Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

ኦዲፓ በነጀዋር ሽብርተኛ ቡድን ተዉጧል ፤ የኢትዮጵያ ህዝብን ምን ያህል ቢገምቱት እነጀዋር በሀይማኖቱ የመጡት?ለመፋለምያዉ ጊዜ ከነዚህ ጸረ ኢትዮጵያዊያን ጋር አሁን ነው!!

Post by TGAA » 28 Sep 2019, 23:14

የኦሮም ጽንፈኞች በጀዋር ወያኔ አስተባባሪነት በዘር ያልተሳካላቸውን የእርስ በእርስ ጦርነት በሃይማኖት ሊያሳኩት ምንም ያህል አልቀራቸውም ፡፡ ይህንን ደግሞ ከአብይ ግራ በሚያጋባ መልኩ የሚሰሩለትንና የሚሰሩበትን አንድ ላይ አስቀምጦ ሀገር በሰበካ ብቻ እንደ ሚመራ ሁሉ መሪውን ለነዚህ ጽንፈኞች ትቶ ተቀምጦ እያየ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየተደገሰ ካለው ዝመጨራረስ በተጨማሪ የእርሱም ህይወት የነዚህ ጽንፈኞችና የወያኔዎች ኢላማ መሆኑን ከዘነጋ ስንብታል ; በአሁኑ ሰአት የመላው ኢትዮጵያዊ ስሜት በዚህ አመት ደመራ ላይ በተሰራው ሴራ ተቆጥቁጦ ተቆጥቷል የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ወያኔ ግዜ አንገቱን ሰብሮ ይገዛል ብለው ያሰቡ እንነዚህ ጽንፍኛ በኦዲፒ በሰገሰጓቸው ዘረኛ ፖሊሶችና አስተዳደሮች የኢትዮጵያን ህዝብ መብት ላይ እመነት ተቋሞቹ ላይ ትልቅ ደባ እየሰሩ ነው ፤ በገንዘብ የሚትደግፋቸው ግብጽ የልብ ልብ አግኝታ ትእዛዝ እየሰጠች ነው ፡ ወያኔዎች በቀለን ገርባን የመሰለ በረከትን ተክቶ የሚሰራ ፖሮፓጋንዲስት አግኝተዋል ፤ አብይ ብቻ ነው እቤቱ እሳት እየተያያዘ ስለደን የሚሰብከው ፡፡ በጣም የሚያሳዘነው ደግሞ የሚገርመው ነገር ቢሆን የአማራን ህዝብ እውክላሁ የሚለው ከኦሮሞ ህዝብን በአቻነት በቁጥር የሚስተካከለውን የአማራን ህዝብ እየመራ ለጽንፈኞች ሚዳውን ለቆ ከኋላ እንደ ቡችላ የሚከተለው አዲፓ ነው፡፡ ከዚያ ደግሞ አዜማ ነው ፤ ወደድንም ጠላንም እነዚህ ጽንፍኛ ኦሮሞዎች ከወያኔ ጋር በመተባበር የማይቀረውን ፍልሚያ በራፋችን እያመጡት ነው ፤ ምን ሰላምን ብንመኝ ሊገድለን ሊያጠፍን የመጣ ሀይል ወደኋላ መመለስ የሚቻለው በኋይል ብቻ ነው ፡፡ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጠላቶቹ ግልጽ ናቸው የሚፈልጉት ቆራጥ መሪ ብቻ ነው፡፡ ሰባት ሞት በርህ ላይ አለ ቢሉት አንዱን ግባ በለው ያልል የሀገሬ ሰው፡፡ የጀዋር የኦሮሞ ጭፍራ መፋለሚያው ዛሬ ሳይሆን ትላንት ነው፡፡