Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33738
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

[BBC] በመስቀል ደመራ በዓል አከባበር 55 ሰዎች መታሰራቸውን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት አስታወቀ

Post by Revelations » 27 Sep 2019, 15:30

Please wait, video is loading...

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: [BBC] በመስቀል ደመራ በዓል አከባበር 55 ሰዎች መታሰራቸውን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት አስታወቀ

Post by Temt » 27 Sep 2019, 15:58

Revelations wrote:
27 Sep 2019, 15:30
Please wait, video is loading...
If the BBC Amharic Service is as bad as its counterpart the "Tigrigna" Service, I would take this story with a grain of salt.

temari
Member
Posts: 3743
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: [BBC] በመስቀል ደመራ በዓል አከባበር 55 ሰዎች መታሰራቸውን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት አስታወቀ

Post by temari » 27 Sep 2019, 16:06

Temt wrote:
27 Sep 2019, 15:58
If the BBC Amharic Service is as bad as its counterpart the "Tigrigna" Service, I would take this story with a grain of salt.
i agree. bbc amharic and bbc tigrigna are nothing but dimtsi woyane

Revelations
Senior Member+
Posts: 33738
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: [BBC] በመስቀል ደመራ በዓል አከባበር 55 ሰዎች መታሰራቸውን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት አስታወቀ

Post by Revelations » 27 Sep 2019, 17:25

በመስቀል ደመራ በዓል አከባበር 55 ሰዎች መታሰራቸውን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት አስታወቀ




ዛሬው የመስቀል ደመራ በአል አከባበር ላይ 55 የበዓሉ ታዳሚዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ህዝብ ግንኙነት እና ጉዳይ አስፈፃሚ መላከ ሕይወት አባ ወልደየሱስ ሰይፉ ለቢቢሲ ገለፁ።

መላከ ህይወት አባ ወልደየሱስ እንደገለፁት 33ቱ ምእመናን በቁጥጥር ስር የዋሉት ቤተክርስትያኗ ላይ የሚሰነዘር ጥቃት እንዲቆም የሚያወግዝ ፅሁፍ ያለበት ቲሸርት ለብሰው በመገኘታቸው ነበር።ምእመናኑ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ምክንያት የሆኑት ቲሸርቶች 'የቤተክርስትያን ጉዳይ ያገባኛል'፣ የቤተክርስትያን መቃጠልና ጥቃት ይቁም' የሚሉ ፅሁፎች ያለባቸው እንደነበሩ አባ ወልደየሱስ አስረድተዋል።

አራቱ ደግሞ የሌላ ሰው ባጅ አድርገው በመገኘታቸው በቁጥጥር ሲውሉ ቀሪዎቹ 12 የሚሆኑት ደግሞ ስለት ይዘው ተገኝተዋል በሚል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ያስረዳሉ።

በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች የተወሰዱት ካዛንችዝ ከሚገኘው ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደነበርና በኋላ እሳቸው ወደ ፖሊስ ጣቢያው ሄደው ሃላፊዎች ከነጋገሩ በኋላ 37 በዋስ መለቀቃቸውን መላከሕይወት አባ ወልደየሱስ ተናግረዋል።

https://www.bbc.com/amharic/49859429





Post Reply