቅ አድርጎ ካላኖረ ሌላ ግዙፍ ቀውስ ይከተላል። ለምን አሁን አልነግርህም !!

Rtt
Member
Posts: 192
Joined: 31 Jan 2019, 15:33

Re: Irrecha - Mayan culture inherited by tulamma oromo. Prof. Hailey Larebo

Post by Rtt » 06 Oct 2019, 15:46

Horus wrote:
06 Oct 2019, 01:28
ሃይሌ ላሬቦ እጅግ እጅግ ትክክል ናቸው። ለምን በሉ?

ኢሬቻ የሸዋ ኦሮም ጉዳይ እንጂ ሌላው ኦሮሞ አሁን ለፖለቲካ ያነሳው ጉዳይ ነው። ያ ደሞ ኋላ ጥሩ አይደለም ።

አህመድ ግራኝ ወረራ ሲጀምር የመጀመሪያው ጦርነት የተደረገው በባደቄ ወንዝ ላይ ነበር። ይህ ወንዝ ዛሬ ሞጆ ወንዝ ይባላል። በዚህ ጦርነት ግራኝን ያሸነፉት የአመያ ቀስተኛ ጦረኞች ናቸው ። ግራኝ ላንዴም ለሁሌም የተሸነፈው ያኔ ነበር፣ ከመገደሉ በፊት ማለት ነው። ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ ያህመድ ግራኝ ወረራ በሚለው ግዙፍ መጽሃፋቸው ስለ አመያ ጦር ብዙ ስለሚሉ አንብቡት ።

ፕሮፌሰር ሃልሌ ላሬቦ በትክክል እንደሚሉት ኢሬቻ የነአመያ የነገላን፣ የነያዬ ባህልና እምነት ነበር። እኔ ለብዙ ግዜ ታገሱ እወነቱ ሲወጣ ታያላችሁ ስል ነበር።

ያ ቦታ የረር ተራራ፣ ዝቋላ፣ አዳዲ፣ መድረ ከብድ እጅግ ቅዱስ ቦታዎች ለመሆናቸው ምስክሩ ራሱ ኢሬቻ በዝቋላ አቦ ሃይቅ ይከበር ነበር ። ምድረ ከብድ ማለት ቅዱስ መሬት (ሆሊ ላንድ) ማለት ነው ። ይህ ሁሉ ከግራኝ ቀድሞ የነበረና በኋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (አቦ) ሃቆችህን፣ ዘዋይን፣ የረርን፣ አዳዲን፣ ጉራጌን፣ እስከ አምቦ ድረስ ገዳም ያቁሙበት ነው። እርሳቸው ይህን የረጉት 1460ኦች ላይ ነው። ከግራኝ ወረራ 60 70 አመት በፊት ። አመያ በዮዲት ዘመን ኦሪታዊያን ነበሩ ። ግራኝ ሲመጣ ሃይለኛ ክርስቲያን ከብት አርቢዮች ነበሩ ። ቀስተኞች ናቸው ።

ከግራኝ በፊት አመያ የሚነሳው ከዮዲት ጋር ነው። የንግስት ዮዲት ጦርና ሕዝቧ አመያ ወይም ማያ ይባሉ ነበር ። ለዚህ ነው አረቦች ዮዲትን በኒ አል አመያ (ያመያ ልጅ) የሚሏት ።

ዛሬ አመያ የሚለው የቦታ ስም ያለው በጨቦና ጉራጌ ሲሆን ዛሬም ጉራጌ ሴት ልጁን ማያ ብሎ ዪሰይማል።
ስለዚህ ይህ ፕሮፌሰር ፍጹም ትክክል ነው።

እኔ እዚህ ፎረም ላይ ሺ ግዜ ኢሬቻ የሚለው ቃል በአፋን ኦሮሞ ውስጥ እንደሌለ ቃሉም የሴም ቃል እንደ ሆነ ተናግሪያለሁ። በአሉም ከጉራጌ፣ ከምባታ፣ ሌሎች የግቤ ዳሞት ህዝቦች ባህል መስቀል የተቀዳ ነው ብያለሁ ። እርክ ወይም እርቅ የሚለው ቃል ስሩ ግብጽ ሲሆን መጨመር፣ መመረቅ ማለት ነው ። ዛሬም አንድ ነገር ገዝተን መርቅ ስንል ጨምር ማለት ነው። ይህ ሺ ግዜ በሴምና በግዕዝ ያለ ቃል ነው፣ ማለትም ምርቃት ። ምሩቅ ማለትና ብሩክ አንድ ቃል ነው። ስለ ድምጽ ሺፍት ለሚያቁ !

ነገሩ ግን ይህ ነው። ዛሬ ኢሬቻን የኦሮሞ ሁሉ ባህል ነው የሚሉን ወደ ኦሮሞነት የተለወጡት የገላን፣ ያያ፣ ያመያ፣ ማለትም ዛሬ ጉራጌና ሌላም ለተባሉት ሕዝቦች አባት የነበሩት አቡነ ተክለ ሃይማኖት 1290፣ 1330 እሳት ሲያመልኩ የሚያነጋግራቸው ሕዝብ ዝርያ ናቸው። ፕሮፌሰር ታደሰ ታምራትን አንብቡ ።

እኔ አብዛኛው ያምቦ ኦሮሞ አመያዎች ይመስሉኛል።

የሸዋ ኦሮሞ ማለት የኦሮሞ ቋንቋ የሚናገር የጥንቱን የሸዋ፣ የሃይቆች፣ የየረር፣ ጋፋት፣ የጉራ፣ የገላን፣ ያዮ ወዘተ ባህልና እምነት ተከታይ ሕዝብ ነው።

እኔ በዚህ ላይ ምንም ችግር የለኝም ። ግን ታሪክ አትካዱ ነው ምለው።

ገና ብዙ ብዙ መጽሃፍና ታሪክ የ\yወጣል በዚህ ነገር ላይ ማለት ነው
I haven't watched the video yet, but your usually gaarbage to make gurage significant or mysterious is discusting!

Are you now tying to claim Maya people as gurage? You people have zero historical connections to any of the extinct tribes you mentioned, especially those in the old Gibe region. And I've said it for thousand time and I will say it again: Everyone except the North were PAGANS. Maya, gurage, Gibe, Gelan.... All were PAGANS and none of them practiced meskel or Orit!
ዛሬ ኢሬቻን የኦሮሞ ሁሉ ባህል ነው የሚሉን ወደ ኦሮሞነት የተለወጡት የገላን፣ ያያ፣ ያመያ፣ ማለትም ዛሬ ጉራጌና ሌላም ለተባሉት ሕዝቦች አባት የነበሩት አቡነ ተክለ ሃይማኖት 1290፣ 1330 እሳት ሲያመልኩ የሚያነጋግራቸው ሕዝብ ዝርያ ናቸው።
What exactly are you trying to say? Are you suggesting that gelan people were the ancestors of gurage, like you did before? Why can't you just be proud of what you have today? No need to twist history!

boop123
Member
Posts: 61
Joined: 11 Sep 2018, 13:48

Re: Irrecha - Mayan culture inherited by tulamma oromo. Prof. Hailey Larebo

Post by boop123 » 06 Oct 2019, 15:53

its funny. Oromos are germans, french, mayan, everything but kenyan (their homeland)

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Irrecha - Mayan culture inherited by tulamma oromo. Prof. Hailey Larebo

Post by Horus » 06 Oct 2019, 20:12

Rtt;
you are shameless. how can you oppose what I said without even seeing what history professor talks about. Also, I gave you at least 2 huge sources to study about the identity and exploits of Ameya army during the early years of Gragn and listen to what Ahmed Gragn said about them. so if you want to make sense you need to engage in research and learning, No body gives a rat about you simply saying no , no, no to every historical fact !!!!! keir

Rtt
Member
Posts: 192
Joined: 31 Jan 2019, 15:33

Re: Irrecha - Mayan culture inherited by tulamma oromo. Prof. Hailey Larebo

Post by Rtt » 07 Oct 2019, 05:30

Horus wrote:
06 Oct 2019, 20:12
Rtt;
you are shameless. how can you oppose what I said without even seeing what history professor talks about. Also, I gave you at least 2 huge sources to study about the identity and exploits of Ameya army during the early years of Gragn and listen to what Ahmed Gragn said about them. so if you want to make sense you need to engage in research and learning, No body gives a rat about you simply saying no , no, no to every historical fact !!!!! keir
Your tying to say that yodit is from Maya and that those people are connected to gurage people. :lol: that's a perfect example of history corruption. Trying to claim yodit as gurage, because you don't have enough people to be proud off! Shame! You don't need to watch that gurela professor to debunk any of that. We don't know what the Mayan people spoke, let alone claim them as gurage. What if they were cushitic, which is a high probability, or Omotic?

Post Reply