Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

The Grand Menilik Palace Opens to Public

Post by Za-Ilmaknun » 01 Oct 2019, 12:20

Menelik II Palace in Addis Abeba, a.k.a. the Grand Palace, will be open for visitors beginning October 10, 2019, Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) disclosed today.

The Palace renovations, ongoing for the past year, have almost been completed, and the building and grounds will be open to the public, according to the Prime Minister

Built under Emperor Menelik II over a century ago, the Palace rests on 40,000Sqm of land. For generations, it has been viewed as the epicentre of political power, where the most powerful family in the land resides. The renovated compound incorporates several sights of interest to visitors, including an arena, a playground, a zoo and an imperial banquet hall.

To visit the Palace, regular and VIP visitors pay 200 Br and 1,000 Br, respectively.

https://addisfortune.com/news-alert/the ... next-week/

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The Grand Menilik Palace Opens to Public

Post by Za-Ilmaknun » 01 Oct 2019, 12:30

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ሲሲሲሲ በተባለው የቻይና ኩባንያ የሚገነባውን የሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት የአንደኛውን ክፍል ግንባታ አስጀመሩ።

በመርሐ ግብሩ ወቅት ባደረጉት ንግግርም ኢትዮጵያ ዋና ከተማዋ አዲስ አበባን የማጽዳትና የማስዋብ እንቅስቃሴ የቻይና መንግሥት ለሚያደርገው ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።

ከጠቅላላው የ56 ኪሎ ሜትር ሸገርን የማስዋብና የማጽዳት ፕሮጀክት ክፍል አንደኛው የሆነው ይህ የ12 ኪሎ ሜትር የግንባታ ሥራ በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ከቻይና መንግሥት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የሚሠራ ነው።

ዛሬ የተጀመረው የመጀመሪያው የፕሮጀክት ክፍል ግንቦት 2012 የሚጠናቀቅ ይሆናል።

https://mereja.com/amharic/v2/153340

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The Grand Menilik Palace Opens to Public

Post by Za-Ilmaknun » 02 Oct 2019, 15:25

https://www.zehabesha.com/china-backed- ... dis-ababa/

thiopia on Tuesday launched a China-backed riverside green development project that aims to create a beautiful and healthy environment in the capital city, Addis Ababa.

The Addis Ababa riverside development project in its entirety will include the development of 48 hectares of the central square, 51.3-km riverside which runs along the two biggest rivers of Addis Ababa.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9865
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: The Grand Menilik Palace Opens to Public

Post by DefendTheTruth » 02 Oct 2019, 15:43

I think the attempt to beautify Addis (Finfinne) should be a good beginning, that could be spread to other parts of the country. A good job can start from a small area and then spread to other parts without the risk of being overwhelmed by the scale of the task at hand.

It is not only about beutifying the city (areal) but also take Addis as pilot project to transform the country in all aspects of life, for example introduce a mandatory school attendance of all children of the age group.

Start deploying the youth in the capital to all kinds of jobs that is geared towards promoting productivity and/or creativity of the youth themselves and /or benefit the country itself.

After you transform Addis you can simply reimplement the model elsewhere in the country and make the endeavor a nation-wide undertaking of the whole country, and transform the nation.

If they have introduced a free meal system for school children, then it is not over-demanding to ask a habit of volunteership in return, as an example and in my view.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The Grand Menilik Palace Opens to Public

Post by Za-Ilmaknun » 10 Oct 2019, 14:33

Today is the day ! The Unity Park if now officially open. The relic that Minilik left behind is now seems to be honored.


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The Grand Menilik Palace Opens to Public

Post by Ethoash » 10 Oct 2019, 15:07

Za-Ilmaknun wrote:
10 Oct 2019, 14:33
Today is the day ! The Unity Park if now officially open. The relic that Minilik left behind is now seems to be honored.
በጣም ነው ደስ የሚለው የድሮ ልዕት ሮያል ቤተስቦችን ነው የሚመስሉት ፤ እንዲህ ክፍ ከፍ ስንል በጣም ደስ ይላል። እኔ ራሴ በስሱ ተቃዊሜ ነበር ይህንና አዲስ አባን እናውባትን ጫዋታ ግን መጨረሻው አምሮዋል ። ከንዘብ የሚያስገባ ነገር በሙሉ እደግፋለሁኝ

ትንሽ ቅር ያለን ይህንን ጎታታ ዲክታተር Yoweri Museveni, መጋበዙ ሳያንስ የክብር እንግዳ መሆኑ በምን ሒሳብ ነው። ወይ አባይ ላይ እንዲደግፈን ነው ። እኔ ምኑም አልገባኝም

ከYoweri Museveni ይልቅ Paul Kagame የክብር እንግዳ ቢሆን በጣም ትክክል ነበር፤ ለምን ቢባል ካጋሜ ሩዋንዳን በደንብ አፅዳ ፤ እሱም ሲገርመን ሲንጋፑር አስመስሎታል ታድያ ለዥህ ስራው የክብር እንግዳ መሆን ነበርበት።

የአንድነት ፓርኩንም የስሩት ስራቶኞች በሙሉ መጥተው መመስገን ነበርባቸው ቀኑ የነሱ ነውና። የግብዣውም ተክፋይ መሆን ነበር ብቻው። እንዲህ የስራን ሰው ስናከብር ለስራ ይነቃቃሉ የአዲስንም መናፈሻ በሞራል ይስሩልን ነበር።

ውይም የእነሱን መመስግን ያየስራተኛ መቀነቱን አጥብቆ ይስራልን ነበር። ይህ ልምድ መለመድ አለበት። አባይን የሚስሩልን ስራተኞች በሙሉ መመስገን ብቻ አይደለም ሲያረጁ መጦርያ ፩% ከአባይ አክሲዬን መስጠት አለበት ለሁሉም ስራተኞች ለዘላለሙ መጠቀም አለባቸው ።። ለዚህ ስላበቁን

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: The Grand Menilik Palace Opens to Public

Post by temari » 10 Oct 2019, 16:23


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The Grand Menilik Palace Opens to Public

Post by Za-Ilmaknun » 10 Oct 2019, 17:48

"We won't give up until we make sure that Ethiopia is a great country for all.." The PM says as he made his speech on the inaugural ceremony of the new Unity Park. He is promising to build even larger parks that could top the ones existing in the world today. It only took a few 3 Months to construct the newly opened park that is named Unity Park. If there is a will, there is a way !


gagi
Member
Posts: 625
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: The Grand Menilik Palace Opens to Public

Post by gagi » 10 Oct 2019, 19:54

PM Abiy is really visionary. He knows that what he is doing transcends generations, ethnicities, etc. This is not just landscaping on the ground, it is landscaping of the mind as well.

In a calm, friendly, greener and pleasant environment the human mind functions differently; it gets calmer, craves for peace. That is how you change this nervous and violent Ethiopian youth gradually. Just create an uplifting space for it to reflect!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4077
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: The Grand Menilik Palace Opens to Public

Post by Za-Ilmaknun » 16 Oct 2019, 13:55

በሸገር ፓርክ ይዞታ ውስጥ ለተጠቃለለው የፓርላማ ሕንፃ መገንቢያ ተለዋጭ ቦታ እንዲሰጥ አስተዳደሩ ወሰነ::የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ መንግሥት ለአዲሱ የፓርላማ ሕንፃ ከአሥር ቢሊዮን ብር በላይ ለመስጠት ቃል መግባቱ ተገለጸ::

በአሁኑ ወቅት የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ የሆኑት አቶ ታገሰ ጫፎ የአቶ አባዱላን ፈለግ በመከተል ሰሞኑን ባደረጉት ተመሳሳይ እንቅስቃሴ፣ የምክር ቤቱን ሕንፃ ለማስገንባት ቀደም ሲል ተገምቶ ከነበረው አጠቃላይ ወጪ በእጅጉ የላቀ ገንዘብ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ መንግሥት በስጦታ ለማበርከት ቃል እንደገባላቸው ታውቋል፡፡

የተባበሩት ዓረብ ኤምሬስት መንግሥት ለምክር ቤቱ አዲስ የሕንፃ ግንባታ በስጦታ ለማበርከት ቃል የገባው ገንዘብ መጠን 370 ሚሊዮን ዶላር ወይም አሁን ባለው የብር ምንዛሪ ተመን መሠረት 10.8 ቢሊዮን ብር ነው፡፡

የሕንፃ ግንባታውን ወጪ ለመሸፈን የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ መንግሥት ቃል የገባው በአፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የሚመራ የልዑካን ቡድን፣ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ የሥራ ጉብኝት ባደረገበት ወቅት ነው፡፡

የሕንፃ ግንባታውን ወጪ ለመሸፈን ከተገባው ቃል በተጨማሪ፣ በሁለቱ መንግሥታት ምክር ቤቶች መካከል ትብብርን ለማሳደግና የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸው ታውቋል፡፡

በቅርቡ በታላቁ ምኒልክ ቤተ መንግሥት የተመረቀውን አንድነት ፓርክ ለማልማት የወጣውን ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ በስጦታ መልክ የሸፈነውም የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ መንግሥት መሆኑ ይታወቃል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ኢንቨስተመንት የለገሀር አካባቢ የሪል ስቴት ልማት ላማከናወን በመስማማት የቅድመ ግንባታ እንቅስቃሴ የጀመረውም የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ መንግሥት በባለቤትነት የሚያስተዳድረው ኩባንያ መሆኑ ይታወቃል፡፡

https://www.ethiopianreporter.com/article/17014

Post Reply