Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
yaballo
Member
Posts: 3068
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activist

Post by yaballo » 30 Sep 2019, 19:00

NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs - suspected to be members of the ultra-nationalist አብን/ABIN - beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activist.

<<የተገደልከው በቅማንት ማንነትህ ብቻ ነው ። በትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በፋሽስቶች የተገደለው የቅማንት ተወላጅ መምህር ። ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ።
ፍትህ ለቅማንት ህዝብ>>
.

(By: ባላምባራስ ነጋሽ. September 29 at 5:07 PM).2) - አሳዛኝ ዜና።
=======

<<አሳዛኝ ዜና። ጎንደር አካባቢ በሚገኘው አዘዞ ከተማ ውስጥ የሚገኝ ባለቤትነቱ የቅማንት ተወላጅ የሆነ #እዲኖ የሚባል ሆቴል በእሳት እንዳጋዩት ከአከባቢው የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ዘር ለይቶ የማጥቃት የመጨፍጨፍ የሰው ህይወት የማጥፋት ንብረት የማውደም ድርጊት ተጠናክሮ ቀጥሏል። ፋሽስታዊ ድርጊት እንቃወም እንኮንን። ፍትህ ለቅማንት ህዝብ። ውድቀት ለጨፍላቂዎች።>>

<<በብአዴን ሴራ ፋኖን አስቁሞና ከለላ ሰጥቶ ፎጣ ለባሽ ወይም የቀን ሰራተኞችን ሸቃላዪችን አደራጅቶ የቅማንት ንብረት የሆነውን ህንፃ አስወድመውታል ።>>

<<ከዚህ በላይ ድንቁርና እና ትምክህተኘት አለ እንዴ ? የከርከሮው ጦር የሚገድለው የቅማንት ሰው ሲያጣ የቤት እቃዎችን ይሰባብራል ፣ የቤት እንስሳትን ይገድላል ፣ የመዝናና ፑል መጫወቻወቹን ይሰብራል ። እኛም ብለናል ፋሽስት ብአዴን በቅማንት ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ነው በይፋ በፋሽስት አገኘሁ መሰረት ያወጀብን ፣እየተገበሩ ያሉትም የዘር ማጥፋቱን ነው።>>

3) - የህዝብን ጥያቄ ለመጨፍለቅ በዘር ማጥፋት የተጠመዱ የአዴፓ ከፍተኛ አመራሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።
<<የህዝብን ጥያቄ ለመጨፍለቅ በዘር ማጥፋት የተጠመዱ የአዴፓ ከፍተኛ አመራሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
******************************
የቅማንት ህዝብ በማንነቱ ዙርያ ህገመንግስታዊ የመብት ጥያቄ በማንሳት ህጋዊ በሆነ መንገድ እንዲመለስለት ህጋዊ አካሄዶች ተከትሎ በመሄድ ጥያቄዎቹ እያቀረበ እንደነበር ለማንም ግልፅ ነው፡፡ በመሆኑም የአማራ ክልል ምክርቤት እንደ አንድ ህጋዊና ትክክለኛ ጥያቄ ነው ብሎ ህጋዊ እውቅና በመስጠት ጥያቄዎቹን ለመመለስ ጥረት ሲያደርግ እንደነበር ሁሉም ይገነዘበዋል፡፡ በዚህ መሰረት የአማራ ክልል ምክርቤት የቅማንት ብሄረሰብ ራሱን በራሱ የሚያስተዳድርበት ልዩ የዞን አስተዳደር እንዲኖረው በመወሰኑ፣ ውሳኔው ተግባራዊ ለማድረግ በሂደት ላይ እንደ ነበር ይታወቃል፡፡
ይህ የአማራ ምክርቤት ውሳኔ እንደ መልካም ጅምር ቢወሰድም፣ የህግ አስፈፃሚው ውሳኔውን አተገባበር ላይ የብሄሩን ጥያቄ በተሟላ መንገድ መመለስ ስላቃተው፣ ጥያቄውን ያቀረቡት የብሄሩ ተወካዮች ለጥያቄያቸው የተሰጠ ምላሽ የተሟላ መፍትሄ እንዳልሆነ በመግለፅ የህዝቡን ጥያቄ ህጋዊና ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለማቅረብ በመወሰን እንቅስቃሴ መቀጠሉም ይታወቃል፡፡ በአማራ የብዙሀን መገናኛ ተቋማት ይገለፅ እንደነበረው፣ ያልተመለሱ ተብለው በቅማንት ህዝብ እየተነሱ ካሉት ጥያቄዎች አንዱ፣ የቅማንት ብሄረሰብ የሚገኝባቸው የተወሰኑ የገጠር ቀበሌዎችም ወደ ቅማንት መካለል ሲገባቸው ገና ያልተካለሉ እንዳሉ፣ ይህም ህጋዊ በሆነ አገባብ ጥያቄ መቅረብ እና መልስ መሰጠት እንዳለበት በክልሉ መንግስት እና በቅማንት ህዝብ ተወካዮች መግባባት ላይ መደረሰም ነበር፡፡ ይህ በእንዲህ እያለ በአማራ ክልል መንግስት ውስጥ ተሰግስገው የገቡ፣ በብርጋዴር ጀነራል አሳምነው የሚመራው የፅንፈኛው አሀዳዊ ስርዓት አፍቃሪ ግለሰቦች፣ ይህን የክልሉ መንግስት እና የቅማንት ብሄር የተደረሰውን መግባባት ወደጎን በመተው፣ የቅማንት ህዝብ ጥያቄ በአፈሙዝ ለመቀልበስ እና በፀረ ህዝብ አካሄድ መልስ ለመስጠት በቅማንት ህዝብ ላይ ጦርነት በማወጅ ከፍተኛ የህዝብ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ ኣድርጓል፡፡
*************************************
ይህ በአማራ ክልል የመንግስት መዋቅር ተሰግስጎ የሚገኘው ፅንፈኛው ሀይል የቅማንትን ህዝብ ብቻ ሳይሆን የጨፈጨፈው የከምሴ ኦሮሞ፣ የአጎራባች ክልል የሆነው የቤንሻንጉል ጉምዝ ህዝብ ጭምር የአማራ ክልል ልዩ ሀይል በማሰማራት ከፍተኛ ጭፍጨፋ እና በደል መፈፀማቸው ይታወቃል፡፡ ይህን ጭፍጨፋ መፈፀሙ በብዙዎች ዘንድ ወገዛ የደረሰበት ሲሆን፤ የፌደራል መንግስትም ይህንን በአማራ ክልል መንግስት የተፈፀመው አሰቃቂ በደል ለማጣራት ከአማራ ክልል የፀጥታ እና የደህንነት ቢሮ እውቅና ውጭ ጉዳይ የሚያጣራ 3 ቡድን መላኩ የቀድመው የክልሉ የፀጥታና የደህንነት ቢሮ ሀላፊ ብ/ጀ አሳምነው በብስጭት መክሰሳቸው ይታወቃል፡፡
ይህ ከፌደራል የተላከው አጥኚ ቡድን ዝርዝር የማጣራት ስራውን ማጠናቀቁ የሚታወቅ ሲሆን በማጣራቱ ሂደት የተገኙ ግኝቶች ግን እስከአሁን ለህዝብ ይፋ አልተደረገም፡፡ ነገር ግን ወንጀሉ ፈፃሚዎች ያደረጉትን ወይም የፈፀሙትን ወንጀል በደንብ ያውቃሉና፤ የማጣራቱ ግኝት ምን ይዞ እንደሚመጣ ስለተረዱ፣ ከመቀደማቸው በፊት ለመቅደም የመንግስት ግልበጣ ስውር ዕቅድ በማዘጋጀት የአማራ ክልል ርእሰመስተዳድር ጨምሮ 3 የክልለሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት እንዲሁም የአገር መከላከያ ኢታማጆር ሹም ጨምሮ 2 ጀነራሎችን መግደላቸው እና በስተመጨረሻ የዕቅዱ ዋና ፈፃሚ ብ/ጀ አሳምነው ጨምሮ በርካታ ሰዎች በፀጥታ ሀይሉ መገደላቸው ይታወቃል፡፡ ከዚህ አሳፋረሪ የአመራር ግድያ በስተጀርባ እጃቸው አለባቸው ተብለው የተጠረጠሩ በርካታ ግለሰቦች ታድነው እየታሰሩ ወደ ህግ እየቀረቡ እንዳሉም ይታወቃል፡፡
********************************
ይሁን እና በአማራ ክልል የመሸገው ይህ ፅንፈኛ የአሀዳዊ ስርዓት አራማጅ አካል፣ እየፈፀመ ያለው ኢህገመንግስታዊ አካሄድ አደብ እንዲገዛ ባለመደረጉ እና ችግሩ ከስረመሰረተ ለመፍታት እርምጃ ባለመወሰዱ፣ ችግሩ እንደገና አገርሽቶ በቅማንት ብሄረሰብ ላይ ዳግም ጦርነት በማወጅ ህዝቡን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ ከሁሉ የሚገርመው ደግሞ የብ/ጀ አሳምነው ፅጌ ቦታን የወረሱ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ ብ/ጀ አሳምነው ፅጌ ያሰለጠኑት የክልሉ ልዩ ሀይል በመጠቀም ዳግም የቅማንት ህዝብን መጨፍጨፍ ስራዬ ብለው ተያይዞውታል፡፡ አቶ አገኘሁ ተሻገር በአብዮታዊ ዴሞክራሲ አቋማቸው እና ጥንካሬየቸው በሚያደርጉት ንግግር ይታወቁ ስለነበር በአማራ ክልል የኢህአዴግን አቋም የሆነውን አብዮታዊ ዴሞክራሲ ሲያሰለጥን የነበረውን የአማራ ክልል አመራር አካዳሚ ዳይሬክተር ሆኖው ሲሰሩ እንደነበር እና አሁን ደግሞ የፀጥታ ቢሮ ሀላፊ ሆኖው መሾማቸው የሚታወቅ ነው፡፡ እንደሚታወቀው የአዴፓ ከፍተኛ አመራር ፣ ለሆዳቸው ብቻ የሚኖሩ፣ ህዝባዊ አቋም የሌላቸው፣ ስልጣን ለማግኘት ብሎ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ እምነት ከጳጳሱ በላይ ሆኖ መታየት፣ በአሀዳዊ ስርዓት እምነትም ከጳጳሱ በላይ ሆኖ መታየት ዋነኛው መለያ ባህሪያቸው ነውና እነሆ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ እምነት የተካኑ እየተባሉ ይጠሩ የነበሩት አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ አሁን የፀጥታ ቢሮ ሀላፊ ተብለው ከተሾሙ ቦሀላ አክሮባት በመስራት ከአብዮታዊ ዴሞክራሲ እምነት ባፈነገጠ አካሄድ ልዩ ሀይል አሰማርተው የቅማንት ህዝብን በገዛ አገሩ እንደ ሁለተኛ ዜጋ በመቁጠር ማሰቃየት ጀመሩ፡፡
***************************
የፅንፈኞች እና ፀረ ህዝቦች ነገር ሁሌም ባህርያቸው ህዝብን መናቅ፣ ሁሉም ነገር በሀይል ወይም በአፈሙዝ መፍታት ይቻላል ብለው ስለሚያምኑ፣ እነሆ በአማራ ክልል በቅማን ህዝብ አሰቃቂ ግፍ እያደረሱ ይገኛሉ፡፡ ምን ያክል የህዝብ ንቀት እንዳላቸው የሚያሳየው፣ በአማራ ክልል ሚድያ ቀርበው የሰጡት መግለጫ ነው፡፡ አቶ አገኘሁ እንደተናገሩት የቅማንት ህዝብ ህገመንግስታዊ የመብት ጥያቄ የሶስተኛ ወገን ግፊት እንደሆነ፣ በባጀትም በመሳሪያም የሶስተኛ ወገን ስፖንሰር እንደሆነ፣ በኣጠቃላይ አሁን እየተካሄደ ያለው ጦርነት የስፖንሰር ጦርነት እንደሆነ በአይነ አውጣነት አገላለፅ ገልፀዋል፡፡ የቅማንት ህዝብ የመብት ጥያቄ የሶስተኛ ወገን ስፖንሰር ነው ማለታቸው፣ የህዝቡን ህገመንግስታዊ የመብት ጥያቄ ለማዳፈንና ለመጨፍለቅ በመፈለግ የተሰጠ መግለጫ ነው፡፡ የቅማንት ህዝብ ህገመንግስታዊ ጥያቄ በክልሉ ምክርቤት ህጋዊ እውቅና ሰጥቶ፣ አጥጋቢ ባይሆንም ህጋዊ ምላሽ በመስጠት አንድ እርምጃ ወደፊት መሄዱ ይታወቃል፡፡ የቀረ ያልተመለሰ ጥያቄ ካለም ህጋዊና፣ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ እንዲፈታ በክልሉ መንግስት እና በቅማንት ህዝብ ተወካዮች መግባባት ላይ ተደርሶ እንደነበር የሚታወቅ ሲሆን፤ የብ/ጀ አሳምነው ፅጌ ቦታ የወረሱት አቶ አገኘሁ፣ ቦታ ብቻ ሳይሀሆን አመለካከቱም፣ ተግባራቱም፣ ፀረ ህዝብነቱም በመውረሳቸው የህዝቡን ጥያቄ የስፖንሰር ጥያቄ ነው የሚል ምክንያት በመስጠት ጦርነት አውጀው ህዝብን መጨፍጨፍ ተያይዘውታል፡፡ የቅማንት ህዝብም ባገኙት አጋጣሚ የድረሱልኝ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡
**********************
አቶ አገኘሁ፣ የቅማንት ህዝብ እንዴት ሲንቁት ነው በሶስተኛ ወገን እየተዘወረ ነው ያሉት? አቶ አገኘሁ የቅማንት ህዝብ ብቻ አይደለም የናቁት፣ ወደ ስልጣን ያመጣቸው ወይም የሾማቸው የአማረ ክልል ምክርቤትም ጭምር እንጂ፡፡ ምክንያቱም የቅማንት ህዝብ ጥያቄ፣ ህጋዊና ዴሞክራሲያዊ ጥያቄ ነው ብሎ መልስ መስጠት የጀመረውን የክልሉ ምክርቤት፣ በአቶ አገኘሁ አባባል የምክርቤቱ መልስ ለህዝቡ ጥያቄ ሳይሆን ለስፖንሰሮች ጥያቄ ነው ማለታቸው ስለሆነ፡፡ አሁንም የቅማንት ህዝብ ይሁን የማንኛውም ህዝብ ህገመንግስታዊ የማንነት እና የመብት ጥያቄ ህጋዊ፣ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገ እንጂ በአፈሙዝ የሚፈታ አይደለም፡፡ ስለዚህ የክልሉ ምክርቤት እንደጀመረው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ህጋዊ በሆነ አገባብ የተሟላ መፍትሀሄ በመስጠት መፍታት አለበት፡፡ በተጨማሪ የወንጀለኛው ብ/ጀ አሳምነው ፅጌ ዳና በመከተል ሰራዊት አዝምቶ ህዝብን በመጨፍጨፍ ላይ ያሉትን ወንጀለኞች በቁጥጥር ስር ላይ በማዋል ወደ ፍርድ መቅረብ አለባቸው፡፡ በአማራ ክልል የመንግስት ባለስልጣናት የተፈፀሙት ዘር የማጥፋት ወንጀሎች ተጣርተው አስፈላጊውን እርምጃ ባለመወሰዱ፣ እነሆ ችግሩ እንደገና አገርሽቶ ህዝብን እንደ ህዝብ በመሰቃየት ላይ ይገኛል፡፡ ፌደራል መንግስት ያደረገውን የማጣራት ስራ ለህዝቡ ይፋ በማድረግ በወንጀለኞች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ አለበት፡፡
*******************************
ፀረ ህዝቦች የህዝቡን የልማት፣ የዴሞክራሲ፣ የሰላም ጥያቄ መመለስ ሲያቅታቸው ብቸኛው በስልጣን የመቆያ ስልት አድርገው የያዙት ህዝብን ከህዝብ ማጋጨት፣ የአማራ ክልል ህዝብ ከአጎራባች ክልሎች ህዝብ እንዲጋጭ በመቀስቀስ አጀንዳው ማስቀየስ ነው፡፡ እነኚህ ፀረ ህዝብ ወንጀለኞች በህዝብና መንግስት ሚድያ ቀርበው እንዲህ አይነት ፀብ-ጫሪ መግለጫ መስጠት እንዲያቆሙ ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድባቸው የአማራ ህዝብና የፌደራል መንግስት ከፍተኛ ጥረት ማድረግ አለበት፡፡ የህዝቦችን ጥያቄ በአፈሙዝ መጨፍለቅ የኢትዮጵያን የሚያፈራርስ እንደሆነ እንጂ የኢትዮጵያ አንድነት ከቶውኑ አያስጠብቅም ወይም አያረጋግጥም፡፡
***********************
አሁንም የህዝብን ጥያቄ ለመጨፍለቅ በዘር ማጥፋት ተጠምደው የሚገኙ የአዴፓ ከፍተኛ አመራሮች ለፍርድ መቅረብ አለባቸው!!!
ህዳሴ ኢትዮጵያ>>

SOURCE: https://www.facebook.com/Balambara.Nega ... &tn-str=*F
Last edited by yaballo on 30 Sep 2019, 19:23, edited 1 time in total.

yaballo
Member
Posts: 3068
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by yaballo » 30 Sep 2019, 19:15

" የቅማንት ህዝቦች የኢትየጵያ ነባር እና አንጋፋ ህዝቦች ናቸው። የዚህን ባለግዙፍ ታሪክ ህዝብ ቁጥር አናሳ ነው መባል የታሪክ እውነታን ካለማወቅ የመነጨ ነው። ስለዚህ የቅማንት ህዝቦች በህጋዊና የህገመንግስቱን ስርዓት ተከትለው ላነሱት የመብት ጥያቄ የሚመለከተው የክልል እና የፌደራል መንግስት በአፋጣኝ ሊያከብርና ጥቃት ለፈፀሙት ሃይሎችና አመራሮችንም ወደ ህግ ሊያቀርብ ይገባል "

(ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ)yaballo
Member
Posts: 3068
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by yaballo » 30 Sep 2019, 19:34

<<የጎንደር ባለ እርስት ቅማንት ነው ብሎ ደፍሮ በአደባባይ የተናገረው ይህ የዋህ ነበር የቅማንትን ህዝብ የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመፍታት ትልቅ እቅድ ነበረው ። ምን ዋጋ አለው በቡዶች ተበላ፣ ቡዶቹም አሁን የቅማንት ህዝብ እየበሉ ይገኛሉ ። ነብስ ይማር አምቤ>>.<<ጉማሬ ባፉ ይበላል፡ ባፉ ያራል። መሳይ የሚባል ሰውም ከጉማሬ አይሻልም። ጥሩ ጉማሬ ነው። ዛሬም በቅማንት ሕዝብ ላይ የጉማሬ ትፋት ይተፋል። ቅማንት ድሮ የግንቦት 7 ተላላኪ ሲባል ነበር። ዛሬ ደግሞ ግንቦት 7 በተራው ቅዴፓ መቀሌ ሄዶ መግመጫ አንብቧልና...>>

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 1604
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by Za-Ilmaknun » 30 Sep 2019, 19:42

ፀረ ኦነግ ሰልፍ በኦሮሚያ - Anti OLF Protest in Oromia :mrgreen:

nizzy
Member
Posts: 417
Joined: 18 Jul 2018, 08:48

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by nizzy » 30 Sep 2019, 19:52

yaballo wrote:
30 Sep 2019, 19:00Whoever made this needs to work on their photoshop skills. It looks like something you'd find on tigraionline

Misraq
Member+
Posts: 7470
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by Misraq » 30 Sep 2019, 19:58

Galla yabello,

Try more and learn a better photoshops skill.

TGAA
Member
Posts: 966
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by TGAA » 30 Sep 2019, 20:19

The Moron Yabllo --where have you been when OLF burn the whole west wellega , killing its own people, raping children no more than eight years of age, It was committing these heinous crimes on the people who OLF vouched for years to librate. Where have you been when your keero hanged upside down, killed, and dragged behind a vehicle just because jewar happen to be in town and the innocent Ethiopian who was identified as Amara was there to be presented as a sacrificial lamb to please ayatola jewar. Now your rear is glued with weyane and fein concern about Kemant people. what you are afraid of about ABN or ADP is that if they keep on getting stronger your brouhaha will naturally fizzle out. The Amharas are not trigger happy people who commit a crime like your OLF , only when you shoot at them they will aim and shoot to neutralize you. You remember kemise-- after all your bravado --you know what happened.

yaballo
Member
Posts: 3068
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by yaballo » 30 Sep 2019, 20:36

TGAA - ጦጣው ወይጦ፤ ዜናው ያልታጠበውንና ያልተኮረኮረውን ፊንጢጣህን አከከልህ አይደለም?? :shock: Here are more pictures showing the handy-work of your fascist thugs.

TGAA wrote:
30 Sep 2019, 20:19

Dawi
Member
Posts: 3180
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by Dawi » 30 Sep 2019, 20:54

ማነው ቅማንት ?

How come "ቅማንት" issue wasn't raised in the last 27 years? Good question.

yaballo wrote:
30 Sep 2019, 20:36
TGAA - ጦጣው ወይጦ፤ ዜናው ያልታጠበውንና ያልተኮረኮረውን ፊንጢጣህን አከከልህ አይደለም?? :shock: Here are more pictures showing the handy-work of your fascist thugs.

TGAA
Member
Posts: 966
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by TGAA » 30 Sep 2019, 21:13

It is interesting -- and your neandertal photoshop gets funnier by each day. If you can't do it right, don't do it. The more you do it , the more it shows what kind of muddy brain you are carrying around. I don't think your zambi follwers will take it seriously either. I didn't know that irrecha has reached kemant , or is it that an OLF flag has passed to Kemants? I am dying to see the short cut you took to get there. What an imbecile? Find someone to do it for you, Weyanes don't mind paying. keep on l--cking weyans boots like icecream.

yaballo
Member
Posts: 3068
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by yaballo » 30 Sep 2019, 21:30

TGAA - ጦጣው ወይጦ፤

There is no connection between the Oromo flag & the flag of the Qimant people. If your problem is with the tree that appears in the Qimant flag, then, I suggest you stopped scratching your itchy ፊንጢጣ & try to find-out the meaning of a 'warka tree' in the world view & identity of the Qimant people :shock: . OK? Doma Ras!TGAA wrote:
30 Sep 2019, 21:13
It is interesting -- and your neandertal photoshop gets funnier by each day. If you can't do it right, don't do it. The more you do it , the more it shows what kind of muddy brain you are carrying around. I don't think your zambi follwers will take it seriously either. I didn't know that irrecha has reached kemant , or is it that an OLF flag has passed to Kemants? I am dying to see the short cut you took to get there. What an imbecile? Find someone to do it for you, Weyanes don't mind paying. keep on l--cking weyans boots like icecream.

TGAA
Member
Posts: 966
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant acti

Post by TGAA » 30 Sep 2019, 21:50

your preoccupation with Fintita is interesting by itself -- psychoanalysis would easily untangle tracing the sources of your perverted mind. The worka on the so-called flag looks like your second rate photoshop. If you know the culture of Kemant or Amhars revolves around spire and shield, not Worka as you said. But when mindless moron like you becomes an advisor to kemansts or sidamas or otherwise , the only creativity you can come up with is copy and pest of your own stupidity. Get a life man --your filthy brain doesn't worth the skull it contained with.

yaballo
Member
Posts: 3068
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant acti

Post by yaballo » 30 Sep 2019, 22:59

TGAA;

Are you a Qimante? A Bilen of Eritrea (branch of the Qimant) or member of any sub-groups making-up the great & historic Agew nation/people?? .. You are not! .. Then, for a change, watch this program & try to learn the Qimant issue from the perspective of the actual Qimante or Agew people. OK? .. Good Luck.

Song+New Book] Dictionary of the Kemant Language. (Note the prominence of the Warka tree on this very Qimant book). :idea: 8)የአገው, ቅማንት (ክመንቲ) TV program በONN: Nov: 25, 2018 (Agew/Kemant/Qemant/Qimant)የአገው ቅማንት ልዩ ፕሮግራም (ONN, Jul 8, 2019).የአገው, ቅማንት (ክመንቲ) TV program በONN: Nov: 25, 2018 (Agew/Kemant/Qemant/Qimant)

TGAA wrote:
30 Sep 2019, 21:50
your preoccupation with Fintita is interesting by itself -- psychoanalysis would easily untangle tracing the sources of your perverted mind. The worka on the so-called flag looks like your second rate photoshop. If you know the culture of Kemant or Amhars revolves around spire and shield, not Worka as you said. But when mindless moron like you becomes an advisor to kemansts or sidamas or otherwise , the only creativity you can come up with is copy and pest of your own stupidity. Get a life man --your filthy brain doesn't worth the skull it contained with.

mollamo
Member
Posts: 607
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by mollamo » 01 Oct 2019, 00:35

OMN is a terrorist TV need to be dismantled soon. They are paid by TPLF. How come OMN become advocate for Qumants than the Amhara who has lived for thousands of years with them. People need to understand that OMN and TPLF are working hand in hand to destabilize the Amhara killil.
TPLF has agenda very well know but what is very shocking is the OMN agenda there?

yaballo
Member
Posts: 3068
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: NEWS+PHOTOS: Amhara fascist thugs (አብን?) beheaded a teacher at school in Gondar accusing him of being a Qimant activ

Post by yaballo » 01 Oct 2019, 00:45

mollano;

That TV station is called "ONN" not "OMN". Though both are Oromo. 8) OK?

mollamo wrote:
01 Oct 2019, 00:35

Post Reply