Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: POSTER & OPINION.

Post by TGAA » 18 Sep 2019, 21:09

የማሰብ ድኩሙ ጸጋዬ አራርሳ ወይም ያቤሎ ፤ መቀመጫህን እርቃኑን ከኋላ እያሞዳለክ ስለእኩልነት መካሪ መሆን ብቃቱም የለህም ፤ ኢትዮጵያን የማዳከም የመከፋፍል ሴራህ ለምትነዳቸው መንጎች አይጠቅማቸውም የምትመራቸው ለጥፍት ስለሆነ ፤ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንዲቃጠል ቀን ሌሊት ከሚቀሰቀሱት ማህል አንተ ጸጋዬ አራርሳ ፤ ጀዋር በግንባር ቀደምትነት ትገኛላችሁ ፤ ይህ የሩቅ ዘምን የበደል ትዝታ ለማስመሰል የምትሞክረውን የልጅ ጫወታ አሳዛኝም ቢሆን በጣም አስቂኝም ነው 50 ቤተክረስቲያን በሁለት አመት ማቃጠለ ከከሚሴ እስከ ሀረር ፤ በኦሮምያ በተለያዩ ግዛቶች በፊስ ቡክህ ላይ እየለጠፍክ እንዳላሾፍክ አሁን ህዝቡ ሲንቀሳቅስና ቤት ክርስቲያኑ አትንኩብኝ ካለዚያ "የማን ቤት ፍርሶ የማን ሊበጅ የአውሬ ማድርያ ይሆናል " ብሎ ስነሳ ትንሽ ፍርሀት ሆድህን ያንቦጨቦጨው ይመስላል ፤ ችግርህ ኢትዮጵያዊያንን በጭራሽ አታውቃቸውም ከሁሉም ብሄረስቦች የወጡ ኢትዮጵያዊያንን ያንን ነው በጣም የሰነፍ ስልትህ ውስጥ ያላስገባህው ፤ የማይነካ ነገር ነካህ መልሱን በማያወላዳ መልኩ ታገኝዋለህ አንተ የምለው ያንተን ሆያ ሆዬ ይዘው የሚጨፍሩ ብዙ ተከታይ ሊኖርህ ይችላላ በማለት ነው፡፡ ብዙ ኦርቶዶክስ ተከታዮች የማህበረ ቅዱሳን ተከታዮች አይደለንም ግን የኦርቶዶክስን ክብር ፤ መብት በሚነካ ጠላይ ላይ አቋማችን አንድና አንድ ነው፡፡ የኦርቶዶክስን ቤተክርስቲያን ንካ ሬሳህ ቀባሪ አያገኝም ፡፡ ዛቻ እንዳይመስልህ ሞኝ የሞኝ ስብስቦች ስለሆናቸሁ የሞኝ ተግባራችሁን ግፉበት ከዚያ ምን እንደሚሆን ሚልበርን ሆነህ በከለር ቲቬ እያየህ መደሰት ትችላለህ፡፡ ይህ የሞኝ ፎቶ ሾፕህን ደግሞ በትተወው ትንሽ ብልጥ ልትመስል ትችል ይሆናል ፡፡ እሬቻን በተመለከተ ኢትዮጵያዊ በአል ነው የኢትዮጵያ የምስጋና ቀን ብለን ሁላችንም ፈጣሪን ለቸረን ጥሩ ነገር ሁሉ የምናመሰግንበት ቀን ሊሆን የሚገባው ቀን ነው ፤ ፖለቲካችሁን ባትሽጡበት ግን ይሻላል፤ በሺተኞች ስለሆናችሁ የተቀደሰ ተግባር ከእናንተ መጠበቅ ግን አይቻልም ፡ መላክም የእሬቻ በአል !! ለውድ የኢትዮጵያ ልጆች! ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከበራ ትኖራለች!