Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4205
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የኦሮሞ ባለስልጣን በተወረወረ ድንጋይ ተገደሉ!

Post by Abaymado » 29 Sep 2019, 07:49

የኦሮምያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኮማንደር ትናንት በአምቦ አፍንጫቸውን በተወረወረ ድንጋይ ተመትተው ኮርያ ሆስፒታል ሕክምና ቢከታተሉም : ህይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም::