Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Revelations » 25 Sep 2019, 14:19

Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Revelations » 25 Sep 2019, 14:27

(ኢትዮ 360 _ መስከረም 14/2012) በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት መቀስቀሱን ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመለከተ።

የአካባቢው ወጣቶች በየአመቱ እንደሚያደርጉት በየአመቱ ለሚከበረው የደመራ በአል ቀደም ብለው ደመራን ከመደመር ጀምሮ ደመራውን በባንዲራና በባህላዊ ነገሮች የማስዋቡን ስራ ማከናወን የሁልጊዜ ተግባራቸው እንደሆነ ነው የኢትዮ 360 የመረጃ ምንጮች የሚናገሩ።

በዚህ አመትም የፊታችን አርብ ለሚከበረው የመስቀል ደመራ በአል ቅድመ ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ባሉበት ሰአት ነው ችግሩ የተፈጠረው ይላሉ።

በከተማዋ በልዩ ስማቸው አዲስ ከተማና መብራት ሃይል ተብለው በሚጠሩት አካባቢዎች እነዚሁ ወጣቶች የደመሩትን ደመራ አፍርሱ ኮከብ የሌለውንም ባንዲራ አውርዱ በሚል ቄሮ በሚል ራሱን የሚጠራው ቡድን በፈጠረው ችግር በርካታ ወጣቶች መጎዳታቸውን ነው የኢትዮ ምንጮቹ የገለጹት፡፡

ይህው ቡድን ከሌሎች አካባቢዎች ሌላ ሃይል በማሰብሰብ የፈጠረው ችግር የድንጋይ መወራወርን አስከትሏል፣ በዚህም በርካታ ወጣቶች የመፈንከት አደጋ ደርሶባቸዋል ብሏል መራጃው።

በዚሁ አካባቢ የዛሬ ሁለት አመት ከባድ ችግር ተፈጥሮ እንደነበር የሚገልጹት የመረጃ ምንጮቹ ይህንን ችግር በፈጠረውና ቄሮ በሚል ራሱን የሚጠራው ቡድን ላይ ምንም አይነት ህጋዊ ርምጃ ባላመወሰዱ ዛሬም ሌላ ችግር እንዲፈጥር ምክንያት ሆኗል ይላል።

በአካባቢው ሰላም አስከብራለሁ በሚል የመጣው ሃይልም ቢሆን በአብዛኛው የሚደግፈው ችግር እየፈጠረ ያለውን አካል በመሆኑ ሁኔታዎች እንዲካረሩ ምክንያት ሆኗል ሲሉም ያክላሉ።

ከዚህም ሌላ ሰላም አስከብራለሁ የሚለው አካል ሰላምን የሚያስከብረው ወደ ህዝብ በመተኮስ መሆኑ ደግሞ ንጹሃን ህይወታቸውን በከንቱ እንዲያጡ ያደርጋል ይላሉ።ሰው አይጎዳ እንጂ በአርሲ ሮቤ የጸጥታ ሃይሉ ያደረገው ይህንኑ መሆኑን በመጠቆም።

ከዚህ ሁሉ ችግር ጀርባ ደግሞ ሃገር እያመሰ ያለው ቡድን እጅ አለበት ሲሉም በምክንያት ያስቀምጣሉ።

በአካባቢው በዋናነት የብሄር ብቻ ሳይሆን የሃይማኖት አክራሪነት ችግርም ነው ያለው የሚሉት ምንጮቹ አሁንም መንግስት እንደዚህ አይነት ችግሮችን ለመቅረፍ ቁርጠኛ አቋም ካልወሰደ በቀር በአካባቢው ከዚህም በላይ ደም ሊያፋስሱ የሚችሉ ችግሮች ሊፈጥሩ ይችላሉ ሲልም ያሳስባል።

እንደሃገርም እየተፈጠሩ ላሉ ችግሮች መንግስት ቁርጠኛ አቋም መውሰድ ባለመቻሉ ነው ሁኔታዎች መስመራቸውን እየሳቱና ዜጋው በሃገሩ ስጋት እንዲያድርበት ያደረገው ይላሉ የመረጃ ምንጮቹ ያነጋግሯቸው የከተማዋ ነዋሪዎች።

የሃይማኖት አባቶች፣የሃገር ሽማግሌዎችና የሚመለከታቸው አካላት በዚህ ጉዳይ ላይ መፍትሄ ለማምጣት ምንም አይነት ጥረት አለማድረጋቸው ደግሞ ሌላው አስገራሚ ጉዳይ ነው ሲሉም አክለዋል።

ከአካባቢው እንደተሰበሰበው መረጃ ከሆነ ዘንድሮ የሚከበረውን የደመራ በአል በሰላም ለማክበር በሚደረገው ጥረት ውስጥ ችግር የሚፈጥሩ አካላትን በህግ አግባብ ማስቆም ካልተቻለ አላስፈላጊ የሆኑና የዜጎችን ሕይወት ሊቀጥፉ የሚችሉ ችግሮች ሊፈጠሩ ይችላሉ።

የአርሲ ሮቤ ከተማ የጸጥታ ሃይል ችግሩ ከአቅሜ በላይ ነው በሚል ከአሰላ ተጨማሪ ሃይል እንዲመጣለት መጠየቁም ታውቋል።

ነገር ግን ይላሉ ምንጮቹ ያነጋገሯቸው ነዋሪዎች የዛሬ ሁለት አመት ከደረሰባት ችግር ያላገገመችው አርሲ ሮቤ የሚመጣው ሃይል ለእውነትና ለፍትህ ብሎም ከማንም ያልወገነ ስራ የማይሰራ ከሆነ ከተማዋ ለከፋ ደም መፋሰስና ለከፋ እልቂት ትዳረጋለች ብለዋል።

በከተማዋ ያሉት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በከተማዋ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠርም ፍጹም በሆነ ክርስቲያናዊ ጨዋነት የሚከበረውን የደመራ በአልን ከማክበር ወደ ኋላ የሚያግዳቸው ሃይል እንደማይኖር በግልጽ መናገራቸውን የኢትዮ 360 የመረጃ ምንጮች ገልጸዋል።

በአካባቢው ተፈጠረ ስለተባለው ግጭትና ያንን ተከትሎ እየተከናወነ ስላለው ሰላምን የማስከበር ስራ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች የሚመለከተውን አከል ለማነጋገር ኢትዮ 360 ያደረገው ተደጋጋሚ ሙከራ ሊሳካ አልቻለም።

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by EPRDF » 25 Sep 2019, 14:38

ጋሽ revelations,

ከትላንት በስቲያ ኢሬቻ አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሞዎች ሲያከብሩ ጫጫታው፣ እዬዬው ብዙ ነበር እንዴት ተኮነ ተብሎ፣
ታዲያ አሁን ኦሮሞ በቀዬው ደመራን አላስተናግድም ካለ ለምን ይደንቀን? What goes around comes around ፈረንጆች ያሉት እኮ ይህንን ነውሳ!

Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Revelations » 25 Sep 2019, 15:13

Please wait, video is loading...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Ethoash » 25 Sep 2019, 15:24

EPRDF wrote:
25 Sep 2019, 14:38
ጋሽ revelations,

ከትላንት በስቲያ ኢሬቻ አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሞዎች ሲያከብሩ ጫጫታው፣ እዬዬው ብዙ ነበር እንዴት ተኮነ ተብሎ፣
ታዲያ አሁን ኦሮሞ በቀዬው ደመራን አላስተናግድም ካለ ለምን ይደንቀን? What goes around comes around ፈረንጆች ያሉት እኮ ይህንን ነውሳ!

EPRDF

this people are something look what Realbull reply to u ... ቡልቡሌ ማሪያም ቤተ ክርስቲያን burning down.. but he will not tell u እራሱ ነገር ቆስቁሶ ምላሹን ሲያገኝ እዩ የሚያደርጉንን ይላል።ምን ጠብቆ ነበር የኦሮሞችን መብት ሲያፍን ይህ እንደሚተል አያውቅም ነበር እንዴ ። እንዴት ነው ኦሮሞ መሬት ላይ ተቀምጦ ኦሮምኛ አታወሩ ብሎ በድፍረት መናገር እሱ ሲገርመን ጎጃም ዘመዶቹሁን ስልፍ ውጦባቸው ቦሎ መቀስቀስ።

እኔ የትም ቦታ ቤተክስርስታን ይቃጠል እያልኩ አይደለም ። ግን ቤቴክርስታኖም ነገር መፈለግ የለባትም ። ምን መስሎዋቸው ነበር ሲያንቅራሩ ኦሮሞን መዝለፍና መፈታተን እይ ይከተላል።

እንዳልከው አዲስባ ውስጥ የኦሮሞ መሬት ላይ እርሻ አይከበር ይላሉ። ታዳያ ለምን ይገርማቸዋል ኦሮሞችም በተራቸው ነገር ሲፈልጎቸው እስከዛሬ ፩፶ ዓመት ምንም ሳይባሉ መስቀልን አክብረዋል ግን አንዴም ለኦሮሞ አልፈቀዱም ይህ ሁሉ ሆኖ አሁን ኦሮሞ ነፃ ሲወጣ ተመልስ ህ ወደ ባርነት ህ ግባ ነው እኮ የሚሉት።

መስቀል በመስረቱ የኦሮሞን ደን በአንደ ቀን ያወድመዋል ። ለምን ተብሎ ነው የአገር ሽቦ የሚነደው እንደስወ ልጅ እንደስለጠነው ሰው ርሽት ቶክሶ ወደ ቤት መግባት ይሻላል እንጂ እኔ እንጨት ማቃጠል ቤየትም ክርስቲያን ሐገር አላየሁም

Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Revelations » 25 Sep 2019, 15:58

በአዲስ አበባ ቦሌ ቡልቡሌ ማሪያም ቤተ ክርስቲያን ይዞታ ላይ ለጊዜው ማንነታቸው የማይታወቁ ወጣቶች ጥቃት ሰነዘሩ
ፖሊስም እያየ ህግ ከማስከበር ዝምታን መርጧል

መረጃ

በአዲስ አበባ ቦሌ ቡልቡሌ ማሪያም ቤተ ክርስቲያን ይዞታ ላይ ለጊዜው ማንነታቸው የማይታወቁ ወጣቶች ጥቃት ሰነዘሩ

ለኢትዮጵያንዲጄ የደረሰው መረጃ እንደሚያመላክተው ቡቡድን ተቧድነው የመጡ ወጣቶች ምእምናኑን የቤተ ክርስቲያኗን ቦታ ለቃችሁ ውጡ ቦታው የኛ ነው የሚል ዛቻ እና ማስፈራራት አድርሰውባቸዋል፥፥

ወጣቶቹ በምአማኑና በኣካባቢ ሰዎች አማክኝነት ቦታውን እንዲለቁ ቢደርጉም ነገ ብዙ ሆነን እንመለሳለን እናሳያቹሃለን በማለት ዝተው ስፍራውን ለቀዋል ፥

ይህን ሁሉ በኣይናቸው እያዩ ጣልቃ በመግባት ህግ ያላስከበሩ ፖሊሶችም ከስፍራው እንደነበሩ የደረሰን መረጃ ያመለክታል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Ethoash » 25 Sep 2019, 16:42

Revelations wrote:
25 Sep 2019, 15:58
በአዲስ አበባ ቦሌ ቡልቡሌ ማሪያም ቤተ ክርስቲያን ይዞታ ላይ ለጊዜው ማንነታቸው የማይታወቁ ወጣቶች ጥቃት ሰነዘሩ
ፖሊስም እያየ ህግ ከማስከበር ዝምታን መርጧል
ቦሌ ቡልቡሌ የለው ኦሮሞ ውስጥ ነው ወይ። ወይስ አዲሳባ ውስጥ ነው ያለው

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by EPRDF » 25 Sep 2019, 16:48

ወንድሜ Ethoash ኣየህ,

ዪሄ ህበሻ ሂፖክራት የሆነ ሕዝብ ነው። በኣንድ ወገን ስለ ዴሞክራሲ፣ እኩልነትና ሰብዓዊ መብት ይለፍፋል፣ በሌላ ጎን ትንሽ ነገር ሕዝቦች ማለት ከርሱ ስዕል ውጪ የሆኑ ሕዝቦች በዓል እንኳን እነርሱ ሰብሰብ ይሉበት ኣካባቢ ላክብር ሲል ራስ ምታት የሚሆንባቸወ አሉ፣ የሰሞኑ ኢሬቻ ጉዳይም ይህንኑ ነው ያመላከተው።
ለኣንድ ሕዝብ ወይ ማህበረሰብ ፍቅርና የኣብሮነት ስሜት ካላካፈልከው እንዴት እርሱስ ሰላምና አብሮነት መልሶ ይከፍለሃል ?

ከንጉሱ እስከ አሁን አርባ አምስት ዓምት ካሳለፈው ፖለቲካዊ ተለምዶ ምንም ያልተማረ ያልገባው ልሂቅ የተከማችባት ሐገር ናት የነ Revelations እማማ ኢቲዮጵያ።

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by gearhead » 25 Sep 2019, 17:08

These are all fake and smokescreen issues brought about to mask the grand plan of disolving ODP and by consiquence eliminate Oromia as a region.

Lo behold, Abiy and his clones are part in instigating and/or inventing the cases that demagogue "qerroo" the political force with acts of independen elements!!

gadaa2
Member
Posts: 2178
Joined: 15 Oct 2013, 15:40

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by gadaa2 » 25 Sep 2019, 18:04

No worries this is simple dispute probably on land. It will be solved with fewer than 10 police. Ethio360 revolution could be stopped by 10 police.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Dawi » 25 Sep 2019, 18:20

gearhead wrote:
25 Sep 2019, 17:08
These are all fake and smokescreen issues brought about to mask the grand plan of disolving ODP and by consiquence eliminate Oromia as a region.

Lo behold, Abiy and his clones are part in instigating and/or inventing the cases that demagogue "qerroo" the political force with acts of independen elements!!
gear,

If that is the case; it is the genius of Abiy working IMO. Jawar has been lining up on his side all along.

When Jawar/Qeerro stopped Condominium distribution; when the other idiots expelled folks after demolishing their homes from Legetafo last, it must be to "dissolve ODP" then? Great job!

Is that what you're telling us?

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by TGAA » 25 Sep 2019, 21:07

You supposedly giving a cover for the mindless hooligans who you herd at will. If they raise Olf flag where ever they want the Amharas also have the right to raise a flag fit for that occasion. The Oroms can raise Ethiopian flag with weyane ambasha no problem, but they don't tell what kind of flag other people raise Amhara or otherwise. Yobollo live and see , Ethiopians will assert their democratic right without any ifs and buts. These unruly herds will meet the rule of the country and they will submit.

Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Revelations » 25 Sep 2019, 23:43

አንተ እንዳስወራህው ስምህን በሕጋዊ መንገድ ቀይረህ ስትመጣ እንጫወታለን:: አሁን ለጊዜው ማንነትህንም አናውቀውምና ተረጋጋ! And most of all, we can't be trolled of the subject at hand by EPRDF!
EPRDF wrote:
25 Sep 2019, 14:38
ጋሽ revelations,

ከትላንት በስቲያ ኢሬቻ አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሞዎች ሲያከብሩ ጫጫታው፣ እዬዬው ብዙ ነበር እንዴት ተኮነ ተብሎ፣
ታዲያ አሁን ኦሮሞ በቀዬው ደመራን አላስተናግድም ካለ ለምን ይደንቀን? What goes around comes around ፈረንጆች ያሉት እኮ ይህንን ነውሳ!

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Lakeshore » 26 Sep 2019, 06:19

እነዚህ እኮ በትክክል እንደ ትባሉት መንጋ ናችው። እንዲሁ እንኩዋን ሲታዩ አይን ውስጥ እንኩዋን የማይገቡ ለማየት የሚቀፉ እንስሶች ናችው። ስልዚህ ለአህያ ማር አይጥማትም እንደሚባልው ያኔ ደብረዘይት ወያኔ እንደገረፋቸው ዱላ ብቻ ነው የሚገባቸው ደግሞ ቄሮ የባልልኛል ቆርቆሮ ነው እንጂ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Ethoash » 26 Sep 2019, 06:52

Dear Ebola

you answered a prefect answer to TAGMAN;

NO oromo wave the OLF flag in land of buda... then another idiot LakeHore repeat what TAGMAN SAYING u cant win with this people .. so what u do is make them defencive .... next time when they celebrate "mesqel" wave OLF flag and see how they like it.. or even wave THE FED. FLAG and see how they love it...

anyhow my advice to oromo is to order the biggest OLF and fed. flag from china and get ready with the next celebration .. why even bother with this people ...

another way of fighting is OMN they should invite the Amhara elit or politican and ask them whatup flying loyalist flag .. if they give u reason then ask them if it is okay for OROMO TO wave OLF FLAG IN BUDA LAND .. for sure they will say no, then DONT even aruge ask them how about fed. flag ? for sure they will tell u that would be okay.. then ask them then why would the buda doesnt have fed. flag and the loyalist flag togther .. even if we admit they have legal right to wave loylist flag hold it with fed. flag...

next time i want to save the same size flag beside the loylist flag .. as i said no fight .. make ur point without flight.. and get your camrea ready who is going to flight who is attacking the olf flag and fed. flag it is a crime to stop you excircicing your freedom speech .. waving flag consider freedom of speech ... but going to oromo land and wave it is looking for trouble ...and the way they think just look this lakehore, they think they own the place.. pure attitude they never thought what will happend if because of their interference. it never occured to them avoid interfering in a situation that is currently causing no problems but might do so as a result of such interference.....

let the sleeping dog lay

oromo doesnt do cause u problems but might do so as a result of such interfrence.. even Amhara had the right why would upset the place they going to live and work with oromo why would u upset oromo .. after all even so u r Amhara u lived in oromo for 150 years your loyality must be for oromo not for Amhara ... in that case when oromo see u off to where you come from which u love dearly more then oromo dont cry river..
Lakeshore wrote:
26 Sep 2019, 06:19
እነዚህ እኮ በትክክል እንደ ትባሉት መንጋ ናችው። እንዲሁ እንኩዋን ሲታዩ አይን ውስጥ እንኩዋን የማይገቡ ለማየት የሚቀፉ እንስሶች ናችው። ስልዚህ ለአህያ ማር አይጥማትም እንደሚባልው ያኔ ደብረዘይት ወያኔ እንደገረፋቸው ዱላ ብቻ ነው የሚገባቸው ደግሞ ቄሮ የባልልኛል ቆርቆሮ ነው እንጂ

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Ethoash » 26 Sep 2019, 06:58

Revelations wrote:
25 Sep 2019, 23:43
አንተ እንዳስወራህው ስምህን በሕጋዊ መንገድ ቀይረህ ስትመጣ እንጫወታለን:: አሁን ለጊዜው ማንነትህንም አናውቀውምና ተረጋጋ! And most of all, we can't be trolled of the subject at hand by EPRDF!
EPRDF wrote:
25 Sep 2019, 14:38
ጋሽ revelations,

ከትላንት በስቲያ ኢሬቻ አዲስ አበባ ውስጥ ኦሮሞዎች ሲያከብሩ ጫጫታው፣ እዬዬው ብዙ ነበር እንዴት ተኮነ ተብሎ፣
ታዲያ አሁን ኦሮሞ በቀዬው ደመራን አላስተናግድም ካለ ለምን ይደንቀን? What goes around comes around ፈረንጆች ያሉት እኮ ይህንን ነውሳ!
Real bull

i think what EPRDF , SAYING TO U IS very simple i will translate in English ...

this is like a theif sueing the home owner for earecting high fence .. this means the homeowner depreve the theif livilywood

this is like rappist suing the victim for putting him in all this hardship with police and law..

Realbull, አማሮቹ ጎንደር እኮ አይኖሩም እዛው ኦሮሞ ውስጥ ነው የሚኖሩት ። ለምን ብለው ነው ነገር የሚፈልጉት ከመሬቱ ባለቤት ጋራ ። ነገ ቡዳዎቹሁን ወድ ጎንደር ሲሸኞቸው ወንዝ እንዳታለቅስ ነገር ፈልገህ መጀመሪያ። አርፈህ ትኖር እንደሆነ ኑር።

even America will throw u out if u show loyalit to America enemy... just try this Bs and tell me what happened to you...

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by TGAA » 26 Sep 2019, 18:55

The infantile Yabllo arrarsa where we live is our killel. If you don't what to participate in what we do stay in your home. No one will bother you to came and participate. The Green , Yello , and red is Ethiopian as budena .

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በአርሲ ሮቤ ከተማ ቄሮ በመባል የሚታወቀው ቡድን የደመራ በአልን አታከብሩም በሚል የፈጠረው ረብሻ ግጭት ቀሰቀሰ።

Post by Lakeshore » 26 Sep 2019, 20:35

Again
እነዚህ እኮ በትክክል እንደ ትባሉት መንጋ ናችው። እንዲሁ እንኩዋን ሲታዩ አይን ውስጥ እንኩዋን የማይገቡ ለማየት የሚቀፉ እንስሶች ናችው። ስልዚህ ለአህያ ማር አይጥማትም እንደሚባልው ያኔ ደብረዘይት ወያኔ እንደገረፋቸው ዱላ ብቻ ነው የሚገባቸው ደግሞ ቄሮ የባልልኛል ቆርቆሮ ነው እንጂ

Post Reply